ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ።

ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ።

የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ ማንሳቱ ታውቋል። ኮ/ል አስራት በለጠ ከስልጣኑ የተነሳው ባለፈው የደብረ ማርቆስ ሰልፍ በተካሄደበት ወቅት «አጋዚ አትላኩ የኛዎች ይበቃሉ፤ አጋዚ ከገደለ ጦርነቱ የሚሆነው ከእኛ ፖሊሶች ጋር ነው» ብሎ በመናገሩ ነው። እስካሁን ድረስ ግን በኮ/ል አስራት በለጠ ቦታ የተተካ ሰው የለም። የኮ/ል አስራት በለጠ መነሳትም ይፋ አልሆነም።

የኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣን መነሳት የሰሙ የደብረ ማርቆስ ከተማ ነጋዴዎች  ኮ/ል አስራት በለጠ ለህዝብ በመወገኑ ተደስተው ወያኔ ለኮሎኔሉ ይከፍለው ከነበረው ደሞዝ በሶስት እጥፍ በመጨመር የነጋዴዎች ምክር ቤት ውስጥ በሀላፊነት ሊቀጥሩት መወሰናቸውን አስታውቀዋል።

14 Comments on “ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ።”

  1. Asrat is not a good fit to TPLF, where productivity of loyality to TPLF is measured by the number of people you killed. Thank you for loyal to your people.

  2. ከላይ ኮ/ል አሥራት “ተነሱ”
    ወረድ ብሎ በቦታው ሰው “አልተተካም”
    በመጨረሻም ማንሣቱ ይፋ “አልሆነም”
    ምን ጉዶች ናችሁ ?
    ይፋ አልሆነም ከተባለ ከየት አምጥተሀ ነው በሙሉ ልብ “ተነሱ” ብለሀ አምታወራው። ሰካራም ሁሉ ! ምን ላውራ ከሆነ ወሬ ወሬ ነው። የዞሮብህ ጫታም ሁሉ !

  3. ኮ/ል አስራት ከስራው ተገሏል በሱ ቦታ ታማኝ ሰው እየተፈለገ ነው
    ወያኔ ከፍተኛ ውጥረት ላይ ነች
    የወያኔ አማራ ወኪሎች ስራቸውን ትተው ሸሽተዋል
    ለወያኔ ታማኝ የሚሆን አማራ ሞት ያማረው ብቻ ነው

  4. The current protest can not continue without the support of Ethiopians living abroad as well those in the capital ,Addis Ababa.
    Oromo and Amhara farmers and their children are sacrificing their lives facing armed mercenaries TPLF deployed.These protests will lose momentum and be short lived unless there are efforts to intensify it in and around the seat of TPLF,A.A

    We should not underestimate or overlook the power of ‘STRIKE’. to this effect Ethiopians in diaspora must encourage strikes by all public / private employees,traders and students throughout the country.public disobedience must compliment the ongoing protest to make it effective.

    Ethiopian blood has been and still being spilled by TPLF while the west is turning deaf ear.What is the purpose of appealing and pleading when it is falling on deaf ears? It is high time,if we really mean business,to go it alone without western help.
    Please, let’s not give TPLF more time by focusing on what we should be doing ourselves than what we expect from others.

    All Ethiopians Yesera Makone adema or strike maderge t alebachew, minimum for a month or two with in weeks the minority government will fall mark my word. That’s what happened in Egypt and Tunisia. They have to strike or refuse to go to work all with one voice, for a month or two only then with in two weeks the government will fall. Yes they may make a threat to the public and private sectors worker’s but will never materialise because the can’t punish all (millions). The whole country economy will be shutdown. Other wise it will be yezezelalem barent.

  5. ጎጄ ምነው አንገበገበህህ መረጃው እኮ ይገኛል ላንተ መነገር አለበት እንዴ ከየት እንደተገኘ ለቦታው የሚመጥንማ ያንተ ቢጤ ድንጋይ በወገኑ ላይ የሚተኩስ ይመጣል

  6. መሞትህ ካልቀረ በወባ ተነድፈህ፤
    መሞትህ ካልቀረ ንሮ ደም ግፊትህ፤
    መሞትህ ካልቀረ ድንገት ሳታስበው በእንቅፋት ተመተህ፤
    ምናለበት ታዲያ ሞተህ ብትኖርላት ለኢትዪጵያ እናትህ!

  7. TPLF official Debretsion – “The world knows our capability to liquidate all of Africa let alone 30 million Amara”

  8. የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 24 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁላችም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን እናጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና። ወያኔዎች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል። የትግራይ ኩሩ ህዝብ ሆይ አሁን የታፈነውን አፍህን ፈታ አርገህ በኢትዮጵያዊነትህ ስትል ወገንህን በጥይት እና በረሐብ እየጨረሱ ነው። ጋኔኖቹ ወያኔዎቹ ምን ታስባለህ? ወንበዴዎችን ነጥለህ አውጣ፣ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው። ይህ ትዕዛዝ የግድ ነው፣ የመጨረሻው ደውል ላይ ደረሰናል። ነገ ለልጆችህ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም። የደሀውን ንብረት አታውድሙ ኮከብ የሴይጣን ምልክት የሰቀለ እርምጃ ይወስድበታል። የአረብ አብዬት አርእያ ሁሉም በአንድ ቀን እና ስአት ውጥቶ ይጨርሳል።
    1ኛ አሁን የወሬ ግዜ የለንም የታወራቺ ፓለቲከኞች ካላቹ ሜዳውን ለቃቹ ውጡ። ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት የፈለገ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ለ8አመት ብቻ ነው።
    2ኛ የኤፈርት፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበናል።
    3ኛ የ70%የባለሥልጣናት ጠባቂዎች ጋር ተስማምተዋል በአንድ ቀን እና ሰዓት የመሣሪይ ስራቸውን ካላቆሙ እርምጃ ይወስዳል። ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ ዜጋ እናመሰግናለን።
    ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
    “If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George w Bush . I you give order for genocide anywhere no mercy at all for you.
    4ኛ ሁሉም እንደ እምነታቹ ወደ ፈጣሪህ ተመልከት። በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር። ሰሞኑን ጥቂት ወያኔዎች የ11ኛ ሠአት ትግርኝ ተደብቀው የመስጠሩት በእጃችን ገብቷል። ለአንተ አስመስለው ጋኔኖችን ይልካሉ። ጠ/ሚ ሀ/ማርያም እና ደ/ር ሙላቱ ወይኖች እየሳቁ በሆዳቹ ምክንያት አንብበው ብለው እሾኽ ያለው ገመድ እየጠመጠሙባቹ ነው። ንቁ ግዜው አሁን ነው።ሰለዚህ በ7 ቀን ውስጥ ስልጣን እንድትለቁ።
    ንጉሡ ሞቱማ አምቦ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ኮር አዛዥ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*