አሜሪካ የአደራ መንግስት ስለማቋቋም ከተቃዋሚዎች ጋር ተማከረች

አትላንቲክ ካውንስል ለአፍሪካ Atlantic Council for Africa የተሰኘው የአሜሪካ የመንግስታትና የአለም አቀፍ ተቋማት ምክር ቤት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ ም/ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲናን እና የሰማያዊ ፓርቲን ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነትን በማነጋገር ላይ ናቸው። ለስብሰባ የተጠሩት በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው አሳሳቢ የፖለቲካ ቀውስና ሀገሪቷን ያለምንም አማራጭ የፖለቲካ አመለካከት በወታደር ሀይል በመቆጣጠር በውጥረት ላይ ስለሚገኘው የኢህአዴግ ስርዓት ማብራሪያ ሰጥተዋል። የዩናትድ ስቴትስ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ችግር እና በተለይ በነፃ ሚዲያውና ተቃዋሚዎች ላይ ሰለሚደርሰው ወከባ ሙሉ ግንዛቤ እንዳለው አሳውቀዋል።

በስብሰባው ለይ ከተገኙትና ስማቸው በተቋሙ ይፋ ከሚደረጉት መካከል በዩናይትድ ስቴትስ የወጪ ጉዳይ አማካሪዎች፣ የፔንታጎን መካላከያ አማካሪዎች፣ የፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የጸጥታ ዋና አማካሪ በቦታው የተገኙ ሲሆን በቦታውም ሌሎች የአሜሪካን ምሁራን ተገኝተዋል። ከዚህ በፊት ስማቸው የሚታወቁት አምባሳደር ዴቪድ ሺን፣ ሃርማን ኮኸን እና የግጭትና ስትራቴጂ ምሁር Terrence Lyons (Conflict Analysis and Resolution expert) እና ሌሎች ስማቸው እንዳይጠቀስ የሚፈልጉ ዲፕሎማቶች በቦታው ተገኝተዋል። የውይይቱ ርዕስ ያተኮረው ዩናይትድ ሰቴትስ ከኢትዮጵያ የሚታገኘው ስትራቴጂክና ወታደራዊ ጥቅሞች ሳይነኩ እንዴት አዲስ የአደራ መንግስት (Caretaker Government) ለማቋቋም እንደታሰበና በሂደት በምን አይነት ሁኔታ ሰላማዊ የስልጣን ክፍፍልና ሽግግር ማድረግ እንደሚቻል ለመምከር መሆኑን ምንጮቹ ገልጸዋል። መረጃውን ምክር ቤቱ በከፊል ይፋ እንደሚያደርገው ተነግሯል።

Read Full Info — http://www.atlanticcouncil.org/events/past-events/a-conversation-with-the-ethiopian-political-opposition

Image result for Atlantic Council for Africa

69 Comments on “አሜሪካ የአደራ መንግስት ስለማቋቋም ከተቃዋሚዎች ጋር ተማከረች”

  1. Yes, this is a very good start. However, all opposition groups and their leaders must also participate and ton play constructive and critical roles.

  2. 1. Why these two ? ===========> የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ ም/ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲናን እና የሰማያዊ ፓርቲን ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነትን በማነጋገር ላይ ናቸው።

    Why not Meiad and Andinet, the winners of the 1997 E.C. election that USA and CIA sabotaged ?

    Is USA SCARED of Ethiopian Nationalists ?

    This sounds fishy guys. Dont trust USA and ferenjis.

    2. That means they are CIA spies ===========> ሌሎች ስማቸው እንዳይጠቀስ የሚፈልጉ ዲፕሎማቶች

    3. This jewish American again ? =========> ሃርማን ኮኸን

  3. AT THIS MOMENT WE HAVE TO BE CAUTIOUS OF AMERICA’S MOVES. it must be made clear to america that the fascist woyane junta cannot be part of the equation to solve the problems facing our country. the fascists are the main cause of our problem and must be put under custody immediately and face justice.

    it is the Ethiopian people who have brought the fascist woyane murderers and looters to their knees, their patriotic struggle of our citizens for survival that must be discussed at such meetings and they must be the ones to decide who rules the country.

    the opposition politicians , sadly, are following behind the people,the people of Ethiopia are leading the fight with out any political party leading them, their struggle for survival has taken our country a step closer to total freedom from fascist satanic forces that have been looting the country and massacring the people.

    public protests and demonstration against fascism must intensify until our victory is secured. we must stand side by side with our people, exposing the crimes of woyane fascist junta day by day, building support for the struggle, challenging the Aid donors

  4. Expect nothing good from this dying empire and racist scum country which fears and hates black nationalists.

    The dying country is looking for yet another puppet. Ethiopia and Africa would do better by expelling this cancer from the continent.

  5. አሜሪካ ከተቃዋሚዎች ጋር ? ማለፊያ ሀሳብ ይመሥለኛል !ፕሮፌሰር ተብየውስ?
    እሱም የሚካተት ከሆነ በግሌ እሱን ብቻ የሚመለከት ጥያቄ አለኝ።
    በቅንጅት የምርጫ ዘመን ብርሀኑ ነጋ የህዝብ ድጋፍ ለማግኘት ሲል የኢትዮጵያን ህዝብ ልብ የምትቀሰቅስ አንድ ነገር ተናግሮ ነበር። በወቅቱ ሲናገር ፦
    ” እኛ (ቅንጅት) ማለቱ ነው እኛ ከተመረጥን “አሰብን” የምናስመልስበት በቂ ታረካዊ ዶኩሜንትና ማስረጃዎች በእጃችን ይገኛሉ ብሎ ነበር ። እንዳሰበውም ድጋፍም ጎረፈለት ! አቶ ብርሀኑ ይሄ ዶኩሜንትና አቋምዎ ዛሬም ከርሶ ጋር አለ ? ካለ ካሉበት ሆነው (ከአሥመራም ይሁን ከአሜሪካ ) እንደ ያኔው ይገሩንና ደስ ያሰኙን ! ያኔ ጀምረዋት ሳይመቸዎት ቀርቶ (ሥራ በዝቶበዎት ትተዋት አሜሪካ ሀገር ሄዱብን። ዛሬ ግን በብዙ ነገር ሥራ ቀለል ያለልዎት ስለሚመስል እኛ መቸም አልረሣንም ። እርሶም ለሀገርዎ ቅርብ አሥመራ ሆነው ይረሣሉ ብለን አናስብም።
    ምናልባት ለአጭር ጊዜ እረፍት አሜሪካ ሴሄዱ ካልረሱ በቀር ! መልስዎን በጉጉት እንጠብቃለን !

  6. Just FYI:

    Merera and Yiliqal were invited to the USA a number of times. That could mean that they have CIA contacts.

    This country stinks like hell, Africa would do better by expelling this cancer country out of the continent. Thanks God, the evil country is in decline now.

  7. For how long should Ethiopian children live miserable life they never caused but illegitimate governments??! Ethiopia will be strongest when all voices are heard and government is accountable to all. Unlawful targeted-killings, unlawful en mase detention and torture and abuse must end. Free election & respect of voices & choices of Ethiopian people is not one among but the only way out

  8. aye minew fera hode

    andinetachin endayafersut

    tegentay negn bayum endaygenetel ferahu

    USA tiqmiwa ketekebere kemebetaten atimelesim

    Ethiopia mechem wedaj yelat ”

    emmmmmmmmmmmmm

  9. If America want to establish a caretaker government in Ethiopia,it must consider and apply it the following points

    1_ethiopian have no tolerance with ethnic federalism which affects their unitary culture. Nations needs ethiopiansm cultural development under democratic adminstration.

    2_America govermnt should look at a new system that ethiopiansm is itself a key for global development and anti terrorism culture. Not only in local but continental new ways of scintical development.
    It was the best solution for USA to support the culture that work itself as a caretaker
    This is an important points that USA should fulfil,otherwise hornAfrica could remain in disaster which affects the global strategy.analizing and repairing the nations needs other side of solutions

  10. “Those who make too much noise don,t do nothing and those who do something don,t make noise!!” Arbegna /Professor/Dr.Brehanu Nega!

  11. USA is a country that is working 24/7 for it’s strategic interest around the globe so stop piling on America and work for your own strategic interst it might start first by getting together and agreeing on a road map forward instead of wining who was called to this meeting or not sorry if you find it offensive .

  12. Senu
    እውነትሽን ነው ታማኝ ዘመዷ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ። አሁንም ይጠብቃታል

  13. እጅግ አሳፋሪ ክስተት ! ! አሜርካ የሚፈልገው የራሱ ጥቅም እንደተጠበቀ ሁኖ ሌላ አሽከር እና ሌላ ተላላኪ ! ! ! ከሁሉም በላይ የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት እጅግ መፍራት አለብን የሚል አስተያየት ነው ያለኝ።ከላይ የማነበው ጫጫታ ሁሉ ምን ያህል በውጭ ተጽዕኖ አደተሰለብን ሳይ በጣም ተስፋ ያስቆርጣል። It is clear the out side force messing this planet is out to do us harm if they don’t get it their way,but we have to maintain that indepenent mentality that Ethiopia is for Ethiopians and Ethiopians alone
    have the right to decide our destiny.በበኩሌ የ 60 ዎቹ ፖለቲከኞች ሁሉ ገለል ማለት ይጠበቅባቸዋል።
    ይኸንን የምናየውን የለውጥ እንቅስቃሴ እኮ ሕዝቡ ነው እየመራው ያለው። ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተን ወይንም መቶ እና ሁለት መቶ ብርም አዋጥተን ሊሆን ይችላል።እናንተ የ 60ዎቹ communist and what ever dyhards are responsible for all these mess and you have to be ashamed. እርስ በእርሳችሁ ያለውን ኩርፊያና ቁርሾ እንኳን ሳታስወግዱ ለዚህን ያህል ዓመታት ባላችሁበት እየረገታችሁ እድሜያችሁን ገፍታችሁ አሁን ሻንጣችሁን pack አድርጋችሁ ከዚያ በወያኔ ሰቆቃ ጀርባው ከጎበጠ ሕዝብ ላይ ሄዳችሁ ለመቀመት እሰባችሁ ከሆነ ከወያኔ እና ከደርግ ቀይ ሽብር የበለጠ በራሳችሁ ላይ እንደሚወርድ ተረጋገጡ። ከምንም በፊት በእራሳችን እንተማመን።መረራና ይልቃል በመካከላችሁ ያለውን ምስቅልቅል ሳታፀዱ አሁን ሁዋይት ሃውስ ውር ውር ስትሉ የሚያስታውሰኝ በአገራችን ፍየል ወይም በግ ከታረደ በኋላ ጣፊያው ተቆርጦ እስከሚጣልላት ድረስ ወዲያ ፥ወዲህ ወዲያ ወዲህ ጅራቷን እየቅላች የምትቋምጠውን ድመታችን ያስታውሱኛል።

  14. እውነት ይሆን እንጃ። ለእኛ ከእኛ በላይ ማንም የለምና ከትግላችን በንዘናጋ መልካም ነወ። እየታገልን ሁኔታዎች አራሳቸው አየተከሰቱ እንያቸው።

  15. this is very very bad idea we donot want usa look what they did our pepole our contry mercenery tegra genocide amhara people by the help of usa any way immidately tegrea must out from all amhara land we will never ever live side by side after this genocide

  16. “Caretaker” government for who, definitely they are looking for some stooges to keep their interests intact in that side of the world. White America and spreading democracy do not go hand in hand, only self-interests and keeping their supremacy by any means.

    The Atlantic council is an extreme right wing think tank group of former CIA agents. They do not definitely value peace and cooperation in the world, only White America interests and supremacy. They are now shopping for new clients as a “caretaker” government.

    The popular resistance will continue!

  17. እባካችሁ ገና ምንም ነገር ሳይታወቅ ስለ ስልጣን አታዉሩ ማንማ ይሁን ማን ከወያኔ የማይሻል አስተዳደር አይመጣም
    እንዲያ የምታስቡ ከሆነ በእዉነት ተሳስታችሁል ዘመኑም አይፈቅድም
    እንዚህ ሰዎች እያፈሰሱት ያለዉ ደም በእዉነት የማይሰማዉ ሰዉ ካለ ሰባዊነቱ ያጠራጥራል
    ይህ ሁሉ ሕዝብ በኦሮምያ በአማራና በተለያየ ቦታ የሚያልቀዉ ወገን ነዉ ያዉም እኛ የምናየዉ ቻሜራ ያየዉን ነዉ ;
    በጨለማ ከየቤቱ ታፍኖ ተወስዶ የሚገደለዉን ታሪክና ጊዜ የሚያወጣዉ ይሆናል ።
    አሁን እኔ የማሳስበዉ ወያኔ በቀደደልን ቦይ መፍሰሱን አቁመን ሁሉም ሰዉ በዚህ በጨካኙና በገዳዩ በወያኔ መንግስት ላይ ትኩረት እንድናደርግ ነዉ።
    እግዚአብሔር ሀገራችንን የጠብቅልን

  18. I am a veteran of the gulf war and I find that official war zone to be less dangerous than living in Chicago’s south side, and many other inner cities. Prove me wrong, may be it is institutional, planned and systemic issue.

    Why do I say that? America was conceived and nurtured by violence. During the Roman empire time, people went to the coliseum to watch people being killed and in major cities of America, you only have to look out of your windows. It is another black country in a white country.

    God help us and the popular resistance will continue!

  19. ወገኖቼ !! የኢትዮጵያ ህዝብ ( ወያኔዎችን ) አያካትትም !!
    በሣውዱ ፣ በሊቢያ ፣ በደቡብ አፍሪካ ፣ በቀይ ባህር፣ ኢትዮጵያውያን በሀገር ውሥጥ እንደ ቅጠል ሲረግፉ ህዝቡ በሠላማዊ ሠልፍ ሢጮህ የሚያሾፉ ዛሬ ምን ተገኘ ?? ይልቅ የሚበጀን
    የድርጅት ጋጋታ ሣይሆን ሼጣን ያመጣብንን መከፋፈል አቁመን እጅ ለእጅ ተያይዘን ይህችን ሀገር እናድናት ።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!!

  20. ሃገራችን ኢትዮጵያ በትግራይ ወሮበሎች እየተመዘበረች፣ ወገኖቻችን በግፍ እየተጨፈጨፉ፣ በአልሞ ተኳሾች በከባድ መርዘኛ ጥይት ግንባር ግንባራቸውን እየተመቱ እንደቅጠል የሚረግፉት፣ መሬታችን እንደ ገና ዳቦ ተሸንሽኖ ለጎረቤት ሐገራት እጅ መንሻ የሚሰጠው፣ በዘር በጎሳ በክልል ተከፋፍለን እርስ በርሳችን የጎሪጥ እንድንተያይ የተደረገው፣ ወያኔዎቹ የነጮቹን ጥቅም እና ፍላጎቶች ከኢትዮጵያ ፍላጎትና ጥቅም ውጪ ሙሉ በሙሉ ስላሟሉላቸውና እንደ ቆሻሻቸው ጫማቸው ሥር ስለተንከባለሉላቸው፣ የጦር መሣሪያ፣ ገንዘብ፣ ወዘተ እስከአፍንጫቸው በማስታጠቅ ይኸው ሃገራችንን ዛሬ እንዲህ ካለው የዘቀጠ ደረጃ ላይ እንድትደርስ አድርገዋታል !!

    ነጮቹ የራሳቸውን ሐገር ጥቅምና ፍላጎት እንጂ ስለሌላው ሐገር (ስለሚደራደሩት ሐገር) በፍፁም ግድ የላቸውም !!

    በራስ መተማመናችንን፣ ሐገር ወዳድነታችንን፣ መልካም እና አኩሪ ስነልቦናችንን፣ ለራሳችን ራሳችን የመወሰን አቅማችንን፣ ወዘተ ከላያችን ቀምተው በመውሰድ እና ሞራላችንን በማላሸቅ በጫማቸው ሥር በቋሚነት ረግጠው ታዛዥ አገልጋዮቻቸው ብቻ እንድንሆንላቸው ነው የሚፈልጉት !!

    ይኸው ዛሬ በትግሬ ነፃ አውጪ ነን ባዮች ተመርኩዘው በመጠቀም ወደታች እንድንዘቅጥ አድርገውናል !!

    ከዚህ አባዜ መውጣት እና በሃገራችን በኢትዮጵያ በራስ የመተማመናችንን ሐይል እና ጠንካራ ሰብአዊ ሞራላችንን ከፍ አድርገን ማሳየት እና ኮራ፣ ቀና ብለን መታየት አለብን !!

    ነጮቹም ከራሳቸው ሐገር ፍላጎትና ጥቅም አኳያ ለሚያደርጉት የዲፕሎማሲ ግንኙነት እኛም ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ጥቅምና ፍላጎት ከምናስከብርበት ሁኔታዎች አንፃር ብቻ ነው መስማማት ያለብን !!

    ሃገራችንን ኢትዮጵያን የሚጎዱ ወይም የማይጠቅሙ ሁኔታዎች ላይ ግን በምንም ተአምር አንደራደርም !!

    ነጮች ለራሳቸው ብለው በሚያጠነጥኑልን ወጥመድ ውስጥ በመወተፍ የሃገራችንን ክብር እና ልእልና በፍፁም ማስደፈር የለብንም !!

    ድል ለኢትዮጵያና ለተባበሩት ኢትዮጵያውያን በሙሉ !!

    እግዚአበሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅልን፣ ይባርክልን !!

    አሜን !!

  21. ከሁሉም በፊት ግን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ያቀጣጠለውን ትግል ከግቡ አድርሶ የትግሬ ነፃ አውጪ ነኝ በዩን ወሮበላ ፋሽስት ቡድን ከነሰንኮፉ ነቅሎ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ማጥፋት አለበት !!

    ኢትዮጵያ በእግዚአሔር ርዳታ ዘለአለማዊ ድልን ትጎናፀፋለች !!

  22. ሄይ! እነዚህን አሜሪካ እንግሊዝ ምናምን እየተባሉ በፍርፋርያቸው ሰው እየደለሉ በሰው ሃገር ገብተው ሰላማዊን ህዝብ የሚያስጨፈጭፉ የጥልቁ ተጠሪዎች ጋር ምንም አይነት ድርድር ባታደርጉ መልካም ነው። የት ነበሩ የዛ ሁሉ ህዝብ ደም ሲፈስና ነፍስ ሲጠፋ ፤ ወጣቱ አሁንም ድረስ ከሚኖርበት ሰላማዊ ቤት ከናት ካባቱ ጉያ እየተወሰደ ሲታረድና ሺባ እያደረጉት ሲመልሱት የት ነበሩ?? ፤ አሁን የአደራ መንግስት ምናምን እያሉ የሚቦተልኩት ፤ ህዝብ መብላትና መኖር አቅቶት በየባህሩና በየበረሃው ህይወቱ ሲቀጠፍ የት ነበሩ አሁን ህዝብ በቃኝ ብሎ በጀመረው ነገር ገብተው እንደዚህና እንደዝያ የሚሉት። የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች እያንዳንድዋን የምታደርጓትን ነገር ጥንቃቄ አድርጉባት። ለነጻነቱ እንደጎርፍ የፈሰሰውን ደም ወክላችሁ ነውና እዛ ያላችሁት ውሳኔው የአሜሪካ ሳይሆን ደሙን ያፈሰሰው ህዝብ ነው። ይህ ህዝብ እነዚህን ባዶ ጭንቅላቶች ፡ በፌክ ቤኤ ና ኤምኤ ተሰግስገው እንኳን ሃገር ኩሽና የማስተዳደር ችሎታ የሌላቸውን ፤ ከስርቆት ሌላ ምንም የማያውቁ ቆሻሾች ህዝቡ አንዴና ለመጨረሻ ላያያቸው እየታገለ ነውና መወገድ አለባቸው። ደብረጽዮን የሚባል ለሚጠየቀው ኢንተርቪ ምን እንደሚመልስ የማያውቅ ፡ አሁንም ከሃያአምስት አመት በኋላ ሰለደርግ የሚያወራ ግብጣ ራስ ፡ ስንት የተማረ ህዝብ ያለባት ሃገር ከሰው ጀርባ ተሸሽጎ የሚለውን የማያውቅ ደደብ ያችን የመሰለች ሃገርና ህዝብ በርሱ ነው የሚመሩት።

    Let them go hell. enough is enough it more than enough. it is their turn let them go to jail.

  23. Though we Ethiopians’ are betrayed so many time with U.S government still we have not exhausted our hope that the US government will stand on the side of Ethiopian People.Indeed this is a time to rectify the mistakes that Herman Kohn made on the decision that Ethiopia become a land locked country , with out port.

  24. ምነው እራሳችን ስትሉ አልነበረም ምነው ወደ አሜሪካ ፊታችውን መለሳቹ አሜሪካ ስልጣን ላይ ጉብ ልታደርጋቹ ወይ ተኣምረኛው መድሃኒያለም ጉድ ሳይሰማ ምን አይሆንም ነው የሚባለው ኮሚኮች ናቹ፡፡

  25. ለአሜሪካን ሬድዩ የዐማረኛው ቆንቆ ስርጭት የሚታወከው በተለይ ኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከት ጉዳይ ከተዘገበ በማንኛውም አቅጣጫ ያፍኑታል ይረብሹተታል ማን ወያኔና የወያኔ ተባባሪዎች እንድሁም ምሁራን ተብየዎች ይባስ ብሎ ስለሃገራችን ጉዳይ መስማት አትችሉም፣ማንበብ አትችሉም መወያየት አትችሉም አብራችሁ አትኖሩም ነው እያሉ ያለነው፡፡ ኑሮ ከሆነ ማለት ዜጎነትን ክደው እየገደሉንና እያጠፋን ነው!
    መማር፣ማንበብ የሕልውና ጉዳይ የሃገር ማለት የኢትዮጵያዊያን ጉዳይ ነው! እንጂ ንባብ ጊዜ ማሳለፊያ ብቻም አይደለም!
    ንባብ የሃገርን የትውልድን ህልውና የሕወት ጉዳይ ነው! የማያነብ ትውልድ ሃገር፣ሃይማኖት፣ቀጣይ ትውልድም ሃገርም አይኖርም!
    ምሁራን ስለሃገራቸው የጋር ቆንቆ ያልያዙት የወያኔ አጋዥ ምሁራን የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር ውስጥ ከተውናል!
    እኛ ዛሬ ኢትዪጵያዊ ነኝ ማለት የምንገደልባት ሃገሬ በጎጥ መቼ ነው በቃሽ የምትባለው?
    ወያኔዎችና አንዳንድ ምሁራን ተብየዎች ሕዝብ ውስጥ ፈንጂ እየቀበሩና ዛሬም እየፈነዳ ነው ያለው! በአማራው ውስጥ በኦሮሞ ውስጥ ይህንን ነው እየሠሩ ያሉት
    እንደ ምሁር መቼ ነው ማሰቢያቸውን የሚቀይሩት?
    ሳ.አ

  26. ለአሜሪካን ሬድዩ የዐማረኛው ቆንቆ ስርጭት የሚታወከው በተለይ ኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከት ጉዳይ ከተዘገበ በማንኛውም አቅጣጫ ያፍኑታል ይረብሹተታል ማን ወያኔና የወያኔ ተባባሪዎች እንድሁም ምሁራን ተብየዎች ይባስ ብሎ ስለሃገራችን ጉዳይ መስማት አትችሉም፣ማንበብ አትችሉም መወያየት አትችሉም አብራችሁ አትኖሩም ነው እያሉ ያለነው፡፡ ኑሮ ከሆነ ማለት ዜጎነትን ክደው እየገደሉንና እያጠፋን ነው!
    መማር፣ማንበብ የሕልውና ጉዳይ የሃገር ማለት የኢትዮጵያዊያን ጉዳይ ነው! እንጂ ንባብ ጊዜ ማሳለፊያ ብቻም አይደለም!
    ንባብ የሃገርን የትውልድን ህልውና የሕወት ጉዳይ ነው! የማያነብ ትውልድ ሃገር፣ሃይማኖት፣ቀጣይ ትውልድም ሃገርም አይኖርም!
    ምሁራን ስለሃገራቸው የጋር ቆንቆ ያልያዙት የወያኔ አጋዥ ምሁራን የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር ውስጥ ከተውናል!
    እኛ ዛሬ ኢትዪጵያዊ ነኝ ማለት የምንገደልባት ሃገሬ በጎጥ መቼ ነው በቃሽ የምትባለው?
    ወያኔዎችና አንዳንድ ምሁራን ተብየዎች ሕዝብ ውስጥ ፈንጂ እየቀበሩና ዛሬም እየፈነዳ ነው ያለው! በአማራው ውስጥ በኦሮሞ ውስጥ ይህንን ነው እየሠሩ ያሉት
    እንደ ምሁር መቼ ነው ማሰቢያቸውን የሚቀይሩት?
    ሳተናው አሊ

  27. እኔን የማይገባኝ ነገር፡ ያለ ምዕራባውያን ፍላጎትና ጥቅም መኖር፡ መወሰን የማንችልበት ደረጃ ላይ ነን ማለት ነው? አረ እባካችሁ በአባቶቻችን ደም ላይ አንረማመድ፡ እናንተን ከዚህ አሳፋሪ ተገዢነት ነጻ ለማድረግ እኮ ነበር ውድ ሕይወታቸውን ሰውተው ነጻ ምድር ከነማንነታችን ያስረከቡን፡ አረ ወደየት ነው የምንሄደው ጎበዝ? ተዉ እንጂ ቆም ብሎ ማሳብ እኮ ብልህነት ነው፡ ማነው በራሳችን፡ በሀገራችን ጉዳይ ላይ የሚወስነው፡ ማነው የኢትዮጵያዊ ደም ከንቱ ቆሻሻ የትም የሚደፋ ነው፡ ያለው ማነው የአሚሪካውያን ደም ወተት በእንክብካቤ ሊያዝ የሚገባው ነው ያለው፡ አሁን ነው ትክክለኛው ሞት አንዴ ሳይሆን ሺኽ ጊዜ ሞት፡ ነጻነታችንን መፍሰስ በማያቆም ደማችንማ ለመደራደሪያነት ካቀረቡት ተደራዳሪዎቹም ጠላቶቻችን ናቸው እንጂ ከወያኔ ባንዳዎች በምን ሊለዩ፡ !”ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ” ማለት አሁን ነው፡ ጃል ደሞስ ሁለቱን ብቻ ለይቶ ማወያየትስ የሰይጣናዊው ሥራቸው ተቀዳሚ አካሄድ አደለም ትላላችሁ? ዘንድሮም የእኛ ፖለቲከኞችና ምሁራን ልብ መግዛት አልቻሉም ማለት ነው? በዚያች አንድ ወንበር ጦስ ይህቺ ሀገርና ሕዝብ ሰላምና የተረጋጋ ሕይወት እንዳጡ ይኑሩ፡? ? ? ለምን ከሌሎች መማር አቃታቸው? ቢስማሙና የተሻለ የመንግሥት ፕሮግራም እየነደፉ ሀገራቸውን አረጋግተው በሕዝባቸው እየተመረጡ በተራ ቢቀመጡበት አይሻላቸውም? ? አሁንም የአሜሪካን አሸማጋይነት ባለበት ኢትዮጵያውያንን የሚጠቅም፡ የፈሰሰውን ደም የሚክስ መንግሥት ይመጣል ብዬ አላምንም፡ አሁን ኢትዮጵያ ጥቁር ለብሳ ማቅ ነስንሳ መቀመጫዋ ዘመን ላይ ደርሳለች፡ ጭራሽ በሞግዚት? ለስንቶቹ ነጻነት ብርቱ ክንድ እንዳልነበረች ተምረናል ባሉ ሆድ አደር ፍርፋሪ ለቃሚ ልጆቿ አማካኝነት የአቅመቢስነት፡ (የቀኝ ተገዢነቷን) መርዶ ሰማች አበቃላት ሀገሬ፡ ምንላድርግልሽ እኔ? ኢትዮጵያ ጎብጠሽ ያስተማርሻቸው ልጆችሽ ለምዕራባውያን ሸጡሽ፡ እርሜን ላውጣ ሀገሬ፡ በዘመኔ ዳግም የተለመደውን ድልሽን አያለሁ ብዬ ነበር እንጃ እማማ፡ ፈጣሪ ይሁንሽ።

  28. ሌባ ምን ለማለት እንደፈለግህ ይገባናል በአንተ ቤት አንጓጠህ ሞተሀል የቀሰርካትን ጣትህን ወደ ራስህ መልስና እኔ ምን ሠራሁ ምንስ ኦየሠራሁ ነዉ በልና ራስህን ጠይቅ ወይ ለሆድህ የተገዛህ አለቅላቂ ነህ ወይ ደግሞ ሥራ ፈት ወረኛ ነህ።

  29. This guy is a,

    1. CIA agent Ethiopian traitor or

    2. a ferenji American

    ===========> ” Anonymous says: August 31, 2016 at 7:18 pm

    USA is a country that is working 24/7 for it’s strategic interest around the globe so stop piling on America and work for your own strategic interst it might start first by getting together and agreeing on a road map forward instead of wining who was called to this meeting or not sorry if you find it offensive . ”

    I think Ethiopians who hear an “Ethiopian” saying the above quote should regard him as a CIA agent whose loyalty is not to Ethiopia but to USA. Such an “Ethiopian” is a traitor !

    >first by getting together and agreeing on a road map forward

    You see, how these cancers of humanity play with us, as if we dont know that such group (CUDP) and plan already existed in 2005 G.C. and that that was sabotaged by the evil country, including by using its agents within CUDP ?

  30. Ene lemin alimelisilihim weyane wediko ewunetegha menigist simeseret yane yanesawal newu yalut profeseru tikikil bilewal

  31. ኸርማን ኮክን?።።።። ነገር ከማበላሸት የማይመለሥ፣ጭንቅላቱ የደነበሸ።በነበረበትየቆመ ሽማግሌ።

  32. Look at this Neftegas . They are in full force singing the never ending song. It is your stupid so called Ethiopianism that brought the Woyane murderers in the first place. The fact that you sing the same song everyday does not mean that everybody in our country accepts your disgusting chauvinistic ideology .

    Did your Orthodox Church consulted the Sidams, Oromos, Kennebatas, Somalis, Wolitas, Hadyese and others when it came up with your so called flag?

    TPLF is about to die. But that does not mean we will accept your disgusting so called Ethioianism which promotes and nurtures one culture. Stop parroting about your your Andent party and think about new ideas that unites the whole people.

  33. @ Metsihaf,

    you are absolutely correct.

    But we have to keep a cool mind and evaluate the situation.

    ” ተምረናል ባሉ ሆድ አደር ፍርፋሪ ለቃሚ ልጆቿ አማካኝነት የአቅመቢስነት፡ (የቀኝ ተገዢነቷን) መርዶ ሰማች ”

    Here you should talk about CIA agent Ethiopians. According to estimations there are thousands of Ethiopian CIA agents right now, based at home and abroad.
    The CIA simply buys Ethiopians with money. In the meantime the CIA has infiltrated all Ethiopian sectors of society (journalism, academia, politics, military, economics, trade etc) with its agents. CIA is a cancer, and Ethiopia must be cleansed from it, just like Turkey did about a month ago.

  34. You subhuman ferenji slave, there is no place for you in Ethiopia and Africa. Ethiopianism and Black nationalism will prevail over White supremacy.

    White culture and languages will be wiped out from Africa ============> ” Damo says: September 1, 2016 at 5:38 am

    Look at this Neftegas . They are in full force singing the never ending song. It is your stupid so called Ethiopianism that brought the Woyane murderers in the first place. The fact that you sing the same song everyday does not mean that everybody in our country accepts your disgusting chauvinistic ideology .
    Did your Orthodox Church consulted the Sidams, Oromos, Kennebatas, Somalis, Wolitas, Hadyese and others when it came up with your so called flag?
    TPLF is about to die. But that does not mean we will accept your disgusting so called Ethioianism which promotes and nurtures one culture. Stop parroting about your your Andent party and think about new ideas that unites the whole people.”

  35. Exactly ==========> በራስ መተማመናችንን፣ ሐገር ወዳድነታችንን፣ መልካም እና አኩሪ ስነልቦናችንን፣ ለራሳችን ራሳችን የመወሰን አቅማችንን፣ ወዘተ ከላያችን ቀምተው በመውሰድ እና ሞራላችንን በማላሸቅ በጫማቸው ሥር በቋሚነት ረግጠው ታዛዥ አገልጋዮቻቸው ብቻ እንድንሆንላቸው ነው የሚፈልጉት !!

    White devil and cancer of humanity, go to hell !

  36. I like to believe that you are a lost soul-one of those who had the misfortune of having been mis-educated in some missionary establishment. You were made to hate everything Ethiopian including its flag, and one of the oldest religious institutions in the world, the Ethiopian Orthodox Church which has contributed immensely to our nation.
    The Ethiopian flag was not brought into being by the Orthodox Church.
    It is the oldest flag in the world for that matter, that has flown for over three thousand years. You are a primitive creature whose truth comes from hearsay and not undisputed facts.
    Yes, we the preponderant majority of Ethiopians will die for our unity, which is the source of our strength.
    You may be one of those pathetic souls who suffer from an undue sense of inferiority because the false teachings of divisive missionaries.
    Surely, they may have told you that you were incorporated to today’s Ethiopia in the last 100 years and that the Ethiopian church is not yours.

    If you study your history, the people you mentioned had been Ethiopians for at least a thousand years. The Church you attempted to vilify has been the faith of many Ethiopians as far as Gamo Gofa for 1500 years. It is a million times closer to you than the faith the racists brought you up with.
    Ethiopians will prevail and the the ethno-fascist woyanes will breathe their last. Long live the motherland.

  37. The commentaries on America’s sinister intention to meddle again in our affairs, have delighted me immensely.We all have come to know the thinking of the evil empire. America that still treats our cousins, African Americans as dangerous beasts after dehumanizing them for over 400 years, should not have a say in our affairs. Its role in dismantling many countries is evident.

    Its hostility to Ethiopia is long-standing. Its Secretary of state in 1935 Cordell Hull, was Mussolini’s cheerleader. Yes he sent a telegram congratulating the Fascist Italian leader when his army of conquest entered Addis Ababa after slaughtering tens of thousands of Ethiopians.
    America was privy to the League of Nations’ unjust verdict of refraining from condemning the invasion of a member of the League Nations (Ethiopia) by another (Italy). The greater irony was that the same UN body of which the US was the most dominance force, sanctioned weapons embargo on both Ethiopia as well as Italy, which was one of the leading producers of military hardware.
    Carter’s America, betrayed Ethiopia at a very critical period in its history when Somalia waged a war of conquest by refusing to deliver weapons that had been paid for.
    America effectively presided over Ethiopia’s partition . It then brought terrorist Tigres who as today, were avowedly anti-Ethiopian Tigres into power. Herman Cohen was the midwife in all that. I would not be surprised if America’s CIA has not given the TPLF technical advise on the most refined genocidal method to wipe out Amaras. America, we loathe you. Please, stay away.

  38. Go to hell with your Debtera education. Unlike your twisted thinking, I don’t hate anyone one or flag. Keep your flag and religion to yourself . You will not be allowed to resuscitate the old Neftega ideology and impose on others. You can keep your religion and flag in your area.

    The Oromos can keep their flag in their region since they created it to identify them sled and it by no means represents others others. The same is true with Tigrians and others.

    What we need now is a common symbol that lead us to real unity. You can keep your flag and allow to fly over the roof your Orthodox church. But, never attempt to impose it on others. I think it you who is suffering from inferiority complex. Go and teach your fairtales to wasps like you!

  39. አሜሪካ ማለት እዲሷ አትላንቲስ ናት፡፡ዱባይ ደግሞ አዲሷ ሰዶምና ገሞራ ናት፡፡
    አትላንቲስ ማለት ከጥፋት ውሃ በፊት ነበረ የሚባለው ስልጣኔ(ምን ስልጣኔ ይባላል ስይጣኔ ነው እንጂ) ነው፡፡አትላንቲስ የሚባለው ስልጣኔ በጥፋት ውሃ እንደጠፋ ይነገራል፡፡እግዚአብሄር በአትላንቲስ ዘመን የነበረውን ሃጢያትና ግፍ ስለተጠየፈ ሰውን በመፍጠሬ ተፀፀትኩ ብሎ አትላንቲስን በጥፋት ውሃ እንዳጠፋት ይነገራል፡፡አሜሪካ ዲሞክራሲ ነች ብሎ የሚያስብ ካለ እርሱ ጅል ነው፡፡አሜሪካ እንዴት እንደተመሰረተች ታሪክን መመርመር ይገባል፡፡አሜሪካ የፀረ-ክርስቶስን የ666 ስርዓት ቅድመ ሁኔታ ለማመቻቸት የተፈጠረች ሀገር ናት፡፡ሁኔታውን አመቻችታ ስታበቃ ቀስ በቀስ የምትዳከምና የምትፈራርስ ሀገር ወይንም ኢምፓየር ነች፡፡አሜሪካ የዲሞክራሲ ሀገር ነች ብሎ የሚያስበው የተማርኩኝ ነኝ ብሎ የሚያስበው አብዛኛው ጥራዝ-ነጠቅ ምሁር ነው፡፡አሜሪካ የዲሞክራሲ ሀገር ነች ብሎ የሚያስበው የአሜሪከን ኢን-ኦርጋኒክ ጂኤምኦ በርገር እየገመጠ ሀገሩ ትዝ ስትለው ሰልፍ እየወጣ መለፍለፍ ስለሚቻል ብቻ ዲሞክራሲ አለ ብሎ የሚያስብ ነው፡፡አይ ዲሞክራሲ፡፡ሰይጣንም እኮ የፈለከውን ወንጀል ግፍ ሃጢያት እንድንሰራ ዲሞክራሲ ይሰጥሃል፡፡አሜሪካ ውስጥ ያለው ዲሞክራሲ ሰይጣን ያመጣው ሰይጣናዊ ዲሞክራሲ ነው፡፡አሜሪካ ውስጥ እኮ የሰይጣን ቸርች የሚባል አለ፡፡ሰይጣን እራሱ አሜሪካ ውስጥ በነፃነት እንዲንቀሳቀስ ዲሞክራሲ ተፈቅዶለታል፡፡ሰይጣን እጅግ ሲበዛ ብልህ ነው፡፡የሰውን ልጅ ዲሞክራሲ እያለ ያጃጅላል፡፡ብዙ ሰዎች ከእግዚአብሄር ይልቅ ለምን ሰይጣንን እንደሚወዱት ወይንም እንደሚመርጡት ታውቃላችሁ?ሰይጣን ክፉ የሆነውን ነገርና ሃጢያት ሁሉ እንደፈለግን እንድንሰራ ነፃነት ወይንም ዲሞክራሲ ይሰጠናል፡፡ሰይጣን ግብረ-ሰዶሙን፣ሌዝቢያንነቱን፣ዝሙቱን፣ፅንስ ማስወረዱን፣መስረቅ ማጭበርበር ሰው መግደሉን፣እንደፈለግን ያለ ፆም ፀሎት 24 ሰዓት እየበላን እየጠጣን እየጨፈርን የስጋ ፍቃድ ብቻ እየፈፀምን እንድንኖር ይፈቅድልናል፡፡እግዚአብሄር ግን ይህንን ሁሉ ሃጢያትና ግፍ አይፈቅድልንም፡፡እግዚአብሄር የሰውን ልጅ በአርአያውና በአምሳሉ ስለፈጠረው ይህንን ሁሉ የስጋ ፍቃድ ፈተና አሸንፎ የመንፈስ ፍሬን አፍርቶ ከተገኘ የሰውን ልጅ ለትልቅ መለኮታዊ ክብር እንዲበቃ አጭቶታል፡፡ሰይጣን ምድራዊ ነፃነትንና ዲሞክራሲን ሌላወንም የስጋ ፍቃድ ሁሉ እንደፈለግን ይሰጠንና ከዚያ በኋላ ግን ዘላለማዊና ሰማያዊውን የክብር ቦታ እንድናጣ ይፈልጋል፡፡እግዚአብሄር ግን ለምድራዊ ህይወት የሥጋ ፍቃድ ገደብ እንድናበጅለት እና ልቅ የሆነ ዲሞክራሲንና ነፃነትን በመከልከል የማይቀረውን ዘላለማዊ ሰማያዊ ክብር እንድንወርስ ይፈልጋል፡፡አሜሪካ ዲሞክራሲ ነች ብሎ የሚያስብ ካለ ተሳስቷል፡፡አሜሪካ ውስጥ ነፃነትና ዲሞክራሲ የሚፈቀድልህ እራሱ ሰይጣን ለራሱ እቅድ ሲል ባስቀመጠልህ መስመር እስከተጓዝክ ድረስ ብቻ ነው፡፡ይህንን ሁሉ ያነሳሁት ዲሞክራሲ በሚባል በሽታ የተለከፈው የኢትዮጵያ ጥራዝ-ነጠቅ ምሁርና ፖለቲከኛ አሜሪካን እንደ ቅዱስ የዲሞክራሲ ገነት ማየቱ ከባድ ስህተት ስለሆነ ነው፡፡በጥራዝ-ነጠቅ አስተሳሰብ እየተመራ ንጉሱን በመገልበጥ ላለፉት 50 ዓመታት ያህል በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ቀውስ እንዲፈጠር ያደረገውም የምእራቡን አለም በተለይም አሜሪካን እንደ ቅዱስ የስልጣኔ ገነት የሚያየው ይኸው ጥራዝ-ነጠቅ ኤሊት ነው፡፡እነዚህ ልሂቃን የፓርቲ ፖለቲካ፣ዲሞክራሲ፣የሽግግር መንግስት ገለመሌ ከሚባል የተለመደ አስተሳሰብ ውጪ ምንም ነገር አያስቡም አያወሩም፡፡አሜሪካና እንግሊዝ የዛሬ 25 ዓመት ከለንደን ኮንፈረንስ በኋላ ኢትዮጵያን የምታክል ታላቅና ታሪካዊ ሀገር ወያኔና ሻእብያ ለሚባሉ ማፍያ ቅጥረኞች አሳልፈው ሰጧት፡፡ኢትዮጵያን ላማዳከምና ለማፈራረስ እነዚህን ሃይሎች የእርዳታና ብድር ስኳር እያላሱ እንደ ቅጥረኛ ማፍያ እንደሚፈልጉት ሲጠቀሙባቸው እና የቤት-ስራቸውን ከሞላ ጎደል ካሰሯቸው በኋላ ይህ አይነት የታቀደ ቀውስ ሲመጣ አሁንም ለኢትዮጵያ ከአምላክ የተላኩ አዳኝ መሲህ ሆነው እየቀረቡ ነው፡፡አሜሪካኖችና እንግሊዞች ይህ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው ቀውስ እንደሚመጣ አስቀድመው የሚያውቁት የዛሬ 25 ዓመት ደርግ ወደቆ ወያኔንና ሻእብያን ከለንደን ኮንፈረንስ በኋላ ሁለቱን ሃይሎች በይፋ ስልጣን ላይ ሲያወጡ ነው፡፡በሰሜን አፍሪካ በምስራቅ አፍሪካ በመካከለኛው ምስራቅ የተፈጠረው አጠቃላይ ምስቅልቅልና የሀገራትና መንግስታት ቀስ በቀስ መፈራረስና የህዝቦች መሰደድ መሞት በጥራዝ-ነጠቅ ሰዎች እንደሚወራው በዲሞክራሲ መጥፋት ወይንም በአገዛዞቹ አምባገነንነት አይደለም፡፡ይህ ሁሉ ቀውስ ከ20 እና 30 ዓመታት በፊት አስቀድሞ የታቀደ ነገር ነው፡፡ሶማሊያ፣ኢራቅ፣ሊቢያ፣ሶርያ፣ሱዳን ወዘተ መፈራረስ አለባቸው ተብለው በአሜሪካ የፔንታጎን የሚሊታሪ ሊስት ውስጥ የተመዘገቡ ሀገራት ናቸው፡፡የዲሞክራሲና የአምባገነንነት ጉዳይ ቢሆንማ ኖሮ እነ ሳኡዲ-አረብያ፣ካታር፣ኦማን፣አረብ ኤምሬትስ፣ኩዌት ወዘተ በንጉሳዊ ሞናርኮች አይደለም እንዴ የሚገዙት፡፡እነዚህ ሀገራት በአሜሪካና በምእራቡ አለም እንኳንስ ኢ-ዲሞክራሲያዊ ተብለው ሊወገዱና ሊጠሉ አይደለም ጭራሽ ወዳጅነትና ጥበቃ ያላቸው ናቸው፡፡ሳዳም ሁሴን፣ጋዳፊ ባሽር አልአሳድ እና ሌሎችም አረብ አብዮት እየተባለ በተሳሳተ መንገድ በሚጠራው የለውጥ ማእበል የተወገዱት ወይንም የሚወገዱት ከላይ ከጠቀስኳቸው የዓረብ ሀገራት ለህዝባቸው የከፋ አምባገነን ሆነው አይደለም፡፡በአጭሩ በአሜሪካና በምእራቡ አለም ስለማይፈለጉ እና የአሜሪካን ጥቅም ወይንም የአሜሪካ የውጪ ፖሊሲ የሚባለውን ነገር ስለሚጋፉ ነው፡፡እረ ለመሆኑ የአሜሪካ ጥቅም ወይንም የአሜሪካ የውጪ ፖሊሲ የሚባለው ነገር ምንድን ነው?የአሜሪካ ጥቅም ወይንም የአሜሪካ የውጪ ፖሊሲ የሚባለው የተለየ ሰው የማይረዳው የተለየ ሚስጥር አይደለም፡፡የአሜሪካ ጥቅም ወይንም የአሜሪካ የውጪ ፖሊሲ ማለት በአጭሩ ጊዜውን ጠብቆ በዓለም የሚመሰረተውን ግሎባላይዜሽን የሚል አሳሳች ሽፋን የተሰጠውን ዋና መቀመጫውን እየሩሳሌም የሚያደርገውን የፀረ-ክርስቶስን ወይንም የ666 የዓውሬውን ስርዓት ቅድመ ሁኔታ ማመቻቸት ማለት ነው፡፡አሜሪካ ጥንቱንም ስትመሰረት በዚህ እቅድ ነው፡፡
    የፀረ-ክርስቶስን ወይንም የ666 የዓውሬውን ስርዓት በዓለም ላይ ለማንገስ ሲባል ሀገራት ቀስ በቀስ እየፈራረሱ ያሉት እነዚህ ሀገራት መንግስታቸውን በፈቃደኝነትም ሆነ በሃይል ለአውሬው አሳልፈው ማስረከብ ስላለባቸው ነው፡፡ዮሃንስ ራእይ ምእራፍ 17 እና ምእራፍ 18 ሙሉውን ላነበበ ይህንን ይረዳል፡፡ስለወያኔ ብዙ ይነገራል፡፡ዋናው ነጥብ ያለው ግን ወያኔም የዚህን የፀረ-ክርስቶስን ወይንም የ666 ቅድመ ሁኔታ የሚያመቻች የውጪው ዓለም ቅጥረኛ ሃይል ነው፡፡የወያኔ ሰልጣን እንደ ምፅአት ቀን የሞት የሽረት የሆነውም ለዚህ ነው፡፡አንዳንድ ወያኔ ትግሬዎች ግንባራቸው ላይ 11 ቁጥር ምልክት ሲነቀሱ እንዴት አይገባንም፡፡በመጨረሻው ዘመን የአውሬው ምልክቱ የሌለባቸው ሰዎች አይሸጡም አይለውጡም የተባለው በተወሰነ መንገድ ለሙከራ እየተተገበረ እኮ ነው፡፡ኢትዮጵያ በውጪ እርዳታና ብድር ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ጥገኛ እንድትሆን የተደረገው እኮ ኢትዮጵያን በዚህ የአለም ስርዓት ውስጥ ለማጠቃለል ተብሎ ነው፡፡ለዚሁ ዓላማ ሲባል የውጪ ሃይሎች በወያኔ በኩል ኢትዮጵያ ላይ ላለፉት 25 ዓመታት በተለይም ከ2000 ዓ.ም ወዲህ በከፍተኛ ሁኔታ ኢንቨስት እያደረጉ ነው፡፡ኢትዮጵያ ለዘመናት ጠብቃ ያቆየችውን ኢትዮጵያዊ ማንነት ማለትም ያላትን መንፈሳዊ ሀብት፣ታሪካዊ ሀብትና፣ባህላዊ ሀብት ከእጇ አውጥታ እንድትለቅ ለማድረግ በእርዳታና ብድር በተገነባ ኢኮኖሚ አማካኝነት የግድ የምእራቡን አለም ዘመናዊነት እና አርተፊሻል ስልጣኔ በህዝቡ ውስጥ ቀስ በቀስ ማስረፅና ማስፋፋት ያስፈልጋል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት የውጪ ሃይሎች በጥቅም በመለመሏቸው የራሳችን ኢትዮጵያውያን ዜጎች አማካኝነት ሰፊ ኔትወርክ ተዘርግቶለት የኢትዮጵያዊነትን ማንነት የሚበርዝና የሚሸረሽር ከፍተኛ ስራ ነው የተሰራው፡፡
    ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረው አጠቃላይ ቀውስ ጥራዝ-ነጠቆች እንደሚያወሩት
    ዝም ብሎ ከዲሞክራሲ እጦት የመነጨ ሳይሆን ከዚህም በላይ ጥልቀትና ስፋት ያለው ውስብስብ ነው፡፡ሀገር ልክ እንደ ሰው ግኡዝ አካል መንፈስና ነፍስ ያላት ናት፡፡ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ አድጋለች ተለውጣለች የሚሉት ምናልባት ነፍስና መንፈሷን እረስተው የኢትዮጵያን ግኡዝ አካሏን ብቻ የሚመለከቱ ናቸው፡፡ታዲያ እነዚህ የውጪ ሃይሎች ኢትዮጵያ ውስጥ ካፈሰሱት ከዚህ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት የሚጠብቁት ብዙ ትርፍ አለ፡፡ከኢኮኖሚያዊ ጥቅም በበለጠ ከኢትዮጵያ ዋነኛው የሚጠብቁት ትርፍ የኢትዮጵያን መንፈሳዊ ሀብት፣ባህላዊ ሀብት፣ታሪካዊ ሀብት ወይንም በአጠቃላይ የኢትዮጵያዊነትን ሀብት መበረዝና ማጥፋት ነው፡፡ለምን ይህንን ማድረግ ፈለጉ ብለን ስንጠይቅ መልሱ ከላይ እንደተገለፀው አንደ ኢትዮጵያ አይነት የቆየ ታሪካዊ ሀገራዊ ማንነት ያላቸው ሀገራት የፀረ-ክርስቶስን ወይንም የ666 የዓውሬውን ስርዓት በዓለም ላይ ለማንገስ እንቅፋት ስለሆኑ ነው፡፡ሶርያና ኢራቅ ዋና ሰለባ የሆኑት እንደሚወራው ዲሞክራሲ ያላሰፈኑ በአምባገነን የሚገዙ ሀገራት ስለሆኑ ሳይሆን ከዚህ አነፃር ነው፡፡ልብ በሉ ISIS የሚባለው ሰይጣናዊ ሃይል በኢራቅና በሶሪያ ሆነኝ ብሎ ሲያጠፋ የነበረው ታሪካዊ ቦታዎችን ነው፡፡ከቀዝቃዛው ጦርነት በኋላ አሸባሪነት የተፈጠረው እና ተግባራዊ እየሆነ ያለው በጥልቁ አለም ሰይጣናዊ ሃይሎች ነው፡፡አላማውም የፀረ-ክርስቶስን ወይንም የ666 የዓውሬውን ስርዓት ለማስፈን ሲባል ሀገራትን ቀስ በቀስ ለማፈራረስ ተብሎ ነው፡፡ሌላው የአሸባሪነት ዋና ጥቅም በሰለጠነው አለም እና በሌላውም አለም ውስጥ ያሉት መንግስታቶቹ ባልፈረሱባቸው ሀገራት ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች ነፃነታቸውን አሳልፈው በመስጠት በአገዛዞቻቸው ሰጥ ለጥ ብለው አሜን ብለው እንዲገዙ ለማድረግ አሸባሪነት የሚባለውን እንደ ማስፈራሪያ አውሬ ለመጠቀም ነው፡፡አንደሚታወቀው አሸባሪነት ጊዜና ቦታ የማይገድበው አለም አቀፍ አውሬ እየሆነ ነው፡፡ምናልባትም ይህንን አሸባሪነት የተባለ አውሬ እንድንለማመደው እየተደረገ ያለው ዋናው የፀረ-ክርስቶስን ወይንም የ666 ዓውሬውን ስርዓት ካሁኑ እንድንለማመደው ለማድረግ ታስቦ ሳይሆን አይቀርም፡፡እባካችሁ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን ልብ ግዙ፡፡ዲሞክራሲ እያላችሁ ይህንን ህዝብ ግራ አታጋቡት፡፡እራሳችሁ በቅጡ ባልገባችሁ በዲሞክራሲ ስም ላለፉት 50 ዓመታት ብዙ ምስቀልቅል የፈጠራችሁት ይበቃል፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ እናንተ ዘወትር የምታወሩትን ዲሞክራሲ የሚባል ነገር ያን ያህል አያውቀውም፡፡በእርግጠኝነት የሚያውቀው ሀገሩን ኢትዮጵያዊ ማንነቱንና ከምንም በላይ አምላኩን እግዚአብሄርን ነው፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ በተገለጠ እውነትና በተገለጠ እውቀት የሚመራ የእምነትና የሃይማኖት ህዝብ ነው፡፡ይህ ህዝብ የማንነት ቀውስ ውስጥ ገብቷል፡፡ይህ ህዝብ ግሎባላይዜሽን በሚል ሽፋን ባለፉት 25 ዓመታት የምእራቡ አለም እርካሽ ባህልና ሃይማኖት እንደ ስልጣኔና ዘመናዊነት ተቆጥሮ እንደ ሸቀጥ የተራገፈበት ህዝብ ነው፡፡አሁን እየተደረገ ያለው አጠቃላይ ህዝባዊ አመፅ የዲሞክራሲ እጦት አይደለም፡፡ሃሳብን የመግለፅ የነፃነት እጦት ነው ለማለትም ይከብዳል፡፡የአንድ አገዛዝ ወይንም ስርዓት መልካምነት መለኪያው የመለፍለፍ ነፃነት አይደለም እንጂ በባዶ ሜዳ ያለ ሰሚ ለመለፍለፍ ከሆነ ከደርግ በተሻለ በወያኔ ዘመን የፕሬስ ነፃነት አለ፡፡ነገር ግን የሚያዳምጥ ከሌለ አዳምጦም መልስ የሚሰጥ ከሌለ የሰው ልጅ ዝም ብሎ የመለፍለፍ አባዜም የለበትም፡፡ሃሳብን የመግለጫው መንገድ ደግሞ ፕሬስ ብቻ አይደለም፡፡የድሮ እናቶቻችን እኮ ቡና እየጠጡ የሆድ የሆዳቸውን እያወጉ ማህበራዊ ችግሮቻቸውን ይፈቱ ነበር፡፡እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ የኢትዮጵያዊነት ማንነቱን እና ሀገሩን ተቀምቷል፡፡ድሃውም ሃብታሙም ምሁሩም መሃይሙም ገበሬውም ወታደሩም ባለጌውም ጨዋውም ከተሜውም ገጠሬውም ሁሉም እንደ ደረጃውና ጠባዩ የሚኖረው ሀገር ሲኖር ነው፡፡ሀገር ከሌለ ስለ ዲሞክራሲ አይደለም ስለነፃነትም ቢሆን ማሰብና ማውራት አንችልም፡፡ሀገር ከሌለ ውድ መኪናህን የምታሽከረክርበት መንገድ አይኖርህም፡፡ሀገር ከሌለ ቢዝነስ መስራት መዘነጥ መዝናናት የለም፡፡ሀገር ከሌለ የፓርቲ ፖለቲካ ምርጫ ገለመሌ የለም፡፡ሀገር ከሌለ ቤተ-መንግስት ስልጣን የለም፡፡ሀገር ከሌለ ነፃነት ዲሞክራሲ የለም፡፡ምክንያቱም ሀገር ከሌለ አምባገነንም ሆነ ዲሞክራት ገዥ ወይንም መሪ አይኖርም፡፡የድሮ አያት ቅድመ አያቶቻችን ወራሪውን ጣሊያን ለመዋጋት ፊት ለፊት የተጋፈጡት አስቀድመው ነፃነትን ስላጡ ሳይሆን ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እንዳለቻቸው ስለሚያውቁና ስለሚያምኑ ይህች ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገራቸውንም ሲያጡ ነፃነታቸውንና አጠቃላይ ማንነታቸውን እንደሚያጡ ስለተረዱ ነው፡፡በተለይ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ሲፈፀምበት የኖረው የአማራው አመፅ ደግሞ ከዲሞክራሲና ከነፃነትም በላይ የመኖር የህልውና ጥያቄ እየሆነ ነው፡፡ትግሬው በትግሬነቱ፣አማራው በአማራነቱ፣ኦሮሞው በኦሮሞነቱ፣ጉራጌው በጉራጌነቱ፣ጋምቤላው በጋምቤላነቱ፣ሱማሌው በሱማሌነቱ፣ሲዳማዊ በሲዳማነቱ፣ወዘተ ክርስቲያኑም እስላሙም ወንዱም ሴቱም ሌላውም ሁሉም በየፊናው አመቺ ነው በሚለው መንገድ ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር እያሰበ ኢትዮጵያን ከመፈራረስ ለመታደግ ሁሉም በየፊናው ይታገል፡፡እያንዳንዱ ቤቱን ካፀዳ ፓሪስ ፅዱ ትሆናለች እንደሚባለው ማለት ነው፡፡ደግሞም የለም በብሄር በሃይማኖት ሳንከፋፈል በአንድ ላይ ሆነን ነው የሚለውም በዚያው መንገድ ያድረገው፡፡ሁሉም ከራሱ ጠባብ ፍላጎት በላይ ለሀገር አስቦ የሚያደርገው ትግል እስከሆነ ድረስ መስማሚያው መንገድ አይጠፋም፡፡25 ዓመታት ሙሉ ዲሞክራሲ-ዲሞክራሲ እያለ በጥራዝ-ነጠቅ ሲለፈልፍ የነበረ ተቃዋሚ አንድ አድርጎ ያላደራጀውን ህዝብ ዛሬ በቅፅበት አንድ ሆኖ መታገል አለበት ለማለት ይከብዳል፡፡እነዲያውም ህዝቡ ነው አንድ የሆነው፡፡አንድ መሆን ያቃተው ተቃዋሚ ተብዬው ነው፡፡ምክንያቱም አብዛኛው ተቃዋሚ ከህዝብ አመፅ ወያኔ ሲወድቅ አድፍጦ ስልጣን ላይ ለመውጣት በየፊናው አድፍጦ የሚጠብቅና በዚህ ስሌትም የሚንቀሳቀሰ ነው፡፡ህዝቡ ለ25 ዓመታት የተሸከመው የወያኔ ቀንበር ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ነው በራሱ መንገድ ወደ አመፅ የሄደው፡፡ህዝቡ ለ25 ዓመታት ተቃዋሚ የሚባለው ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ እያለ ከመለፍለፍ ውጪ ምንም እንደማይፈይድለት ሲረዳ ነው በራሱ መንገድ ወደ አመፅ የሄደው፡፡ከህዝቡ ጎን ማንም የለም፡፡ከህዝቡ ጎን ያለው ጠንካራ የኢትዮጵያዊነት መንፈስና እራሱ እግዚአብሄር ብቻ ነው፡፡የኢትዮጵያ ችግር በአቋራጭ በአንድ ሰሞን የምርጫ ግርግር የሚፈታ የምርጫ ዲሞክራሲ ችግር ነው ብላችሁ ከአሜሪካ ጋር በጓሮ በር የፖለቲካ ሽርሙጥና ፈጽማችሁ በምርጫ ሽፋን ስልጣን ላይ በአቋራጭ ለመውጣት ያሰባችሁ ካላችሁ ደደቦች ሆዳሞችና ሀገር ከሃዲዎች ናችሁ፡፡ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ ፈጣሪ ትዝረጋለች እንደተባለው በዚያ መንገድ ነው ማመን ያለብን እና በራሳችን መንገድ የራሳችንን ችግር መፍታት ያለብን፡፡ኢትዮጵያ አሜሪካ ወይንም እንግሊዝ ላይ ያን ያህል እምነት ልትጥል አይገባም፡፡አሜሪካኖች ወይንም እንግሊዞች ሊረዱን ከፈለጉ ወያኔን ቢያንስ ምንም መሳሪያ ያልታጠቁ ንፁሃንን መግደል አቁም ብለው ጥብቅ ትእዛዝ ይስጡልን፡፡ከምንም በላይ ደግሞ ለወያኔ ላለፉት 25 ዓመታት ሲሰጡት የነበረውን ዘርፈ-ብዙ ድጋፍ ያቁሙልን፡፡ከዚያ ቀጥሎ ደግሞ የኢትዮጵያን ህዝብ ፍላጎት ያክብሩና ከወያኔ ስርዓት ውድቀት በኋላ የሚመጣው ስርዓት ወይንም አገዛዝ እንደ ወያኔ ጥቅማቸውን የማያስጠብቅ ስርዓት ቢሆን እንኳን ይህንን ለመገልበጥ ብለው ሌላ ወያኔና ሻእብያ አያደራጁብን፡፡ከኢትዮጵያ ጋር የጋራ ጥቅምን ያማከለ በመከባበር ላይ የተመሰረተ ግንኙነት እንዲኖር ሁኔታዎችን ያመቻቹ፡፡ኢትዮጵያ ልክ እንደ ንጉሱ ዘመን በውጪው አለም የተከበረችና የታፈረች እንድትሆን ይፍቀዱልን፡፡በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ እየገቡ አይበጥብጡን፡፡እርግጥ ነው ዋናው ጥፋት የእኛው የኢትዮጵያውያን ነው፡፡ይኸውም የኢትዮጵያ ኤሊት የባእዳን ቅጥረኝነት እና የፖለቲካ ሽርሙጥናችንን እስካላቆምን ድረስ ኢትዮጵያ መቼም ሰላም አትሆንም፡፡የውጪ ባእዳን ሃይሎች የንጉሱን ስርዓት ለመጣል እና ኢትዮጵያን ያልተረጋጋች የተበጠበጠች ሀገር እንድትሆን ለማድረግ አምስት ዋና ዋና ሃይሎችን ፈጥረው አደራጅተው ነበር፡፡እነሱም ደርግ፣ሻእብያ፣ወያኔ፣መኢሶን፣ኢህአፓ፡፡የተማሪዎች እንቅስቃሴውን ሳይረሳ ማለት ነው፡፡ሁሉንም ያደራጇቸው ግን በረጅም ጊዜ ሂደት አንዱ ሌላውን እየበላ እርስ በርሳቸው እንዲጠፋፉ አድርገው ነው፡፡ደርግ፣ሻእብያ፣ወያኔ፣መኢሶን፣ኢህአፓ በንጉሱ ላይ ተባብረው ንጉሱን ገረሰሱ፡፡የተወሰነ እርስ በርሳቸው እንደ ጅብ ከተባሉ በኋላ ቀጥሎ ደግሞ ወያኔና ሻእብያ (ተቀፅላው ኦነግ ሳይረሳ) አይለው ወጥተው መጨረሻ ላይ ደርግን ጣሉት፡፡ቀጥሎ ኦነግና ወያኔ ተጣሉ፡፡ቀጥሎ ደግሞ ወያኔና ሻእብያ ተጣሉ፡፡አብዛኛው ተቃዋሚ ተብዬውም እርስ በርሱ መስማማት አይችልም፡፡
    ይህ በመሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ አብዮት የሚባለው ነገር በራሱ በህዝብ አመፅ ገንፍሎ ተቀሰቀሰ፡፡
    በደርግ ዘመን ያለው አብዮት የህዝብ አብዮት አልነበረም፡፡፣የልሂቃን አብዮት ነበር፡፡ከነዚህ ልሂቃን ጀርባ ደግሞ የውጪ ሃይሎች ነበሩበት፡፡ንጉሱ ከስልጣን ቢወርዱም ኖሮ በህዝቡ ዘንድ ያላቸው ተቀባይነትና ተወዳጅነት ደርግና ወያኔ ስልጣን ላይ እያሉም ሆነ ሊለቁ ሲሉ ከነበረው በእጅጉ የተሻለ ነበር፡፡ወያኔ ሲወድቅ ሰልጣን ላይ እንወጣለን ብለው የሚያስቡ ስልጣኑ እንደ ድሮው ድሎትና ጥቅም ያመጣል ብለው የሚያስቡ ካሉ ካሁኑ ያስቡበት፡፡ኢትዮጵያ ከማንኛውም ጊዜ በከፋ አደጋ ላይ ነው ያለችው፡፡በዚህ ሰዓት ድሎትንና ጥቅምን አስቦ ስልጣን ላይ መውጣት የራሱ አደጋ አለው፡፡ስልጣኑ ሀገርን ከማዳን የህዝብንና የሀገርን ብሄራዊ ጥቅምና ህልውና ከማስጠበቅ አንፃር ከፍተኛ አስተዋይነትና ሃላፊነት የሚጠይቅ ነው፡፡በአጭሩ በውጪም ሆነ በሀገር ውስጥ ያለው ተቃዋሚው ከእርሱ የሚጠበቅበት አንድ ትልቅ ነገር አለ፡፡ህዝብን አንቅቶና አደራጅቶ ወያኔን ከስልጣን ማስወገድ?ይሄማ 25 ዓመታት ሙሉ አልሳካላችሁ ብሎ እዚህ ደረስን፡፡ከተቃዋሚው የሚጠበቀው ቢያንስ ለውጪ ሃይሎች ቅጥረኛ መሆንን አቁሙና ለሀገራችሁና ለህዝባችሁ ታማኝ ሁኑ፡፡ከራሳችሁ ጥቅምና ክብር ቅድሚያ ለሀገራችሁና ለህዝባችሁ በሄራዊ ጥቅምና ህልውና ቁሙ፡፡ምክንያቱም የ3ኛው ዓለም ችግር ባብዛኛው የልሂቃኑ ቅጥረኝነትና የፖለቲካ ሽርሙጥና ችግር ነው፡፡በንጉሱ ላይ ተባብረው ንጉሱን የገለበጡት ደርግ፣ሻእብያ፣ወያኔ፣መኢሶን፣ኢህአፓ ያልተሳካላቸው ለምንድን ነው ብላችሁ ታሪክን እንደገና መርምሩ፡፡ከሁሉም በላይ ደግሞ በአለማዊ እውቀታችሁ ብቻ መመካታችሁን ትታችሁ እስኪ ወደ እግዚአብሄር ፊታችሁን መልሱ፡፡መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ፡፡መንፈሳዊውን አለም መርምሩ፡፡የዚያ ጊዜ ሁሉም ነገር ግለፅ ይሆንላችኋል ስለ ዲሞክራሲ እውነተኛ ተፈጥሮና ምንነትም የዚያን ጊዜ ትረዳላችሁ፡፡ይህንን ስታደርጉ ህዝብን የማስተዳደር ጥበብ ፈጣሪ ይገልፅላችኋል፡፡ይህ ሲሆን ህዝብ ይወዳችኋል ያከብራችኋል በፍቅር ይገዛላችኋል እናንተም ለሀገርና ለህዝብ ታማኝ በመሆን ሀገርንና ህዝብን ትወዳላችሁ ታከብራላችሁ፡፡ይህንን ስታደርጉ በህዝብ ዘንድ ብቻ አይደለም በእግዚአብሄርም ዘንድ ሞገስን ታገኛላችሁ፡፡ምክንያቱም ህዝብን በስርዓት በፍትህ ማስተዳደር ማለት የእግዚአብሄርን መለኮታዊ ባህሪ በተወሰነ መገልበጥና መውረስ ማለት ነው፡፡በአሜሪካና እንግሊዝ ላይ ተማምናችሁ እነሱን ከምታማክሩና ለነሱ ከምትሰግዱ ይልቅ ህሊናችሁንና አምላካችሁን ብታማክሩት የተሻለ ነው ባይ ነኝ፡፡የኢትዮጵያም ህዝብ በወያኔ ላይ ያመፀው አሜሪካና እንግሊዝን ተማምኖ እነሱ ይረዱናል ብሎ አይደለም፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ በቃኝ ብሎ ያመፀው የወያኔ ቀንበር ከሚሸከመው በላይ ስለሆነበትና ለዚህም ትግል እግዚአብሄርን ይረዳኛል ብሎ ተማምኖ ነው፡፡ምክንያቱም እግዚአብሄር የፍትህ አምላክ ስለሆነ የተገፉትን የተናቁትን የተረገጡትን ይረዳቸዋል ግፈኞችንና እብሪተኞችን ደግሞ አፈራርሶ እንደ ትቢያ ያዋርዳቸዋል፡፡አሜሪካ እንግሊዝ ሌሎችም ያው እንደምንሰማው የአሜሪካ ጥቅም የሚባል ነገር ነው የሚያውቁት፡፡አሜሪካ የጥቅም ሀገር እንጂ የመርህ የእውነትና እና የፍትህ ሀገር ስላልሆነች ከእውነት እና ከፍትህ ጎን መቼም ቢሆን ቆማ አታውቅም፡፡ከዲሞክራሲም ጎን ቢሆንም ቆማ አታውቅም፡፡ስለዚህ አሜሪካንን ልንተማመንባት አይገባም፡፡በፍትህና በእውነት ላይ ያልተመሰረተ ጥቅም የሚያራምድ ሃይል ደግሞ እውነተኛ ዘላቂ ወዳጅ ሊሆን አይችልም፡፡ስለዚህ ከአሜሪካ ጋር ያለንን ወዳጅነት በጥንቃቄ ነው ማየት ያለብን፡፡ኢትዮጵያ ማለት ወያኔ ማለት እንዳልሆነው ሁሉ አሜሪካ ሲባልም መላውን የአሜሪካን ህዝብ ማለት አይደለም፡፡ከነመለስ አቦይ ስብሃት እና መሰሎቹ ዋና-ዋና ዋናዎቹ በስተቀር ያለው ሌላው ተራው ወያኔ እንኳን ሁሉም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-አማራ አቋም የለውም፡፡አሜሪካ ሲባልም ከአሜሪካ መንግስት እና ልሂቃን ውስጥ ሆኖ ለጠቅላላው የሰው ዘር መልካምን ሳይሆን ጥፋትን የሚያስቡ በተለየ መንገድ የአሜሪካንን ሀገራዊ ጉዳይ ለራሳቸው ሰይጣናዊ ድብቅ አላማ በሚስጥር የሚዘውሩትን ለማለት ነው፡፡ቢሆንም በአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ላይ ሁሉም አሜሪካውያን አንድ አይነት አቋም የላቸውም፡፡ብዙዎቹ የአሜሪካንን ጦረኛና ተስፋፊ ፀረ-ሰላም ኢምፖየርነት አይደግፉም፡፡ድሮ ድሮ ይህንን የአሜሪካ አካሄድ ይደግፉ የነበረው ከዚህ የአሜሪካንን ጦረኛና ተስፋፊ ተግባር ብዙሃኑ የኢኮኖሚና ሌላም ተጠቃሚ ስለሆነ ነው፡፡አሁን አሁን ግን የአሜሪካንን ጦረኛና ተስፋፊ ፖለሲ ለራሱ ለህዝቡ ጉዳት እያመጣ ሲመጣ ብዙዎቹ አሜሪካውያን ተቃዋሚ ናቸው፡፡ዞሮ ዞሮ እነዚህ ድብቅ ልሂቃኖች ከብዙሃኑ የበለጠ በእውቀትም በገንዘብም በሃይልም የበለጡ ስለሆነ የአሜሪካንን ጉዳይ አሁንም ከጀርባ በሚስጥር የሚዘውሩት እነዚሁ ጥቂት ልሂቃን ናቸው፡፡አንዱ መሪ እየመጣ ሌላው እየሄደ መሪ ቢቀያየርም የአሜሪካ ፖሊሲ ግን ብዙም የማይለወጠው እነዚህ በይፋ የማይታወቁ ሚስጥራዊ ልሂቃን ፍላጎት መቼም ስለማይቀየር እና አሜሪካ ወሳኝ በሆነ መልኩ የምትምራውም በነዚህ ምስጢራዊ ሃይሎች ስለሆነ ነው፡፡ስለዚህ ወያኔ ወድቆ ሌላ ቢተካም የሚመጣው ሃይል የኢትዮጵያን ሳይሆን የአሜሪካንን እና የሌሎችን የውጪ ሃይሎች ጥቅም የሚያስጠብቅ እንዳይሆን ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፡፡ስልጣንና ሀብት ከሀገር አይበልጥም፡፡ወያኔዎችም በውጪ እርዳታና ብድር ገነባን የሚሉት ኢኮኖሚና አለን የሚሉት ሀብት ከሀገርና ከህዝብ ህልውና አይበልጥም፡፡ከሁሉም በላይ ደግሞ ቅድሚያ የመቀመጫዬን እንዳለችው ዝንጀሮ የድርድሩ ዋና አላማ ቅድሚያ የኢትዮጵያን አንድነትና ህልውና አስጠብቆ ኢትዮጵያን እንደ ዩጎዝላቭያ ሶማሊያ ኢራቅ ሊቢያ ሶርያ ከመፈራረስና ከሌላ ቀጣይ የእርስ በርስ ጦርነት የሚታደግና ይህች ታሪካዊ ሀገር እንደ ሀገር መቀጠል የምትችልበትን መፍትሄ የሚያመጣ መሆን አለበት፡፡ዋናው አትኩሮት ሊሰጠው የሚገባው ኢትዮጵያን ማዳን ላይ መሆን አለበት፡፡

  40. Ibd or atttentionseeker ============> Damo

    You are free to think and wish what you want, but you represent only your retarded, subhuman and crazy self. 😉

    You have zero effect on Ethiopianism.

  41. Anonymous ! ምነው ? አመመህ እንዴ ? “Don’t run from fact”!
    ጥያቄውን ለብርሀኑ ነጋ ነው ያቀረብኩት።
    ዘለህ ወያኔ ያልከኝ እኔ አንተን ግም(7) ልበልህ ? አየሀ “ትምክህተኛነት” በእንዳንተ ዓይነቱ አባባል ይገለጻል ። “ምንም መስማት አልፈልግም እኔ ያልኩህን ብቻ ተቀበል የሚል” የሀገሬ ህዝብ ደግሞ እንዳንተ ዓይነቱን በታሪክ ሂደት አይቶ አልፎታል ። ያ ይመለሥ እምትል ከሆነ ረፍዶብሀል ! ሚስት ካለህ ግን መብትህ ነው ። ደንባራ ትምክህተኛ።

  42. Anonmuys,

    I don’t think you are capable of explaining what Ethiopianism is. A chauvinist idiot like you is the cause of every suffering in our motherland .

    You are trying to tell people to be an Ethiopian first without being Oromo, Tigre, Wolita, and etc first? There is nothing wrong being an Ethiopian but one has to be an Oromo or Sidama first.

    Your so called Ethiopianism is nothing but an outdated and defucant form of deception designed to poromote one culture which was tried and failed miserably. Unfortunately, the like of you are stilling parroting it without looking what is going on around you. Talk about your Ethiopianism in your Gedam and leave the wise to forge a new country on the grave Neftaga Ethiopianism and Woyane Wonbedinism. Think outside the box rather being a prisoner of a feudal ideal whose time expired years a go!

  43. ሀራርሳ ሞቱማ ጥሩ ብለሀል አንዱን አተላ ደፍቶ ሌላ አተላ መቅዳት ምንም ጥቅም የለውም ዶር ብርሀኑም የጠየቅህ ወዳጅ ዶክተሩ ምክንይ.ኣት ነበር የሚፈልጉት ተንደርድረው አንዳርጋቸውን አስፈተው ቀሪ ዘመናቸውን እንደ መራራና በየነ ክራቫት እያስተካከሉ ይኖራሉ። ስለ አስብ ቀድ8ም ሲል አስመልሳለሁ ብለው ነበር ላልከው እንደገና ብትጠይቃቸው መልሳቸው አጭር ነው አሰብ ምንድን ነው ብለው አንተኑ ይጠይቁሀል ክልምድ እንዳየናቸው ሀሳብ የመለወጥ ችግር የለባቸውም።

  44. Absolutely Ethiopia & Freedom ! ===========> ” ከሁሉም በላይ ደግሞ ቅድሚያ የመቀመጫዬን እንዳለችው ዝንጀሮ የድርድሩ ዋና አላማ ቅድሚያ የኢትዮጵያን አንድነትና ህልውና አስጠብቆ ኢትዮጵያን እንደ ዩጎዝላቭያ ሶማሊያ ኢራቅ ሊቢያ ሶርያ ከመፈራረስና ከሌላ ቀጣይ የእርስ በርስ ጦርነት የሚታደግና ይህች ታሪካዊ ሀገር እንደ ሀገር መቀጠል የምትችልበትን መፍትሄ የሚያመጣ መሆን አለበት፡፡ዋናው አትኩሮት ሊሰጠው የሚገባው ኢትዮጵያን ማዳን ላይ መሆን አለበት፡፡ ”

    To ensure the ancient African country’s survival what needed is to abolish tribalism, killilism, §39 and ban writing tribal name on IDs, something Rwanda did after the experience of the genocide. The tribal names Hutu and Tutsi were introduced by Germans as divide and rule tactic during colonialism and were kept after independence.

  45. @ Damo,

    you are retarded and confused. Ethiopianism is by the way bigger than Ethiopia, its gonna have more influence in Africa and elsewhere as ferenji influence wanes.

  46. Anonymous 9/01 5:22 am, I am neither an agent nor a ferenje, I am a proud descendant of families who have sacrificed their lives for Ethiopia and I also have a long track record of struggling with Weyane. I was stating the obvious and if you want to twist it and dwell into conspiracy theory be my guest and to all my compatriots, the majority of our comments are insults and bashing each other so I ask let us please talk about solutions thank you.

  47. ^^^^^^^^^^

    Conspiracy theory ? Hmmm … You sound like CIA or US of A government people.
    By the way the CIA invented the term “conspiracy theory” to use it against people who don’t buy government lies.

  48. By the way this by Ethiopia & Freedom sounds great, a wise person ===========> ” ከሁሉም በላይ ደግሞ ቅድሚያ የመቀመጫዬን እንዳለችው ዝንጀሮ የድርድሩ ዋና አላማ ቅድሚያ የኢትዮጵያን አንድነትና ህልውና አስጠብቆ ኢትዮጵያን እንደ ዩጎዝላቭያ ሶማሊያ ኢራቅ ሊቢያ ሶርያ ከመፈራረስና ከሌላ ቀጣይ የእርስ በርስ ጦርነት የሚታደግና ይህች ታሪካዊ ሀገር እንደ ሀገር መቀጠል የምትችልበትን መፍትሄ የሚያመጣ መሆን አለበት፡፡ዋናው አትኩሮት ሊሰጠው የሚገባው ኢትዮጵያን ማዳን ላይ መሆን አለበት፡፡ ”

    To ensure the ancient African country’s survival what needed is to abolish tribalism, killilism, §39 and ban writing tribal name on IDs, something Rwanda did after the experience of the genocide. The tribal names Hutu and Tutsi were introduced by Germans as divide and rule tactic during colonialism and were kept after independence.

  49. why are you obsessed with the cia….of course every body know the history of cia…they are gallant and heroic individuals…of this usa…there are are times nations deal with the devil himself…so pls don’t mention the cia syndrrom again I am f…kg tired of your b/s know it all b/s..i know what you will give me a reply…that i’m a cia agentha..ha..ha you are predictable….

  50. Port. Hhhhhhaha Ethiopia is getting separated by ethnicity within itself. And you still talking about something that is already gone deal with it, help your people, fix your country and by creating good relationship with your neighbors maybe you could have a peaceful country again.

  51. ^^^^^^^^^^^

    I wouldn’t bother to write about the CIA (CIA = NAZI, white supremacist, jewish & catholic) if that US of A gov. agency was not the biggest player in Ethiopian politics since the 1960s G.C..

  52. Regarding the landlocked status of Ethiopia we should start talking about the USA and ferenjis’ plan to make the country a “WARNING EXAMPLE” for other countries !

    Why a “WARNING EXAMPLE” ?

    Well, a short glance at the Ethiopian map suffices for other countries to get the “message”.

    Map of Ethiopia
    http://www.mapsofworld.com/ethiopia/maps/ethiopia-map.jpg

    Despite conventional views this landlocking of the country was done by ferenjis, and it is one area that shows the ill-will the ferenjis harbour towards Ethiopia.

    A short glance at the world map (look at Jordan, Iraq, countries in West Africa and of course DR Congo) suffices to recognize the ill-will of ferenjis towards the country.

    As we can see on the map of DR Congo, the common practice in international law is to always ensure access to the sea when countries are formed, even by cutting corridors through other countries.
    We can see on the DR Congo map where a corridor was cut through Angolan territory, creating the Cabinda province north of the DR Congo at the Atlantic coast which is separated from the rest of Angola.

    Watch the map carefully, the mainland of DR Congo is hundreds of Kilometers away from the Atlantic Coast, still a corridor was cut through Angola to connect DR Congo to the sea.

    And then look at the map of Ethiopia, it lies so near to the coast, not even 100 km (i guess only 60 km) away from the coast, still the ferenjis, particularly the USA, decided to make Ethiopia landlocked because of ill-will.

  53. September 1, 2016 at 5:34 am
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 24 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁላችም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን እናጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና። ወያኔዎች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል። የትግራይ ኩሩ ህዝብ ሆይ አሁን የታፈነውን አፍህን ፈታ አርገህ በኢትዮጵያዊነትህ ስትል ወገንህን በጥይት እና በረሐብ እየጨረሱ ነው። ጋኔኖቹ ወያኔዎቹ ምን ታስባለህ? ወንበዴዎችን ነጥለህ አውጣ፣ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው። ይህ ትዕዛዝ የግድ ነው፣ የመጨረሻው ደውል ላይ ደረሰናል። ነገ ለልጆችህ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም። የደሀውን ንብረት አታውድሙ ኮከብ የሴይጣን ምልክት የሰቀለ እርምጃ ይወስድበታል። የአረብ አብዬት አርእያ ሁሉም በአንድ ቀን እና ስአት ውጥቶ ይጨርሳል።
    1ኛ አሁን የወሬ ግዜ የለንም የታወራቺ ፓለቲከኞች ካላቹ ሜዳውን ለቃቹ ውጡ። ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት የፈለገ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ለ8አመት ብቻ ነው።
    2ኛ የኤፈርት፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበናል።
    3ኛ የ70%የባለሥልጣናት ጠባቂዎች ጋር ተስማምተዋል በአንድ ቀን እና ሰዓት የመሣሪይ ስራቸውን ካላቆሙ እርምጃ ይወስዳል። ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ ዜጋ እናመሰግናለን።
    ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
    “If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George w Bush . I you give order for genocide anywhere no mercy at all for you.
    4ኛ ሁሉም እንደ እምነታቹ ወደ ፈጣሪህ ተመልከት። በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር። ሰሞኑን ጥቂት ወያኔዎች የ11ኛ ሠአት ትግርኝ ተደብቀው የመስጠሩት በእጃችን ገብቷል። ለአንተ አስመስለው ጋኔኖችን ይልካሉ። ጠ/ሚ ሀ/ማርያም እና ደ/ር ሙላቱ ወይኖች እየሳቁ በሆዳቹ ምክንያት አንብበው ብለው እሾኽ ያለው ገመድ እየጠመጠሙባቹ ነው። ንቁ ግዜው አሁን ነው።ሰለዚህ በ7 ቀን ውስጥ ስልጣን እንድትለቁ።
    ንጉሡ ሞቱማ አምቦ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ኮር አዛዥ

    [Reply]

    Reply

  54. What should be discussed here is also backlash.

    I think the CIA now knows that its crimes of the past 25 years (and earlier years too) against Ethiopia are no secrets anymore to Ethiopians, also thanks to the internet, and is now worried about the backlash.

    One reason it is so scared of Ethiopian Nationalists is to avoid or keep the backlash as small as possible.

    The nazi and zionazi dreamers of the CIA want also to further control the narrative about recent Ethiopian history by controlling Ethiopian journalists and intellectuals.

  55. @ Araya Negash,

    you write: “… Its hostility to Ethiopia is long-standing. Its Secretary of state in 1935 Cordell Hull, was Mussolini’s cheerleader. Yes he sent a telegram congratulating the Fascist Italian leader when his army of conquest entered Addis Ababa after slaughtering tens of thousands of Ethiopians. ”

    You know what,

    key historical facts concerning Ethiopia are intentionally hidden from Ethiopians likely because those who formulate curricula are bought by foreign powers such as USA. It is believed that many Ethiopian intellectuals and journalists today are bought by the CIA.

    Elsewhere, for example in Germany, every german kid knows about the Morgenthau-Plan of USA finance minister Henry Morgenthau from the year 1944 G.C.. He suggested to make Germany an agrarian economy without industry. The plan was not realized, still every german kid knows about that.

    Regarding Ethiopia, it is documented that a USA or UK ambassador in Addis Abeba wrote a letter to Mussolini or his minister in the early 1930s G.C. urging Italy “if Italy has plans to invade Ethiopia it should do it as soon as possible, because, due to fast progress the country is making in industrialization, Ethiopia will be too strong for Italy to defeat it few years from now” or in that sense.

    So, if the ferenji who wrote that letter was a USA ambassador then Hull, USA foreign minister under Roosevelt from 1933 – 44 G.C., only congratulated Mussolini for following his or USA’s advice.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*