ሕወሓት ከጫት የሚያገኘው ገቢ መውረድ ጀመረ ።

ሕወሓት ከጫት የሚያገኘው ገቢ መውረድ ጀመረ ። …. በአማራ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከክልሉ በተለይ ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ጫቶች መቆማቸው ታውቋል ። ወደ አዲስ አበባ በማስገባት ስራ ላይ የተሰማሩ የሕወሓት ሰዎች ፊታቸውን ወደ ኦሮሚያ ክልል ማዞራቸው ተሰምቷል ። በጫት ስራ ላይ በሀገር ውስጥና በውጪ ላኪነት ላይ የተሰማሩት በብቸኝነት የሕወሓት አባላት መሆናቸው ይታወቃል ። Minilik Salsawi
wawooo ! ! ! እነዚህ ተምቾች ኦሮሚያ ድረስ ሄደው የጫት ነጋዴ ቱጃር ሲሆኑ ምን ትላላችሁ? ? ? ?
wawooo ! ! ! እነዚህ ተምቾች ኦሮሚያ ድረስ ሄደው የጫት ነጋዴ ቱጃር ሲሆኑ ምን ትላላችሁ? ? ? ? የሚገርመው ትግራይ ውስጥ ጫት መብላትና መሸጥ በሕግ የተከለከለ ነው አሉ።
The high time Chat dealers of TPLF/Woyane are nothing but drug dealers and they all must be exposed for Ethiopians at home and abroad (US and Europe) and its leaders and foot soldiers must be imprisoned, convicted, and face the firing squad.
You are messing up things. You go here and there. Shut up your big mouth. Stop labelling alienating people and organisations.Go to schools to learn the concept of equality in societies,End story.
አይ ኢትዮጵያ!!
ስምሽ አዲስ አይደል
የሚያውቅሽ ያውቅሻል
የጥቁር ህዝብ መሰረቱ
የአፍሪካዊ ቀና ብሎ መሄጃ ከአንገቱ
የታወቅሽ ነሽ በልጆችሽ ከጥንቱ
ወራሪን ቅኝ ገዥ ያለስልጣኔ
ያለ ቴክንዮሎጂ ኢኮኖሚ ምጣኔ
ውሃ ውሃ አስኝተሽ ማ! ማ! ሚያ! እስኪል አስጩኽሽ
ምን ጊዜም በማይጠፋው በልጆችሽ
በወንያቸው በምግባራቸው ኮርተሽ
ዳር ድንበርሽን አስከብረሽ
እፎይ ብለሽ ተቀምጠሽ
ልጆችሽም ለአንች አንችም ለልጆችሽ
አለሁላችሁ እያልሽ
የማህፀንሽን የቀይ የጥቁር አፈር ዘር ፍሬ
እያበላሽ እያጠጣሽ ከንፁህ የምንጭ ውሃ ኩሬ
ከቶ ኩራታቸው ምን ይሆን?
ብሎ እስኪጠይቅ ሰለጠንኩ ያለውን
አስገርመሽ!!
አስደምመሽ!!
ከአለም ጫፍ እስከ ጫፍ ታውቀሽ
በቴዎድሮስ ፤ በሚኒሊክ አልፈሽ
በንጉሱ ሃይለስላሴ እዝያ ደርሰሽ
ከዚያም በሗላ ወታደራዊው መንግስት ተቀብሎሽ
የአሁኑ የናት ጡት ነካሽ ላይ ደረስሽ!!??
ይገርማል!! መቆየት ደግ ነው
ጆሮ አልሰማ አይን አላይ የሚል የለው
ምነው እግዚአብሄር ያኔ ሲሰራው
ጥሩ ነበር መርጦ እንዲሰማ መርጦ እንዲያይ ቢያደርገው
ይቅር በለኝ አምላኬ ሰለዚህኛው ጽሁፌ
ቢገርመኝ ነው ከልክ ማለፌ
በስራህ ገብቼ እንድያ ቢይደርግ እንዲህ ቢያደርግ ማለቴ
ስለ ሁሉም አንተ አውቂ ነህ አይደለም ትእዛዝ መስጠቴ
ምን እንዳለ ማን ምን እንደሆነ አብጠርጥረህ ታውቃለህ
ጊዘው ሲደርስ ለሁሉም እንደ ስራው ትከፍላለህ
ግን እስከዚያ ወንድም እህቱን እየገደለ
ተንፈራጦ የተቀመጠውን መንግስት ነኝ እያለ
የመንግስት ስነ-ምግባር ምን እንደሆነ ያላስተዋለ
ነፍሰ ገዳይ ለሰው ህይወት ለሰራሃት
ግድ የሌለው የመሰለው እርሱ እራሱ ሰርቶ ያቆማት
ምነው ዝም አልክ ምላሽ አጣህ አልልህም
ተለመነን አንዴ ብቻ እንደ ሳምሶን ፍርድህ ትቁም።
እኔ በእድሜየ እንደማውቀው
ከድሮውም የሰማሁት አንድ ነገር ነው
እርሱም ከላይ እታች ከቀኝ ግራ
አንድ ሃገር አንድ ህዝብ ነበር በኢትዮጵያ የሚጠራ
አሁን በዚህ ዘመን በዛች ሃገር
ምን እንደሆነ የማይታወቅ ክፉ ነገር
ስሙንም ሊጠሩት የሚያስቸግር
አንዳንዶችም ይሉታል ቁራጭ ነው የሉሲፈር
በደም ታጥቦ የሚበላ የደም ንክር
አውቅላችኋለሁ ብሎ ከፋፍሎ ህዝቡን በብሄር
የሚሰራው ግራ የገባው የማይመከር
ተብትቦ ይዞ ጡት ቆዳዋን ያቺን ሃገር
እየመጠጣት እየበላት እንደ መዥገር
መጨረሻዋን ሊያያት በአጽሟ ስትቀር
መስሎት ይሆናል በዚሁ የምትቀጥል
በተሳሳተ የፖለቲካ ቁልል
መከላከያውን እያሳመነ በመሸንገል
ተሳባስበው ስታይ ምታ ግደል
ምነው ሲሉ እንላለን
ተመታ የአሸባሪ ቡድን
በሃገር ውስጥ ሲንቀሳቀስ
ሳንባውን አወጣነው እንዳይተነፍስ
ብሎ እያለ በተሳሳተ ብሂል
አለ እስክ አሁን ግን አይቀርም ከጫፍ ደርሷል
በቅርብ ቀን ይነበባል ተብሎ ወድቋል።
የሚገርመው ሰወች ስታስቡት
ከቶ የሚተማመንበት ይህ ሰራዊት
ግደለው ምታው እያለ ከሚመክረው ህዝብ ወስጥ
አይመስለውም ከዝያ የወጣ እናት አባት
ወንድም እህት
አክስት አጎት
ባል ወይም ሚስት
አያት ቅድመ አያት
አብሮ የበላ ጎረቤት
ከዛው ተወልዶ
ከዛው አግብቶ ወልዶ ከብዶ
የተሳሰረ በደም በስጋ
የጋምቤላው ከወለጋ
የጉምዝ ከአማራው
ትግሬ ከወላይታው
መሃል ያለው እዳር ካለው
እንዲህ የተዋሃደ መሆኑን እያውቀው
ለርሱ ብቻ የሚሰራ
ህገ መንግስት ባዶ ፉከራ
ይለዋል አስከብር ህገ መንግስቱን
ለምን ብለህ ሳትጠይቅ መሃል ሳትገባ እዳር በመሆን
በስመ ህገ መንግስት ሊያራዝም ዘመኑን።
እርሱ ጽፎ እርሱ አንብቦ
እዛው በፓርላማ አጨብጭቦ አስጨብጭቦ
ለህዝብ ያልቆመ ህዝብ የማያውቀውን
እንደ ተብየዎቹ የህወአት አባት ነን
ጋዜጠኛው ሲጠይቃቸው አፋጥጦ
ይህኛውን አንቀጽ ካስፈለገ ማውጣት ነው ቆርጦ
እያሉ የሚጫወቱበትን ህገ መንግስት
እየገደልክ አስከብር ይሉታል በጭካኔ ቃላት።
ዋ! አለማወቃቸው ይህ ሰራዊት አንድ ቀን
ወደዝያው ውደእነርሱ አዙሮ አፈሙዙን
ግደል የምትለኝ ነው ኢትዮጵያዊውን
የእናት የአባት ልጅ እህት ወንደሜን
ብሎ መጠየቁ አይቀርም እንደሰማሁት
እርሱም ቀን እየጠበቀ ነው በቁጭት።
ግን የኢትዮጵያ ልጆች እናንት ሰራዊት
አደራችሁን እንዳትገድሏቸው በስህተት
እንዲህ አይነቶቹን ስግብግብ ባዶ ጭንቅላት
እጅ ከፍንጅ ይዞ ነው ለህዝብ መስጠት
የተበደለው በልቶ ማደር ያልቻለው
እንደ ስራቸው እንደ ክፋታቸው እንዲከፍላቸው
ሲያስፈልግም ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ
ማሳወቅ ነው እንዲህ አይነቶቹን ስግብግብ
ከምን አይነት ዘር እንደመጡ
የማይታወቅ ውላቸው በቅጡ
እንኳን ሃገር መምራት
ኩሽና የማስተዳደር እውቀት
መሆኑ እየታየ እንደሌላቸው
ጋዜጠኛውም ይላቸዋል ፤ ከዚህ ረዲዮ ጣብያ ነው የምደውለው
አንዴ ቢፈቅዱልኝ ላናግሮት ነው
ስለዚህ ጉዳይ ምን አስተያየት አልዎት
እንደ ሃገር አስተዳዳሪና እንደ ፖለቲከኛ አመለካከት የሚሰጡት
ስለ የዛገ ባሌስትራ የአንድ ሃገር ትሬዠሪ ብሄራዊ ባንክ ወስጥ መግባት፤
ስለ ሁለት መርከብ ቡና መጥፋት፤
ቻይና ታትሞ በኮንቴይነር ተጭኖ ወደ አገር ወስጥ ስለገባው የብር ኖት፤
ስለ ህዝቡ በልቶ አለማደርና በረሃብ መሞት፤
በሌላ ብኩል ደግሞ የናንተ አሽቃባጮችና ልጆች ባንኮክ ድረስ መሄድ ሴት ለማውጣት፤
በቃችሁን ልቀቁልን መምራት አትችሉም ፤ መምራት ለሚችል ስጡ እያለ ስለሚጭኸው ወጣት፤
እናንት የብሄር ልታደርጉት ስትሞክሩ አትለያዩንም አንድ ነን እያለ ስለሚጭኸው ህዝብ ብዛት፤
እረ ስንቱ ምኑ ተቆጥሮ……….
ብሎ ሲላቸው ይዘባርቁታል
በማዥጎድጎድ ረብ የለሽ ቃል
ጋዘጠኞቹም ለኔ የሚገርሙኝ
አለመለየታቸው ፖለቲከኛና ተኩሶ የገባ ጨቃኝ።
ፖለቲከኛነትና ጠመንጃ መተኮስ
ለየቅል ናቸው አንድ ላይ የማይሄዱ የሚጣረስ
መተኮስ የሚያስፈልገው እውቀት
መማር አይጠይቅ ኮሌጅ መሄድ መምጣት
ጠመንጃና ጥይቱ ከተገኘ አንድም ሁለት
መኮብለል ነው በአንድ ፊቱ ጫካ መግባት
ከዚያም እየገደሉ መምጣት።
ፖለቲከኛነት ደግሞ ብዙ ነገር ይጠይቃል
ከሰለጠኑት ሃገሮች እንደምናየው በማስተዋል
በተጭበረበረ የትምህርት ምስረጃ በባዶ ጭንቅላት ከመንጓለል
ብዙ ማንበብ ብዙ መጻፍ
ዙርያ ገባውን ማየት የምድርን ክፈፍ
ሁሉን አይቶ አገናዝቦ ነው የሚመለስ
ቀልድም ይሁን ቁም ነገር ጥያቄና መልስ።
ታድያ የኛዎቹ
የህወአት አባት ተብየዎቹ
በየትኛው ሚዛን ቢመዘኑ ነው
የፖለቲከኛነት ካባ የተደረበላቸው
በአጋጣሚ የያዙት ወንበር አልመች ብሏቸው
እንዴት እንዲቀመጡበት ባለማወቃቸው
አስረሽ ምቺ ሆኗል ሁለ ነገራቸው።
የኢትዮጵያ ምሳልያዊ አነጋገር ተረቱ
የገርመኛል መሬት ጠብ አለማለቱ
ጥንት አባቶች ምን ይሉ ነበር አሉ
አሁን ላይ ላይ ሆኜ ሳስበው ነው በደንብ የገባኝ አባባሉ
“የነብርን ጅራት አይዙም፤
ከያዙም አይለቁም”
የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር
በነዚህ ግራ በገባቸው ላይ ታየ አለጥርጥር
የገዛ ራስ ወንድም እህት ወገናቸውን
አርፈህ ቁጭ በል አለዝያ አናሳይሃለን ልክህን
እያሉ እየፎከሩ እየሸለሉ
ምንም የማያውቀውን ህዝብ እየገደሉ
እዚህ ደርሰዋል ያለ ይሉኝታ እየተዝናኑ በህዝብ መከራ
አላረካ ቢላቸው አንድ ባንድ መግደል በየተራ
ጀምረዋል ደግሞ ማተራመስ በቤተ-እምነት በብሄር ጎራ
አከርካሪወን መተነዋል የዚህን ሃይማኖት ያንን ብሄር እንዳያንሰራራ
እያሉ የንጹሃንን ደም ማፍሰስ ስራቸው
አልበቃ ብሏቸው
ይቅበዘበዛሉ መርዝ እንደ ቀመሰ ውሻ
አሁን በቅርብ ቀን እስኪጠፋቸው የሚገቡበት ዋሻ
ስራቸው ተንኮላቸው
እያንዳንዷ ድርጊታቸው
አይደለም በአዋቂው
በ 6 እና በ 5 አመት ጭቅላው
የታውቀ ነው ለአንዴና ለመጨረሻ አዙሮ እስኪደፋቸው።
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!
minilik salsawi
your dream is coming ethiopia is like USSR or Yougzlavia,that is your dream,
@ Minilik Salsawi
ኣሁን ደግሞ ወደ ጫት ገባህ?ለካስ ጎንደሬ እና ጎጄ ወደ ኣዲስ ኣበባ ሳይላክ በቀረው ጫት መርቅኖ ነው የሚሰራውን ያሳጣው። ነገ ደግሞ ከኣላባ ወደ ኣዲስ ኣበባ በርበሬ እንዳይገባ ስለመከልከሉ ጻፍልን።
ዉሸት የሰለቸው If you think the reports are untrue and as your nick ዉሸት የሰለቸው suggests ,you shouldn’t be wasting your time here.
visit
Tigrionline.com
Aigaforum.com
Awrambatimes.com
for up to date and genuine information plus serious discussion forums.
adios
Nylon says:
August 31, 2016 at 2:01 pm
”You are messing up things. You go here and there. Shut up your big mouth. Stop labelling alienating people and organisations.Go to schools to learn the concept of equality in societies,End story.”
Go and teach your synthetic tigre folks .what do you know equality in societies?
first look into your shameless wonbedaye family. hypocrite.
Nylon
ኩንቲ ለቃሚና አምበጣ ቆርጣሚ ትግሬ በሙሉ አንድ በአንድ በወረንጦ ተለቅሞ ከመሃል ሀገር ወደ ድንጋያማዋ ትግራይ ይባረራል።ትግሬ ሌባና ለማኝ ነዉ ከጎንደርና ከወሎ የዘረፈዉን የወልቃይት ጠገዴንና የራያን መሬት በክብር ለአማራ ህዝብ ይመልሳል።ትግሬና ወያኔ አንድ ነዉ ወያኔ ለትግሬዎች ሃይማኖታቸዉ ነዉ።የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ደም ተቃብቷል፣ሆድና ጀርባ ሆኗል። ትግሬ እዩኝ እዩኝ እንዳላለ ደብቁኝ ደብቁኝ የሚልበት ቀን ይመጣል።ትግሬ ወደ መቀሌ፣ንብረት ወደ ቀበሌ፣ወያኔም ወደ ከርቸሌ የሚለዉ አዋጅ በቅርብ ቀን ይታወጃል። ድል ለሰፊዉ የኦሮሞ ህዝብ፣ድል ለሰፊዉ የአማራ ህዝብ፣ድል ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ሞት ለአናሳ ትግሬዎች!
ለምን እንደኤርትራ ተገንጥለው አይሄዱም ሌላው እንዴት ተግባብቶ እንድሚኖር ያሣያቸዋል ለምን ይበጠብጡናል 25 አመት ኦሮሞው በአማራ ላይ አማራው በኦሮምው ላይ እንዲነሣ ቀሠቀሣችው እሁን ግን ህዝብ እውቆባቸዋል
http://pbs.twimg.com/media/CrMUSWLUEAAvjoB.jpg
ለአሜሪካን ሬድዩ የዐማረኛው ቆንቆ ስርጭት የሚታወከው በተለይ ኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከት ጉዳይ ከተዘገበ በማንኛውም አቅጣጫ ያፍኑታል ይረብሹተታል ማን ወያኔና የወያኔ ተባባሪዎች እንድሁም ምሁራን ተብየዎች ይባስ ብሎ ስለሃገራችን ጉዳይ መስማት አትችሉም፣ማንበብ አትችሉም መወያየት አትችሉም አብራችሁ አትኖሩም ነው እያሉ ያለነው፡፡ ኑሮ ከሆነ ማለት ዜጎነትን ክደው እየገደሉንና እያጠፋን ነው!
መማር፣ማንበብ የሕልውና ጉዳይ የሃገር ማለት የኢትዮጵያዊያን ጉዳይ ነው! እንጂ ንባብ ጊዜ ማሳለፊያ ብቻም አይደለም!
ንባብ የሃገርን የትውልድን ህልውና የሕወት ጉዳይ ነው! የማያነብ ትውልድ ሃገር፣ሃይማኖት፣ቀጣይ ትውልድም ሃገርም አይኖርም!
ምሁራን ስለሃገራቸው የጋር ቆንቆ ያልያዙት የወያኔ አጋዥ ምሁራን የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር ውስጥ ከተውናል!
እኛ ዛሬ ኢትዪጵያዊ ነኝ ማለት የምንገደልባት ሃገሬ በጎጥ መቼ ነው በቃሽ የምትባለው?
ወያኔዎችና አንዳንድ ምሁራን ተብየዎች ሕዝብ ውስጥ ፈንጂ እየቀበሩና ዛሬም እየፈነዳ ነው ያለው! በአማራው ውስጥ በኦሮሞ ውስጥ ይህንን ነው እየሠሩ ያሉት
እንደ ምሁር መቼ ነው ማሰቢያቸውን የሚቀይሩት?
ሳተናው አሊ
@ no nonsense
Are you one of the deported Eritrean thugs. I am very sad that I could not help you. Enjoy your Eritrean dust and desert land, while eating ANBETA. I advice you to live this forum immediately to Ethiopians.
ጉድ በል
• በመጀመሪያ ደረጃ አብዛኛው ጫታም ነውጠኛ በግርግሩ ወቅት በፈፀመው ወንጀል ተይዞ እንደሚቀፈደድ ስሚያውቅ በየስርቻው ተደብቆ ስላለ ምናልባት የባህር ዳር ጫት ሻጮች ገበያቸው ቀንሶ ሊሆን ይችላል፡፡
•ሁለተኛውና መሰረታዊ ጉዳይ ግን ያን ሁሉ በአደባባይ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል የነበረው የጥፋት ሰልፈኛ እውነትም በጫትና በካቲካላ የደነዘዘ የራስ ቅል ተሸክሞ የሚግተለተል ነፈዝ ፉጡር ነው፡፡
•በሌላ በኩል ግን ነፍጠኞች ስትባሉ ግብዞች ናችሁ፡፡ አሁን ማ ይሙት የባህር ዳር የጫት ምርት ምን አቅም ቢኖራት ነው የወያኔ የገቢ ምንጭ የምትቀንሰው?
•እናንተ እኮ የለምለሚቷ ኦሮሚያ የተፈጥሮ ሀብት በአከባቢያችሁ ቢሆን ኖሮ ጉዳችሁና ቀደዳችሁ ሰው አታስቀምጡ፡፡ የአባይ ግድብ ተገድቦ ሳያልቅ
እናንተን ሰብስቦ ከአገር ጠራርጎ ወደ ግብፅ መላክ ነበር የሚሻው፡፡
“geda”የብዕር ስምህ ነው።ለሀጫም ወያኔ ነህ።