በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው።

በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው።
#Ethiopia #Amharaprotests #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በባህር ዳር ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ መቀጠሉ ታውቋል።ከባሕር ዳር 45 ኪሎ ሜትሮችን በምትርቀው የጉማራ መንደር እስከ ዛሬ ሌለት ድረስ በቆየ የተኩስ ልውውጥ 8 የወያኔ ፌደራሎች ተገድለዋል። 2 ዐማሮች በተጋድሎው ተሰውተዋል። የ8 ፌደራል ሙሉ ትጥቅ ገበሬው ተከፋፍሏል። መንገዶች ዝግ ሲሆኑ ሕዝቡም ራሱን እያስተደዳረ ነው።በባህር ዳር እና አዋሳኝ በሆኑ ከተሞች በህዝብና በወያኔ ቅልብ ወታደሮች መካከል ውጊያ እየተካሄደ ነው፡፡

Minilik Salsawi's photo.

ከባህር ዳር ወደ ጭስ አባይና አዴት ሞጣ ቢቸና በሚወስደው መንገድ ላይ በምትገኘው ሰባታሚት ላይ የአማራ ህዝብ ወያኔን በአኩሪ ጀግንነት እየተፋለመ ነው፡፡በባህር ዳርም ቀበሌ 7 እና 17 ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። ወያኔ በማንኩሳ ዐማሮች ላይ ሙለ ጦርነት አውጇል።ከማንኩሳ አካባቢ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው የወያኔ ነፍሰ ገዳይ ወታደሮች ሕጻናትን ጨምሮ በደካሞችና አዛውንቶች ላይ ሁሉ እያነጣጠሩ እየተኮሱ ነው።ማንኩሳ ማንኛውም ዓይነት መረጃ መለዋወጫ መንገድ ተዘግቷል። #ምንሊክሳልሳዊ

Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.

 

16 Comments on “በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው።”

  1. Bravo Amhara!
    No more The Republic of Tigray establishment.
    Wellait and Humera belong to Ethiopia.

    Sudan should return our fertile land. Weyane investors have to leave the the land. We need food

  2. አሁን ለተነሳው ህዝባዊ አመጽ መፍትሄው ሁሉን የሚያሳተፍ የሽግግር መንግስት ነው። በኢህአደግ ውስጥ ያሉት አክራሪዎች ይህንን ሀቅ የሚቀበሉት ስንት ህይወት ከጠፋ በኋላና ስንት ንብረት ከወደመ በኋላ ነው?

    የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጅ
    የአውሬ መዋያ ይሆናል እንጅ

    ብሎ የተነሳን አመጽ መቆጣጠር አይቻልም ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ጋር ስለመፍትሄው ንግግር ይጀመር። ጥቂት ባለስልጣኖችን በማባረር ወይንም በመቀየር መፍትሄ አይመጣም። መፍትሄው ስልጣንን መጋራትና ሙጭጭ አድርጎ አለመያዝ ነው። ልብ ካለህ አሁን አገር ሳትቃጠል ያንተም ንብረት አብሮ ሳይወድም እወቅበት ወያኔ።

  3. Continue your struggle, EPRDF will down fall in the mean time,so equality will distribute equally ” Ethiopia tikdem”

  4. Keep going . The only solution is stand together and vanish The fascist and reciest TPLF from our motherland of Ethiopia . History shows that never dictators won the unity of people. Death for the toothless devil of hayenas of TPLF.

  5. ዘራፍ! ዘራፍ! ክክክክክ ዘራፍ! ዘራፍ!
    የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጅ
    የአውሬ መዋያ ይሆናል እንጅ
    ዘራፍ!ዘራፍ!ክክክክክ ዘራፍ! ዘራፍ! ኣለ ጀግናው ጎንደሬ!!
    እኛ የሰለቸን ቀረርቶ ነው። ደግሞ’ኮ ቀረርቶ እና ሽለላ የቀረ ነበር የመሰለን።
    ለማንኛውም የተኩስ ልውውጡ በመድፍ ነው ወይስ በታንክ ነው የተደረገው? ጎንደር የተማረኩት የጦር ኣይሮፕላኖች በፓለቶች እጥረት ምክንያት ስራ ላይ ኣልዋሉም ይባላል። ኮሚኮቹ ግርማ ካሳ እና ሚኒሊክ ሳልሳዊ የሚሳናቸው ነገር ስለሌለ ለምን ኣያበሯቸውም? የኣቅሜን ያክል ምክር ልስጥ ብየ ነው። ድፍን የጎንደር እና የጎጃም ገበሬ ሲዋደቅ
    ኤርትራ ያለው የኣርበኞች እና ግንቦት7 15000 ጦር ወደ ኮሚኮቹ ግርማ ካሳ እና ሚኒሊክ ሳልሳዊ ነጻ ግዛት ያልገባበት ምክንያት ግልጽ ኣይደለም።

  6. To: Sidama;
    Ante nefet niftam ye Woyane baria. Currently, Ethiopians from Gonder to Borena and from Gambella to Ogaden are fighting TPLF/Woyane criminal empire. As TPLF’s empire is founded on state terrorism, deceit, robbery, murder, and treasons it will be dismantled and destroyed very soon. Your type of Woyane and EPRDF boot leakers will also be destroyed. Don’t doubt the decision and capability of Ethiopians every where.

  7. ሲዳማ ስጠረጥር በአባትህ ኦሮሞ በናትህ ትግሬነህ ከሚሞተው ያባትህ ወገን ይልቅ በናትህ ደም ምክኒያት ያገኘሀትን ቦታ የምታጣ መስሎህ ነው እንዲህ የምትብከነከነው አይዞህ ስረአቱ ሲለወጥ ክምትሳሳላት ጥቂት ቦታ የሚበልጥ ሰላማዊ ህዝብእና ሀገር ነው የምትወርሰው ምናልባት ብቻውን የመብላት ብቻውን የመሞት በሽታ ካልተጋባብህ

  8. Sidama: The internet and al social media is not appropriate to puppet people like you. The message tribalists groups like you are spreading hate and undermining one group. Don’t you think that it is 21st century where the world is ruled by knowledge? Don’t you think that moronic, naïve and narrow people do not have space? In the name of Sidama, please stop passing your dirty words. Truth will win and unity can be successful and tribalists will perish!

  9. Strength your Unity and Continue the fight against Mosolonian Trashes !!

    These Dirty Fascist Slaves should be eliminated from Ethiopian soil/from the world!!

    They have no Place to hide them selves !!

    History tells that, Fascist trashes never and ever have home/place to survive !!

    They all will be Vanished and should be Vanished !!

    Ethiopians are every where!!

    Everything what they did and who did, when, how, etc… all Reported/Documented !!

    Our Future generation will learn that. We will teach our Next young generation about all the Tigraywan Fascist dirt Criminal actions for Over 42 years on Ethiopian Soil !!

    We will get them one by one!!

    God Bless Ethiopia and United Ethiopians !!

    Amien !!

  10. በተከበረው የሲዳማ ስም ራስህን ሰይመህ የምትቀረሽ ትውከታም የጣሊያን ባሪያ !!

    አንተ እና መሰሎችህን በሙሉ !!

    በደንብ እናውቃችኋለን እኮ! አርበኛ የሚባል ቃል ጣሊያኖች ጌቶቻችሁም ሆኑ እናንተ ባሪያዎቻቸው ስትሰሙት መድረሻ ነው የሚጠፋችሁ !!
    ሽለላ፣ ቀረርቶ፣ ፉከራ፣ ወዘተ የጣሊያን ጌቶቻችሁ እና እናንተ ጆሮአችሁ ሲሰማ ገና ቅዘናችሁ የቆማችሁበትን ቦታ ያጥለቀልቀዋል!!

    ቀረርቶ፣ ሽለላ፣ ፉከራ ወዘተ ከጀግኖች አርበኞች አባቶቻችን እና እናቶቻችን የተላለፈልን ባህላዊ ቅርሳችንና ማንነታችንን መለያ ነው !!

    እነሞሶሎኒን እና እናንተን ባንዳ አሽከሮቻቸውን የምናርበደብድበት በደማችን ተዋህዶን ያለ የምንኮራበት ባህላዊ ህልውናችን፣ ወኔያችን፣ ጀግንነታችን መገለጫ ነው !!

    በሁላችንም የኢትዮጵያ ልጆች የምንኮራበት ባህላችን ነው!!

    (በኦሮሞ፣ በአማራ፣ በሲዳማ፣ በደቡቡ፣ በምሥራቁ፣ በምእራቡ፣ በሰሜኑ፣ ወዘተ) ሁላችንም በየቋንቋችን አለን፣ የጀግንነት መገለጫ ባህላችን በመሆኑ እንኮራበታለን!!

    ዕንቁላል እያሸከሙ፣ እግራቸውን እያሳጠቡ ለአምስት አመት በባርነት ረግጠው የገዟችሁን የጌቶቻችሁን ፕላን በኢትዮጵያችን በመተግበር ላይ ትገኛላችሁ !!

    ከፋሽስት ጌቶቻችሁ የተላለፈላችሁን መመሪያ እውን ለማድረግም ይኸው ከ42 አመታት በላይ ኢትዮጵያውያን በተሰባሰቡበት ቦታዎችና ተቋማት ሁሉ እንደ እስስት እየተለጠፋችሁብን እስካሁን ልታጠፉን ስትፍጨረጨሩ ከዚህ ደርሳችኋል !!
    በየድህረ ገፆች፣ በሚዲያዎች፣ በእምነት ተቋማት፣ በዕድሮች፣ ወዘተ ከኢትዮጵያውያን ጋር እየተመሳሰላችሁ ስትበጠብጡን፣ ስታለያዩን፣ ስትገነጣጥሉን፣ ጠቅላላ በመርዝ የተለወሰ ቅርሻታችሁን ስትረጩብን ቆያችሁ!!

    አሁን ግን መላው ኢትዮጵያውያን ጠንቅቆ አውቆአችኋል፣ በደንብ ለይቶአችኋል፣ አይደለም የፃፋችሁትን ቃላት ገና በሚቀረናው ጭንቅላታችሁ ውስጥ ምን እያሰባችሁ እንዳላችሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ ለይቶ አውቆአችኋል !!

    አይደለም ሌላ እንዲሁ በማየት ብቻ እኛ ኢትዮጵያውያን ለይተን እናውቃችኋለን !!
    ምክንያቱም በልብስ የሸፈናችሁት ቆሻሻ ሰውነታችሁ ውስጥ የሚዘዋወረው የሚከረፋው ደማችሁ ጭምር ከሩቅ ትሸትቱናላችሁ፣ ትቀረኑናላችሁ፣ ወዘተ
    ኢትዮጵያ ሃገሩን የሚያከብር እና የሚወድድ ማንም ኢትዮጵያዊ/ዊት እናንተን ከሩቅ በክርፋታችሁ/በማሽተት ማወቅ ችለናል !!

    ምክር !!
    ኢትዮጵያውያን ባሉበት ቦታዎች አትገኙ!!

    በኢትዮጵያውያን መሰባሰቢያ ቦታዎች በሙሉ/ከላይ በጠቀስኳቸው አካባቢዎች አትድረሱ!!

    የእናንተ መጥፊያዎች ስለሆኑ ሽሹ፣ ራቁ፣ ተጠንቀቁ፣ ወዘተ

    በአጠቃላይ እኛ ኢትዮጵያውያን የምናካሂደው ፀረ ፋሺስት ተግባር ስለሆነ ፋሽስቶች እኛን መራቅ፣ መሸሽ፣ ወዘተ የግድ ይላችኋል !!

    እናንተን ለማስተማር እጅግ በጣም ብዙ ዘመናትን አስቆጥረናል !!

    መሠሪ ጠላቶቻችን ስለሆናችሁ በእኛ ላይ ተንጠልጥላችሁ መኖራችሁ ሁሉ ተረስቷችሁ እኛን ማጥፋት ብቻ ነው እና ዋናው አላማችሁ ከዚህ በኋላ አጥብቀን እየመነጠርን እናጠፋችኋለን !!

    ማንም ከእናንተ ጋር የሚግማማ ኢትዮጵያዊ/ዊት ከእንግዲህ የለም ወደፊትም አይኖርም!!

    እናት ኢትዮጵያ ሃገራችን በእግዚአብሔር እርዳታ እና በተባበሩት ጀግኖች ልጆቿ ለዘለአለም ታፍራና ተከብራ ትኖራለች !!

    አንጠራጠርም !!

  11. ለምግብ መኖር ህይወት ነው እንዴ ውርደት ነው!
    በልቶ መኖረ ለእኔ ትርጉም የለውም!
    ለሰው ልጅ ዋና ነጻነት ! አሁንም ነጻነት! አሁንም ነጻነት! “እኔ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ” ነው ያለው፡፡
    አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ ነሃሴ 2008 ዓ.ም ሬዩጄኔሮ ብራዚል
    በለው

  12. The distinction between those Ethiopians who wish Woyanes nothing but destruction and those who are indifferent to this crimianal tribal entity,is a function of understanding the TPLF.

    If Ethiopians know that TPLF/Woyane is created and nurtured by external agents to dismantle Ethiopia along ethnic lines and eventually break it into tribal states, nobody would fail to fight them tooth and nail.

    The story of the sport’s federations leadership says it all.
    All the 9 highest positions were manned by illiterate Tigres who have brought the nation so much shame and disgrace in Rio. There should not even have been one Tigre in position of responsibility at the Federation because only 1 position out of 20 should be held as per the percentage their ethnic represents.

    How can we tolerate this? Can we live with these men ever?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*