በባህር ዳር የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተለውጦ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቷል።ባለስልጣናት ተደብቀዋል።
በባህር ዳር የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተለውጦ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቷል።ባለስልጣናት ተደብቀዋል።

በዳንግላ ከተማ የወረዳው አስተዳዳሪ ቤት ተቃጥሎአል። አንድ ዋና ሳጅን አየነው የሚባል በህዝብ ላይ በመተኮሱ የእሱም ቤቱ ተቃጥሎአል ።
በአዴት ከተማ ፖሊሶች ከህዝብ ጋር በማበር እየተቃወሙ ሲሆን፣ የአገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ተባብረው ከተማዋን በማስተዳደር ላይ ናቸው። በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ አርብ ገበያ አድማው ለሁለተኛ ቀን እየተደረገ ሲሆን፣ መንገዶች በመሉ በድንጋይና በግንድ ተዘግቷል። ህዝቡ የጎበዝ አለቃውን ነገ ተሰብስቦ ይመርጣል። በቋሪት አራት የጎበዝ አለቆች ከተማዋን እንዲያስተዳድሩ ተመርጠዋል። …ይልማና ዴንሳ(አዴት) ከተማ ሙሉ በሙሉ ከመንግስት ቁጥጥር ውጪ ህዝቡ ስልጣን ተቆጣጥሯል። ባሁኑ ሰአት ከተማዋ በጎበዝ አለቃ እየተመራች ነው። ቄሶችና ባለሃብቶች ከተማዋን ተረክበዋል።
በአዲስ አበባ ቡና ቤቶች ሲበላሹና ሰዎች መሄድ ሲተዉ ቡና ቤቶቹ የሸሻቸዉንና ሁለተኛ ላለመመለስ ምሎ የተዋቸዉን ለመሳብ በሚያምርና በሚስብ ቀለም ትልቅ ማስታወቂያ (ሬክላም) ይሰቅላሉ፡፡ ይህም በአዲስ መልክ ሥራ ጀምረናል የሚል ነዉ፡፡ ትናንትና የወጣዉ የወያኔ መግለጫ ልክ እንደዚያ ነዉ፡፡ ነገር ግን ህዝብ ገምቶት ወደ ሸሸዉ ቡና ቤት አይመለስም፡፡ ቡና ቤቱ ራሱ መለወጥ አለበት፡፡ በአዲስ መልክ ሥራ ጀምረናል ማት አይችሉም፡፡ ምክንያም በደም ስለተጨማለቁ የሚቀጥለዉ ቤታቸ ራሰቸዉ ያስፋፉአቸዉ ወህኒ ቤቶች ይሆንል፡፡ ማዕከላዊ የተዋጣለት የእሥር ቤት ሙዚዬም ይሆናል!!
ወያኔዎች የመደመርና የመቀነስ ችግር ያለባቸው ይመስላሉ በትላንት የተዘበራረቀ መግለጫቸው ከ15 ዓመት ጀምሮ ያለውን የሃሰት ምስክር ሲሰጡ 10 ኣመት ረስተውታል ወይ ደግሞ ኢትዮጵያን ስያተራምሳት የነበረው ደደቢት ውስጥ ሆኖ በመላላክ ወይ ደግሞ ማለሊቶች ወደ ሌሊት ኣጋንንት ተቀይረው ሳይሆኑ ኣይቀርም
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ የምንናፍቀዉን ህዝባን በእኩልነት ና በፍቅር የሚመራ መንግስት ያምጣልን።
Ethiopia lezela Alem nuri
አይ ወያኔ ምንም ማይረባ መግለጫቸው ይገርማል።
I have S3…from Telekom representative….Nord West stadt..Frankfurt…I wish Iget this last Galaxy S7(32GB) for I am not satisfeid with Samsung 3…thank you
ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች ጌታ ሆይ ታደጋት!
non violent struggle strategy-
1. boycot travelling to Ethiopia for the moment , EAL is a cash cow for the fascist thugs and they control the airline from top to bottom,
2. send money to family members only if necessary,
3. burn down the houses of officials and those messengers of the devil tplf who are informants, spies, cadres.
4, burn down the houses of federal police who are shooting at demonstrators.
refer to the following link for more action
http://ecadforum.com/2016/08/28/time-for-boycotting-ethiopian-government-services/
ወያኔዎች ድሮም ካርታም ኣያውቁም ባድሜ ለኛ ተሰጠች ብለው ለህዝቡ ተጫውተውበታል ምናቸው ይታመናል እነዚህ ከሃዲዎች