በባህር ዳር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የተጠራዉ ከቤት አለመዉጣት አድማ እየተካሄደ ነው።
በባህር ዳር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የተጠራዉ ከቤት አለመዉጣት አድማ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ላይ ቢነሳ ወያኔ ባጭር ጊዜ መጣል ይቻላል፡፡ በባህር ዳር ከተማ የሚታዩት ከጊዎርጊሰ በተክርስቲይን የሚመለሱ ብቻ ናቸዉ!! Minilik Salsawi



በባህር ዳር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የተጠራዉ ከቤት አለመዉጣት አድማ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ላይ ቢነሳ ወያኔ ባጭር ጊዜ መጣል ይቻላል፡፡ በባህር ዳር ከተማ የሚታዩት ከጊዎርጊሰ በተክርስቲይን የሚመለሱ ብቻ ናቸዉ!! Minilik Salsawi



ጎፈር ጎፈር አርጎ የተኛውን በሬ
ነካክተው ነካክተው አደረጉት አውሬ።
አለ ነገር ጎንደር አለ ነገር
አለ ነገር ጎጃም አለ ነገር ሽዋም አለ ነገር
አለ ነገር አገሬ አለ ነገር ለኛስ የሚጠቅመን የሚበጀን ነገር።
በግራ በቀኝም ጦር እየተፈታ
አረ ለምን ይሆን የወሎ ዝምታ?
በግራ በቀኝም ጦር እየተፈታ
አረ ለምን ይሆን የወሎ ዝምታ?
Teme !
በግራም በቀኝም ጦር “እየተፈታ”
እረ ለምን ይሆን የወሎ ዝምታ ?
ጥሩ ብለሀል ! ምነው ምን ተገኘ ? ዋጋህን አገኘህ እንዴ ?
የወሎ ዝምታ ላልከው “ወሎ” እንዳንተ እንደ ከብት የሚያስብና “በከብት” የሚመራ ህዝብ አይደለም ! የሚያረገውንና የሚሠራውን የሚያውቅ ጥንቁቅ ህዝብ ነው ! ችግር ካለብህ ጠበቃ ይዘህ ክሰስ ።
ኧረ ወሎ ሙቷል ሣይዋጋ ገና
ተኝቶ ከቤቱ ተደፍቶ ፡፡፡፡፡