መንግሥት ፈርሷል?! [የዐማራ ተጋድሎ]

Amhara - satenaw 2በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው፡፡ የአርባያ በለሳና የቋሪት አንበሶች ለዚህ ማሳያ ናቸው፡፡ በድፍን ጎጃምና በድፍን ጎንደር ሕዝብ አገዛዙን አሽቀንጥሮ ለመጣል እየታገለ ነው፡፡ በወሎና በሸዋ ያሉ ዐማሮችም ተነስተዋል፡፡ ከ60 በመቶ በላይ በሚሆነው የዐማራ አካባቢ ወያኔ ለእግሩ መርገጫ የሚሆን ቦታ የለውም፤ ይህ ተጋድሎ በትንሽ ውጤት ሕዝቡ ሳይዘናጋ እስከ መጨረሻው መቀጠል አለበት፡፡ ዛሬ ያለው ግማሽ ድል ሙሉ እስኪሆን ድረስ ዐማራ ተጋድለውን ይቀጥላል፡፡ ዛሬ በተጋድሎ ያሉ ወንድሞቻችን ብዛት አይደለም አካባቢያቸውን ሁሉ ሙሉ በሙሉ መቁጠር አንችልም፤ ደባርቅ፣ ዳባት፣ ገብደብየ፣ አምባጊወርጊስ፣ ጎንደር፣ ደምቢያ፣ አዲስ ዘመን፣ በለሳ፣ ወረታ፣ ዓለም በር፣ ደብረ ታቦር፣ ጋሳይ- ክምር ድንጋይ፣ ነፋስ መውጫ፣ ሳሊ፣ ጨጭሆ፣ ጎብጎብ፣ ፍላቂት፣ ደራ ሐሙሲት፣ ባሕር ዳር፣ ፒኮሎ፣ ዱርቤቴ፣ አቸፈር፣ ዳንግላ፣ ቲሊሊ፣ ግምጃ ቤት፣ እንጅባራ፣ ቋሪት፣ ፍኖተ ሰላም፣ ብርሸለቆ- ጃቢጠናን፣ ቡሬ፣ ሽንዲ፣ ደምበጫ፣ የጨረቃ፣ አንበር፣ ሎማሜ፣ ፈረስ ቤት፣ አዴት ይልማና ዴንሳ፣ ጎንጅ ቆለላ፣ ሞጣ፣ ጉንደወይን…… በነዚህ ቦታዎች ሁሉ የዐማራ ሕዝብ ከወያኔ ጋር ግብግብ ነው፤ ለነጻነት ልጆቹን መስዋት እያደረገ ነው፡፡
በዚህ ሁሉ መካከል ግን ሊወሰዱ የሚገባቸው ነገሮች አሉ፡፡ የዐማራው ሕዝብ መንግሥት መፍረሱን ተቀብሎ የሰላም ማስጠበቁን የመረከብ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ አዳዲስ የወረዳ አስተዳዳሪዎችና የጦር አበጋዞች መመረጥ አለባቸው፡፡ ሕዝቡ ደግሞ በመረጣቸው የጎበዝ አለቆች የመመራት ባሕሉን አጠናክሮ መሄድ አለበት፡፡ በጥቂት ቀናት ውስጥ ምርጥ መሪዎች ሕዝቡን ወደ ፊት ይዘው መሔዳቸውን እናያለን፤ የቋሪትና የበለሳ ተመክሮ እንደሚስፋፋ እሙን ነው፡፡ የዐማራው ገበሬ ለማይወክሉት የወያኔ ተላላኪዎች የመሬት ግብርና የማዳበሪያ፣ የአብቁተ ብድር ምናምን መክፈል የለበትም፡፡ ሁላችንም የዐማራ ልጆች ለገበሬ ዘመዶቻችን የማስረዳት ኃላፊነት አለብን፡፡ ሁሉም ገበሬ በየበቀበሌውና በየወረዳው አስተዳደር የሥልጣን እርከኖችን በልጆቹ የማስያዝ ሥራ አሁኑ መጀመር አለበት፡፡ በቀጣይ ቀናት ማናቸውም የኢንተርኔት እና የስልክ አገልግሎት በመላው የዐማራ አካባቢ እንደሚቋረጥ ይጠበቃል፡፡ የስልክና የኢንተርኔት መቋረጥ በውጭ ያለውን የአክቲቪዝም ሥራ የሚጎዳው ቢሆንም በአገር ውስጥ ያለውን ትግል ግን ወደ ኋላ አይመልሰውም፡፡ የዐማራ ሕዝብ የወያኔን ቂመኛነት ከማንም በላይ ያውቀዋል፤ በዚህም ወያኔ ይቅር ለእግዜር የሚባልበት የይቅርታ ዘመን አልፏል፡፡ የመጨረሻው መጀመሪያ እንዲህ ነው// የዐማራ ተጋድሎ ያሸንፋል!!

47 Comments on “መንግሥት ፈርሷል?! [የዐማራ ተጋድሎ]”

  1. ወቸ ጉድ። ለኣፍ ዳገት የለው ኣሉ!የዕቃ ዕቃ ጨዋታ መሰለህ እንዴ መንግስት በቀላሉ እንዲህ የሚፈርስ?

  2. ሁሉም የዐማራ ፖሊሶች በዐማራው ሕዝብ ላይ እንደማይተኩሱ ቃል ገብተዋል ሲሉ ምንጮቻችን ነግረውናል፡፡

  3. :ፌደራልን ካልወሰድን የልጅ ጉዳይ ነው ትግራይ እስኪነግስብን እንደገና:: ሁላችንም የዐማራ ልጆች ለገበሬ ዘመዶቻችን የማስረዳት ኃላፊነት አለብን፡፡አዲስ አበባ መግባት አለበት ትግሉ :: የአሁኑ ትግል እስከዚህም የደረሰው አዲስ አበባ ይነሳል ብሎ ተስፋ በማድረጉ ነው:: ከራሱ ጎበዝ ህዝብ በእራሱ ባህላዊ አስተዳደር ካልሆነ በከር 25 አመት ሁሉ ብ አ ዴ ን ለሞት እና ለስደት ሲማግደን ነው የነበረው አምሃራን በሙሉ:: አሁን እንደምናየው በጎጃም ጎንደር ቤጌምድር ሁሉ ጎበዝ ሁሉ ቢነሳና እራሱን ቢያስተዳድር ያለ ክፍያ እስከመቼ ያስኬዳል? ማስተዳደር እኮ የመንግስት ደሞዝ የሚበሉ ስራ ነው እንጂ በረሃብ ኢየተንፈራፈረ ያለ ስራ ፈት ስራ አይደለም:: አዲስ አበባ ያለስራ ፈት አምሃራ ቢያስተባብረው ደስታውን አይችለውም:: ለመንግስት ስራውን አገዝነው እንጂ ምንም አልጎዳነውም አዱ ገነት ልክ እንደ ቤገምድር እራስን ማስተዳደር ካልጀመረ በገምድርም ብቻ ያለአዲስ አበባ ድጋፍ በትግሉ የትም ልንድርስ አንችልም:: አምሃራ ጀግና እንደሆነ በታሪኩ መሰረት በአሁኑ ሰአት ከደቡብ እስከ ሰሜን ምስራክ ምእራብ አፍኖ የያዘውን ፈደራልን መንግስት ፍንክሎ መያዝ ይገባዋል:: ፈድራል ልክ እስከ ትላንት ድረስ ትግሬዎች ይዘው እንደነበረው አሁን ምነው አምሃራ በያዘው ይላል ያለው 90+ ሚሊየን ህዝብ:: ትግሬ ከፌደራል ከተወገደ በሁዋላ ባይሆን አገር አለን ማለት እንችላለን ብሎዋል ሁሉም ህዝብ ሌላ ማን አለ ለዚህ ታሪካዊ አደራ ከአምሃራ ሌላ?

  4. ዐማራ!ዐማራ!ዐማራ! ሥማ ይህንን “ሥድ” አባባል የምትጽፍ “ዘረኛ” ሁሉ!
    እኔ ራሴ ዐማራ ነኝ። ምንድነው ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለየ ዐማራው ላይ የደረሰው? ባለው መንግሥት በደሉ በሁሉም ነው ። ዐማራ ዐማራ ። ራስህን ላይ የምትሰቅለው ከሌላው የአትዮጵያ ህዝብ ዐማራ ነኝ ብለህ ማቅራራት አኔ የተለየሁ ነኝ ነው ? በራሴ አፈርኩ !

  5. This is what we call government for the people by the people, not with fake elections. By the way, we need to demolish all main and tributary roads connecting the Amhara region to Tigray region.

  6. ንጉሡ ሞቱማ says:
    August 26, 2016 at 7:54 pm
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 23 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁሉም በቋንቋው እና በኢትዮጵያነቱ በ አማራ፣ አሮሞ፣ በትግራይ፣ ደቡብ፣ሱማሌ፣አፋር፣ ጋምቤላ ሁሉም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን እናጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና። ወያኔዎች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቃቹ ለትግራይ ህዝብ ላይ ነጥለን እነዚህ የግዚያዊ ጋኔኖችን ነጥለን አናውጣ። መስነጣጠቅ አበቃ ኦሆዴድ፣አነግ የዘር መርዝ የድሮ መንግስት እንደዚህ አረገ አበቃ ሁሉም ነቃበቹ በ21ኛ ክፍለ ዘመን 25 አመት ሽወዳቹን በቃቹ 2ኛ ግዜ መሸወድ ከሰባቹ የመጨረሻ ደውል ሊደወልባቹ ነው። እናንተ ጋላ የምትሉት ስድብ መስሎአቹ ይሆናል? ግን የላቲን ትርጉሙ ጋላ ማለት ጀግና እውነተኛ ወደ ጛላ የማይመለስ ማለት ነው። አማራ ነፍጠኛ አላቹ አባሎቹን የንፁሐን ደም ጠ ጣ ቹ አንቺ ጋኔን ወያኔ በቃች አሁን! ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፈጣረህን ለምነህ ተሰለፈ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም። የደሀውን ንብረት አታውድሙ ኮከብ የሴይጣን ምልክት የሰቀለ እርምጃ ይወስድበታል። ከአሁን በኋላ ደረጃችን ከፍ አጠገብ ባላህ መሳሪያ አንደ አረብ አብዬት ሁሉም በአንድ ቀን እና ስአት ውጥቶ ይጨርሳል። ትግስተኛው ህዝባችን ጨዎነት በተሞላ መልክ እነዚህን ጋኔን ወያኔዎችን ነጥሎ ብቻ ከንፀሑ ትግራይ ህዝብ በወጣ መልኩ ደረጃውን ከፍ ያለ ትእዛዝ ተቀብላቹ ከሽግግሩ ሰላማዊ አስተዎፃኦ እንደታደርጉ እናሳስባለን።
    1ኛ አሁን የወሬ ግዜ የለንም የታወራቺ ፓለቲከኞች ካላቹ ሜዳውን ለቃቹ ውጡ። ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት የፈለገ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል። የሥልጣን ግዜ ከበዛ በጥምረት ለ 8 አመት ብቻ የተገደበ የሆናል። ከዚህ ውጭ ካላቹ ደ/ር ብትሆነም የሕዝባችን መከራ በአንድ ላይ ቆመን ማብቃት አለብን።
    ውርደት ሞት ለ ሆዳም 1000 ለአደዎ፣ ወቅሮ ሐዲጊዎች ወያኔዎች ኢትዮጵያን ሳያቋት በግምት 25 ገዙ።
    2ኛ የትግራይ ነፃ አውጭ ልዩ ሐይል በመቀሌ ፣ በአዲስ አበባ ከዋና ባለሠልጣን ጠበቂዎች ጋር ተደራድሮ አየጨረሰ ይገኛል። የጎበዝ አለቃዎች ፓሊሶች እና ህዝቡ ሚድያው ላይ ወዲያውኑ የማረጋጋት ዘመቻ ታደርጋላቹ።
    3ኛ ከአሁን በኋላ ስው ገላቹ የትም አለም ኢትዮጵያዊ ባለበት መኖር አይችሉም። በወንድም ኤርትራውያን ስም የፓለታካ ጥገኝነት የጠየቃች ከኢሐዲግ እና ኢምግሬሽን ፀ/ቤት በእጃችን ገብቷል።
    4ኛ ከአሁን በኋላ በማንኛውም ቦታ አልሸባብ ወይም ተቀዎሚ ብሎ በፈነዳ 100% የኢሐዲግ የሽብር ገብረሐይል ሁሉም ተጠያቂ ነው አሁን በእጃችን በገባው መረጃ መሠረት።
    5ኛ መረጃቹ ሁሉ ከእናንተ ጋር አየዋልን ተቆጣጥረናችሃል። አሁን የሚያዎጣች ለአደረጋቹ በደል ከአንደበታቹ የቅርታ ይህንን ጨዎ ሕዝባችንነው ጠይቃቹ ስልጣን አስከ መስከረም 15 ቀን 2009 ድረስ ማሰረከብ አለበለዚያ ህዝቡ ከጦሩ ጋር በአንድ ቀን ስአት ይበላችሃል። በየለበት ለጦሩ ፣ ለፓሊስ ድንበር አከባቢ ጠመንጃውን እንዲያዞር በራሪ ወረቀት በትኑ፣ ለእናት አባታቸው አስተላለፈ።
    ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ማህበር የለውጥ አራማጅ የአምቦ ኮር አዛዥ።
    ግልባጭ:• በአገር ውስጥ እና ውጭ ባላቹበት የኮር አዛዦች

    [Reply]

    Reply

  7. L’abreham ‘doron ciataleluwat bmechagna taluwat’; lemin amhara,amhara becha telaleh ? lelawn yethiopia hezibe yet talkew? oromo , sidama, tigre, somaly, afar, ganbella,…..so..on; halafinet yegodeleh dedebe naeh !

  8. The Ethiopia people are well able to protect their honour and glory and to die for their freedom. It is not in their culture to give in to fascists and lawless bandits who step over the limit and try to make them slaves.

    The fascist “gujile” calling itself tiger people liberation front has taken the patience of our people for cowardice. Our people tolerated these fascist thugs for 25 years, the people gave tell thugs and looters a chance, the benefit of the doubt, even though they did not get any benefit from the form of ethnic apartheid system the thugs imposed on the people to protect and secure their own interests by dividing the people and inciting one group against another.

    The current uprising is a result of the intolerable suffering the people endured for so many years.

    People were treated as foreigners in their own country, mainly the Amharas, who were evicted, displaced from their villages and homes they have lived for generations. They were told to go “home”.

    They endured ethnic cleansing in Wolkayit-Tegede, Telemt, Humera and also in southern Ethiopia.
    These and other grievances are the once that have produced the current unrest. People all over Ethiopia are rising like bees whose hives have been attacked.
    The final battle to destroy the fascist , mercenary thugs has started and victory in in sight.

  9. ^^^^^^^^^^^

    You sound like the G7/ESAT people who receive orders from evil ferenjis, the ones who put the TPLF thugs in power and kept them there despite the people’s resistance, and Eritrea. By the way Ethiopians fought the mercenaries all the 25 years, the fight didn’t start today. One only needs to remember the Qinijit revolution 11 years ago which was sabotaged by evil USA.

  10. The tendency of either coward or CIA agent diaspora Ethiopians is to keep ferenjis out of the picture. We should oppose that. We always have to keep tenkolegnawin ferenji in mind.

    In the present crisis we must expect sabotages by ferenjis at every stage of the struggle. These guys will try to derail the struggle, like they tried to speak about Oromo and Amara protests, instead of Ethiopian protests. But we have to be aware of this ferenji threat and frustrate it. The ferenjis, who are the cancer of humanity, have their agents also among G7. So we have to be careful that they don’t use their agents in G7 to derail the struggle at many stages.

  11. HI!
    Do not put yourselves in narrow and small ehnic boxes in such an age where people think highef in terms of hjmanity. Have any one heard of Amara rights?Oromo or Tigre rights? There are no such rights! If there exists it is because of the fact that Amara, Oromo etc belong to humanity. Let us get narrower and the result will be to become another TPLF. Do not criticise TPLF while you yourself is thinking in ethnic lines.

    The narrowest I can be is an Ehiopian.Even if I belong to an ethnic group it is not in my nature to let min ehnic identity to take ovef all my other atributes. I can unite with others az a teacher, around political beliefs, my religion can be more important than my ehnicity… To advocate that every one shall identify him/ herself as a ehnic x is by itself ethic opression sincd it forces people to chose an ethnic identity. The modern ethnic opression perpetrated by the TPLF regime is forcing people to identify themselvs as ethnic x. What about tens of millions of Ethiopians that come from mixed background? Will they be goven a different name or forced to chose one or the other ethnic group?

    The barrowest I can be is AN ETHIOPIAN. I am a human being and what gaoened to any human being concers me. I remember how we reacted agains Aoartheid, thr Vietnam War, the invession of Afghanistan by the Soviet Umion. Humanity is one. Thus tve fight agains inhumanity shall unite us- be it the TPLF, Saudi Arabia or the US that perpetrate it. I do not need to be a Nuer to fight against the opression perpetrated on the Nuers. I was not an Oromo when I and other fought for the pride that oromo speakning ethiopians deserv.

    I am confortable as an Ethiopian. The talk about the ” aprising of the Amhara, Oromo etc” never have a place in my mind. I see all whag is hapnimg as the uprising of my fellow Ethiopians against tyrany. It happened earlier, is happening now. By the way, which ethic group owened the anti TPLF strugle efter the 97 election???The numerious demonstrations in vertually all university campuses done hetherto?? God!! I hate ethic politics to the bones.

  12. The Amharas are the main enemies of the People of Tigray and their disturbances will be crushed and brought to an end. Make no mistake. The People of Tigray are prepared to crush the Amhara anti-Peace and anti-Development forcrs.

  13. @ Songa Mbele,

    you make sense !

    =======> The talk about the ”uprising of the Amhara, Oromo etc” never have a place in my mind. 

    You know who talks like that ?

    1. It is ferenjis like stratfor and the USA ministry of foreign affairs.

    2. It is ferenji agent Ethiopians like G7 and ESAT.

    3. It is Eritrea and Eritrea agent Ethiopians.

    4. It is TPLF and tribalists.

    5. And finally it is other Ethiopians who use such language either out of habit or because they are scared of TPLF.

  14. ሆዳም ነፍጠኛ በቀረርቶ የሚመጣ ለውጥ የለም
    አንድ ዳገት የማይወጣ ጉራ አትጩህ ስትፈጠሩ እንደ አህያ ከመብላትና ከማናፋት አንድም ቁም ነገር የላችሁም

  15. I have never been happier than today. I am proud to be Amara. The rebirth of the proud-and-free Amara nation is irreversible,and yet we have not even seen the real BeteAmharan volcano erupt, and the lava flowing from Dejen to Goha-Tsion, before spreading the buzz of freedom to the rest of the country. God bless Bete Amhara!
    It took tegres 17 years to occupy their pile of stones, it took tegre ertrians over 30 years to dismember their bowl of sand, but it took gallant Amaras a few weeks to free Gonder and Gojam. By meskel, the God of Menilik willing, the entire Ethiopia will be free and be ruled by its rightful owners.
    God bless Ethiopia!

  16. ገዳ ! ትክክል ብለሀል ! ቀረርቶ ፤ ፉከራ ፤ ጉራ ! ጀግናው ዐማራ ምናምን ውጊያ መሀል ቀይ ወጥ ቢሸትህ መሣሪያ አስቀምጠህ የምትሄድ አይደለህም ?አንተዋወቃለን አኮ! በደርግ ዘመን ተሠብሥበህ ጥሬ ሥጋ ስትቆርጥ ጦሩን ያስመታህ የዘመናችን “ጀግናው” (ጎንደሬ)

  17. To Mequanent, Gojew, and Geda; you are one of the TPLF/Woyane thugs in the service of the Woyane mafiasto. You guys are demented, dead endears, racists, murderers, and thieves. Ethiopians including the people of Tigray will crush, dismantle, and destroy your criminal empire. Leaders, members, and supporters of the TPLF/Woyane/EPRDF criminal enterprise will be hunted, convicted, and hunged by Ethiopians. There is no way that you guys will hide from mother justice.

  18. አስቸኳይ ጥሪ፦
    ዉድ ኢትዮጵያዊው የመከላከያ እና የፐሊስ አባላት ሆይ፤ እባካችሁ አጋዚን በመገድል ሀዝቡን አገልግሉ?
    ባንዳዉ አጋዚ ዎገንህን አልሞ እየተኮሰ ሲጨርሰዉ እንዴት ቻልከዉ?
    ከዜግነት፣ከሙያ ፣ ከቤተሰባዊ ፣ከእምነት እና ሰባዊ ገዴታህ አነጻር ይህን ባታደርግ
    ህሌናህ ፣ ህግ፣ ሰዉ እና እመነት ሃይማኖትህ ይፋረዱሃል፤ያጠፉሃል።
    ክሚገድል ጸጸት እራስሀን አደን። እድልህ ዛሬ ነዉ፤ ነገ የሌላ ቀን ነዉ!!!

  19. እኔ እምለው ይሄ ፈሳም መፍጠኛ እና አቀንቃኘቹ ሁሉ ከመቼ ወዲህ ነው የኦሮሞ ወዳጅ ሆኖው ለመታየትና የእንተባበር ጥሪ ነጋ ጠባ የሚለፈልፉ;;
    ማን ሆነናነው ከ100 አመታት በላይ በኦሮሞ ህዝብ ላይ ግፍና በደል ሲፈፅም የነበረው?
    እድሜ ልኩን የኦሮሞ ባህል: ቋንቋ : ስልጣኔ : ወግና ስርአት ሲያወድምና ሲያጠፋ የነበረው የምናውቀው ባዶ የአማራ ትምክህት ነው::
    ታዲያ ምን ፍለጋ ነው ያን ሁሉ ወዳጅ ለመምሰል መመፃደቁ ብላችሁ ብትጠይቁ መልሱ በትንሹ 3 ነው::
    1. ነፍጠኞች በባህሪያቸው አንድም ህዝብ አክብረው ስለማያውቁ ለእኛ የኦሮሞ ልጆች የተለያየ ስም አውጥተውልን ሲያጥላሉን ሲያዋዱን እንደነበሩ ሁሉ አሁንም በሌላ ብሄር የጥላቻ ዘመቻቸው ሲጀምሩ ሊጠቀሙብን ስለፈለጉ ነው::
    2. ነፍጠኛ በተፈጥረው ፈሪና ሀሞተ ቢስ ስለሆነ ራሱን ችሎ ጠላቴ የሚለውን ገጥሞ አንድ ቀን አሸንፎ ስለማያውቅ ሌላ ወደ እሳት ማግዶ እሱ ለማቅራራትና ለመፎከር ነው
    3. ዋናው ነገር ደግሞ ነፍጠኞች በኦሮሞ አያቶቻችን ያደረሱት ግፍ እኛ የኦሮሞ ልጆች ጊዜ ጠብቀን እንደምንፋረዳቸው ጠንቅቀው ስለሚያውቁ እኛን ለማዘናጋትና በአቋራጭ ለማምለጥ የተመረጠ ስልት ነው:
    ስለሆነም በነፍጠኞች ላይ ያልተወራረደ ሂሰብ ስላለን በወቅታዊ ትኩሳት ተጃጅለን ዋና ጠላታችን እምንረሳ አይደለንም::

  20. ወሽካታ ቱልቱላ ሁላ። ኣካኪ ዘራፍ እያልክ ከምታደነቁረን ኣጠገብህ ያለውን ኣንገረብ ተሻግረህ ወልቃይትን ለምን ኣትሞክረውም? እስቲ መጀመርያ ሑመራ፣ ሰብዓ ዓይና፣ ዓዲ ረመጽ፣ ዓዲ ወርቂ፣ ዓዲ ፍልሖ ወዘተ በትክክል pronounce ማድረግ ጀምሩ። የናንተ እናርጅ እናውጋ፣ ማክሰኚት፣ ኣዲስ ዘመን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባህርዳር፣ ፍኖተ ሰላም ወዘተ ነው። ለማንኛውም ቀረርተውን ቀነስ ኣድርጉት በኅላ ደብቁኝ ደብቁኝ ከምትሉ።

  21. Hizboch behige megistu betsetchew irasin biras yemastdader xeyaqie ye Amara
    Mengist fer qedaje yihonal iyetebale yexebqal .
    YE RASIN IDEL BIRAS MEWESIN
    ISKEMGENXEL HEGEMENGISTAWI
    MEBT YEKEBR . Tebabr algzam bel.

  22. To Geda and Yohanes; you are two of the TPLF/Woyane thugs in the service of the Woyane mafiasto. You guys are demented, dead endears, racists, murderers, and thieves. Ethiopians including the people of Tigray will crush, dismantle, and destroy your criminal empire. Leaders, members, and supporters of the TPLF/Woyane/EPRDF criminal enterprise will be hunted, convicted, and hunged by Ethiopians. There is no way that you guys will hide from mother justice. You don’t learn from the past and you still want to divide Ethiopians. Your masters and your time is past. You will be dismantled and destroyed

  23. @ አብርአም

    ወያኔ ነህ አማራ የሚታገለዉ ለአንድ ብሔር የበላይነት አይደለም። ለወያኔ መዉደቂያ የሆነውን አማራ አይከተልም።

  24. @ ገዳ

    ነገር አብርድ፥ ወያኔ ኦህዲድ ካሎንክ በስተቀር የትግል አጋርነት ነው። ማንም የማንም የበላይነት ሊሆን የማይሆንበት ሀገር ነው በጋራ የምንፈጠረዉ።

    Oromo will not take any revenge to any person or group please Geda if your name is Geda use geda method of relationship not dictatorial method like woyane. Oromo fallow democratic way of rule of law

  25. @geda
    እኔም በጣም ገርሞኛል። ጀግናው ጎንደሬ መጀመርያ ጎጃምን ድረስልኝ ኣለ፣ ጎጃሜ ብልጥ ነው የዛሬ 130 ኣመት በዮውሃንስ የደረሰበትን ኣይቀጡ ቅጣት ገና ኣልረሳትም መሰለኝ ከኣባይ ማዶ ሆኖ ኣጮልቆ ጎንደሬን እያየ ነው። ኣሁን ደግሞ ኦሮሞ እንዲገላግለው ነው መሰለኝ እኛ እኮ ወንድማማቾች ነን፣ ኣንድ ነን፣እንደጋገፍ ምና ምን ብሎ ይለፈልፋል። የኦሮሞ እና የኣማራ ቅራኔ ክርስቶስ ቢመጣም የሚታረቅ ኣይደለም። ማርክሲስቶች irreconcilable contradiction የሚሉት ኣይነት ነው። ወያኔ ትግራይ ደግሞ ይችን ያውቃታል። ስለዚህ ጀግናው ጎንደሬ የኩራት ነገር ሆነበት ኣካኪ ዘራፍ እያለ ጸጥ ብሎ መገረፍ ነው። ቢበዛ ቤቱን ዘግቶ ይቆዝም ይሆናል፣ የሚበላው ሲያጣ ወደ ሊማሊሞ ኣፋፍ ብቅ ብሎ በኩራት ትግራይን ይቅርታ ይጠይቃል። እስከዚው ሲያላዝን ማዳመጥ ነው። ኮመድያን ሚኒሊክ ሳልሳዊ የሚያዋጣው መስሎታል።

  26. THIS MAY BE OFF FROM THE TITLE ABOVE YET VERY RELEVANT FOR ALL NON TIGRE ETHIOPIAN!
    The richest refugees ever in the history are the ” The so called Eritrean Refuggees” that are coming out of Ethiopia. My next questions my surprise you too! Are these self made refugees are all Eritreans? Where did they get funds to start businesses
    upon arrivals in USA? What is going with true meaning of refugees?
    My point is here is to shed light on issues we all shy from this topic.IF I answer the first question,you will get to the point with me.
    The so called & hyped as “Eritrean-refugees” are in facts are Ethiopian Tigres and their benefactos.Helen Berhe Aka Yodit Wolderufael aka Gebresilase’s story is parts and parcel of global epidemic! They are not refugees nor Eritreans in true sense are those who are leaders of Ethiopia are mass migrating their kins with bags-full of dollars to the West posing as Eritreans! That is why when things do go well, back home for the ruling elite in Ethiopia their so called “Eritrean” Helen Berhe Aka Yodit Wolderufael begins to quacks bad mouthing Amharas/Oromos.
    Our country became human traffic center of the world under TPLF. This is injustices to true refugees of Amhara/Oromos who perish at every country to escape deaths at hands of THE most tyrannical regime since King Herod. We owe to the real true refugees of ours if we do not due enough to end this mass trafficking out of Ethiopia in the name of Eritreans! Eritrea is a free & independat country. They can add to my notions based on my own investigations.
    They, to must join us in exposing these smuggled pseudo Eritreans that arrive in USA from humans trafficker centers of Northern Tigrea.
    UNHCR and USA homeland securities, CIA, FBI needs to be informed the Ethiopian regime in power is duping them.

  27. Negussu Motoma you are Oromo
    Ethiopian hero. You connect all Oromos to North to South,
    West to East Ethiopians. You Oromos smart breakthrough smartly all EPRDF smartly step by step babilon empire.
    Thank you proud of your group as Ethiopians. Please understand all Ethiopians thay The tigray people waiting suprem day soon.
    We love u all Ethiopians you are our blood than evil EPRDF.
    Tigray liberation front top spaying agency from Mekele and Addis Ababa.
    Hagos Atekelti

  28. Is he suppose to say what???
    Yes that is the Struggle of Amhara the nation you disliked the nation that you hated too much mr who??
    Annonimus ??
    Keep on writing the struggle of Amhara as its

  29. @Sidama, who the hell are you talking like donkey ??? You said the difference between Amhara and Oromo even second Jesus coming will be not reconciled ???
    You are a devils TPLF but you are using the name of innocent Sidamo.
    So what are you gonna say right now ?? We Amharas and Oromos intermingled and intermarried with one another countries ago but you and your master TPLF implanted a hatred by instigating a deadly past old history but today am glad to see a new down between us.
    Let me tell you one thing I am a proud Amhara and I really felt sad on the historical injustices that happen to my fellow brothers and sisters of Oromo in the past reign class regime but I and my generation are never participate in such kind of injustices.
    After all the Ordinary Amharas like me were never a part of the system
    I respect a lot my Oromo people and have a lot respect for their right that is not mutilated by politician.
    We can make a difference and walk together in strength

  30. ጎጀው says:
    August 28, 2016 at 7:45 pm
    ”ዐማራ!ዐማራ!ዐማራ! ሥማ ይህንን “ሥድ” አባባል የምትጽፍ “ዘረኛ” ሁሉ!
    እኔ ራሴ ዐማራ ነኝ። ምንድነው ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለየ ዐማራው ላይ የደረሰው? ባለው መንግሥት በደሉ በሁሉም ነው ። ዐማራ ዐማራ ። ራስህን ላይ የምትሰቅለው ከሌላው የአትዮጵያ ህዝብ ዐማራ ነኝ ብለህ ማቅራራት አኔ የተለየሁ ነኝ ነው ? በራሴ አፈርኩ !”

    Why are you so worried about AMHARA? It seems you are the only one who is not happy for people calling themselves AMHARA.

    You are not Amhara for sure .just another LOW IQ tigrye pretending to care about Amhara.

    here is what you said.

    ጎጀው says:
    August 29, 2016 at 11:08 am
    ”’ገዳ ! ትክክል ብለሀል ! ቀረርቶ ፤ ፉከራ ፤ ጉራ ! ጀግናው ዐማራ ምናምን ውጊያ መሀል ቀይ ወጥ ቢሸትህ መሣሪያ አስቀምጠህ የምትሄድ አይደለህም ?አንተዋወቃለን አኮ! በደርግ ዘመን ተሠብሥበህ ጥሬ ሥጋ ስትቆርጥ ጦሩን ያስመታህ የዘመናችን “ጀግናው” (ጎንደሬ)”’

    The low life Tigraye ጎጀው, go back to your Tigrai and pick Quenty.

    Hell will be unleashed on Tigrayes.mark my words

  31. ሲዳማ says:
    August 29, 2016 at 7:14 pm
    @geda
    ”እኔም በጣም ገርሞኛል። ጀግናው ጎንደሬ መጀመርያ ጎጃምን ድረስልኝ ኣለ፣ ጎጃሜ ብልጥ ነው የዛሬ 130 ኣመት በዮውሃንስ የደረሰበትን ኣይቀጡ ቅጣት ገና ኣልረሳትም መሰለኝ ከኣባይ ማዶ ሆኖ ኣጮልቆ ጎንደሬን እያየ ነው። ኣሁን ደግሞ ኦሮሞ እንዲገላግለው ነው መሰለኝ እኛ እኮ ወንድማማቾች ነን፣ ኣንድ ነን፣እንደጋገፍ ምና ምን ብሎ ይለፈልፋል። የኦሮሞ እና የኣማራ ቅራኔ ክርስቶስ ቢመጣም የሚታረቅ ኣይደለም። ማርክሲስቶች irreconcilable contradiction የሚሉት ኣይነት ነው። ወያኔ ትግራይ ደግሞ ይችን ያውቃታል። ስለዚህ ጀግናው ጎንደሬ የኩራት ነገር ሆነበት ኣካኪ ዘራፍ እያለ ጸጥ ብሎ መገረፍ ነው። ቢበዛ ቤቱን ዘግቶ ይቆዝም ይሆናል፣ የሚበላው ሲያጣ ወደ ሊማሊሞ ኣፋፍ ብቅ ብሎ በኩራት ትግራይን ይቅርታ ይጠይቃል። እስከዚው ሲያላዝን ማዳመጥ ነው። ኮመድያን ሚኒሊክ ሳልሳዊ የሚያዋጣው መስሎታል።”

    You have no right to talk about OROMOS.getata Tigraye!
    Go to asmera and shoeshine.werada Tigraye.get the fuck out of here,loser.

  32. አማራ ኦሮሞ…ሌላውም ቢሆን ትግልሉን ለማሸነፍ ኢትዬጵያዊ ስሜት በቂ ነው ይህን የብሄር ስያሜ እንደስፍራ መጠሪያነት ብንወስደው ይሻላል አትሉም? ኢትዬጵያ ከማናቸውም ግዜ በብሄር አስተሳሰብ አዙሪት ውስጥ ያለች እንዲያውም በዚህ አስከፊ መንግስት ለ25 አመታት ህዝቡ በብሄር እንዲያስብ ትውልዱን በክሎታል ታድያ የወደፊት ኢትዬ. እጣፈንታ ማንነቷ ሁሉም አጥር ማጠር ከጀመረ ኢትዬ. የት ጋር እንደሆነች ለታሪክ ይከብዳል እንዲሁም የክልል ባንዲሮችን የሚያመልኩ ትውልድን የተፈጠረበትም ስለሆነ ከወዲሁ ምሁራን አስቡበት።

  33. የህልም ሩጫ! ውሸት ኣራጋቢ ሁላ ህልምሽ ነው እንዲህ ወጥሮ እኝቅል የነሳሽ።መንግስት በህልም ይቀየራል እንዴ?መካሪ ያጣሽ ውሽተኛ ሁላ ተሰብስበሽ። በተለይ እንዲህ የመሰለ ባአህጉራችን ውስጥ ወደር የማይገኝለት የሰራዊት ሃይል ያለውን መንግስት በውሸትና በቅዠት ሲፈርስ ታያላችሁ። ሁለት ጊዜ ትናዘዛላችሁ። በመጨረሻም ምላሳችሁን ትነክሳላችሁ። ይህን እንዳትረሱ።

  34. ^^^^^^^^^^^

    Advice to retarded TPLF cadres:

    forget your “IT IS LIE” tactic, that only make you sound like a clown.

    It is impossible to lie for weeks without the lie being exposed as such in this internet era.

  35. 98% Ethiopians are protesting
    to change regime that is former rebel terrorists, who has unleashed ruthlessnesses,
    absolute control of decisions that affects their survival as a country. Defense, economy, judiciary upto making new oppressive laws are at the hands of one ethnic that is less than 5%.
    In true democracy people make or change through their own representatives at lawmakers but Over 90% Ethiopians don’t have any voice to what laws thrown at them. One of the cooked up by this regime is displacing citizens off their historical,and ancestral urban as well as rural lands, just to make room for newly imports from the regimes kins state of Tigray. TIGRAY, you can look on pre 1960’s Ethiopian map, is the Northern farthest small state on the country. After traveling over 600 to 800 kilometers, these swarming rebel Junta uses fake democracy,fake elections as symbols only to rip cash from Washington blistering their killing war time weapons. At the receiving ends are the rest of non Tigre ethnic such as Oromos who are at minimum
    amount 40% of the country & the second largest the Amharas also forces to reckon with account up 30% at least.
    The Sidamas at about 7% & are protesting injustices imposed onto them by showing solidarities. HAD this disputes were in the USA, the
    leaders would have been in peaches for corruptions,nepotisms, money lounderings,mass butcherings.
    This is not USA, but African state, ready to copy and start Rwandan Genocides thanks but no thanks Washington for pumping one billions every year for last 25 years.Ethiopians have lifted their arms up hight to God for help and walking forwards empty hand fighting the most ruthless Genocides of this era.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*