ወረታ ከተማ በአሁኑ ሰአት ምድር ቀውጢ ሆናለች
ነሐሴ 22/2008 ዓም ከባህርዳር አካባቢ ተነስቶ በሀሙሲት አድርጎ በደብረታቦር አድርጎ ወደ መቀሌ በመጓዝ ላይ የነበረ ወታደሮችን የጫነ ኦራል ጉመራ ወንዝ ላይ በጀግኖቹ የጎንደር ወጣቶች ጉመራ ወንዝ ላይ ድልድዩን በመዘርጋታቸው መሻገር ባለመቻሉ መሄጃ ያጣው ሠራዊት ወደ ጎንደር ለመመለስ ተገዷል ከጉማራ ሸሽቶ ወደ ጎንደር ሲሮጥ ሌሎቹ ጀግኖች ርብ ወንዝን በመዘርጋት መውጫ ቀዳዳ አሳጥተው እየተንከራተተ እንደሚገኝ ታውቋል. ወረታ […]
Ethiopian Freedom is very near.
No more fake government which support Sudan than its people.
No more fertile land given.
No more lairs government.
No more TPLF.
No more fake 100% election win.
No more control of religious leaders.
No more inequality.
No more fake 11% economic growth.
No more killing, exile and jailing our people.
No more Banda rule the country.
Thanks Amhara & Oromo!
Long live Ethiopia!
ማንበብ ክልክል ነው ማለት ሃገር የለህም ታሪክን አታውቅም ማለት ነው!!
ወያኔ ትውልድንና ሃገርን ከማጥፋት የታቀበበት ጊዜ መቼ ነው?
ወያኔን የሚያስፋራው የሚያነብ ትውልድ ነው ስለሃገራችን ተወቅን የተደበቀ ታሪክንና ማንነት ስለምንረዳ አዋቂ ዜጎችን ከማጥፋት ከማዳከም አይተኛም!
ታሪኩ