ፍኖተ ሰላም የጦር ቀጠና ሆና ስታመሽ ገዱ ኣንዳርጋቸው ዛሬም የሕዝብን ጥያቄ የጸረ ሰላም ሃይሎች ሴራ ነው ይላል።
ፍኖተ ሰላም የጦር ቀጠና ሆና ስታመሽ ገዱ ኣንዳርጋቸው ዛሬም የሕዝብን ጥያቄ የጸረ ሰላም ሃይሎች ሴራ ነው ይላል። Minilik Salsawi

ከትላንትና የተጀመረው በምእራብ ጎጃም ዋና ከተማ ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን ሕዝቡ በከፍተኛ ደረጃ ተቃውሞ ሲያሰማ ውሏል። መከላከያ፣አማራ ልዩ ሀይል፣የገጠር ሚሊሻ በጥዋት ከተማ ገብተዋል ። ተቃውሞው ዛሬም ገንፍሏል።አስለቃሽ ጭስ ወደ ህዝቡ እየበተኑ ነው። ባከል ሰፈር ከፍተኛ ተኩስ አለ።ፖሊስ ከህዝብ ጎን ነው።
ትላንትና በጎንደር የተነሳውን የሕዝብ ኣመጽና ኮሎኔል ድመቀ ዘውዱን ኣፍኖ ለመውሰድ የተደረገ ኦፕሬሽን መክሸፉን ተከትሎ ገዱ ኣንዳርጋቸው የተባለ የሕወሓት ተላላኪ ለሕወሓት ሚዲያ ፋና መግለጫ መስጠቱ የተሰማ ሲሆን ኮሎኔል ደመቀን በወንጀል ተጠርጥሮ የታሰረ ሰው ሲል ከሕዝብ ላይ በኣደራ እንደተረከበ በመዘንጋት ክዷል፤ የጎንደር ሕዝብ ጥያቄን የጸረ ሰላም ሃይሎች ሴራ በማለት የሕዝብን ጥያቄ ወደ ጎን ጥሎ ሲዘባበት ተሰምቷል። ከሕዝብ ጋር እንመካከራለን እንወያያለን የሚሉትን የሕወሓት መሰሪ ማዘናጊያ የሃሰት ዲስኩር ያሰማው ገዱ ኣንዳርጋቸው በክልል ያለውን ችግር ፈቶ ሰላም በማስፈን የሕዝብን ነጻነት ከማረጋገጥ ይልቅ ከሕወሓት ጦረኞች ጋር በመሆን ሕዝብን ለመፍጀት ዝቷል፥ሕዝብ ግን ሁሌ ኣሸናፊ እንደሆነ በተግባር ኣሳይቶ ኣረጋግጧል። #MinilikSalsawi

You were telling us that Gedu was on the side of the people, but now you telling us he is criminalizing and warning the people?what a confusion. Is he forced and warned by TPLF/EPRDF to do this or is it his own intention or idea? Make sure if this has been done under above force or his own belief. Why is he and some ANDM members vacilating???
Anyway, the people should continue the struggle should not believe ANDM as it does to TPLF/EPRDF. They are same and follow the power balance of the popular struggle.
ይህ የማይረባ ድንጋይ ራስ አለቆቹ ተስፋቸው ሲጨል መጀመሪያ ግንባሩን የሚበረቅሱት እሱን ነው። ለማየት ያብቃችሁ።ይሄ ሆዳም
ይሔ ሆዳም ተላላኪ ገዱ አንዳርጋቸው ትንሽማሠቢያ አእምሮ የለውም ነገወንጀለኛ ተብሎ መታሠሩን አሁንም አልነቃም ዘላለም ጀማነህን ተመልከት ውለታው መታሠር ነው የሆነው
Ethiopians in Gondar, Gojam, Wello, and Showa must take care and eliminate Woyane slaves like Degu Andargachew. These Woyane slaves in ANDM including Adisu Legesse and Bereket Simon are the slaves of TPLF/Woyane to murder, kidnap, rape, and torture Ethiopians. These and similar slaves in OPDO, SEPP, and other Kelils are hit men for TPLF. These thugs and their likes must be disabled and destroyed ASAP to save Ethiopians. If we do these it is like cutting the terrorists hand of TPLF/Woyane and save Ethiopians from being terrorized day in and day out. Stopping these treasonous criminals from committing more high crimes against Ethiopians.
ገዱና ወያኔ ልዩነት ያላቸው መስለህ ወይ! ጀግና ከተገኘ መጀመሪያ ገዱን ግንባሩን!!!
ወታደሩ ከትግራይ አብራክ ሳይሆን ከኢትዬጵያ አብራክ መገኘትህን ለወያኔ አሳይው የሚሞተው ወንድምህ እህትህ ናቸውና የወያኔን የአሸባሪ ጡሩምባ ሲለፍፍብህ አሁን ነው ሰአቱ ኢትዬ. ላይ ገና ገብተው ቅማላቸውን እንዳራገፋ በትግራይ ሆቴል እና በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ህዝብን ማሸበር የጀመሩት ወያኔዎች ይህ ህዝብን የማሸበርና የማታለል ስልታቸው ስር ሰዶ ዛሬ መልካም አስተዳደር እጦት እያሉ በምላጭ ምላሳቸው እየላጩት ያለውን ህዝብ ተቃውሞ ማሸነፍ እንደማይችሉ የአለምን ትኩረት ስበናል ወያኔ አሸባሪ ድርጅት መሆኑን አሜሪካም ደርሳበታለች በሱማልያ አሜሪካን ያልፕፍላጎቷ ልዝመት ብሎ የፋይናንስና የመሳሪያ ድጋፍ ያገኘው አሸባሪው ወያኔ ተቃውሞው የአሜሪካ ኮንግረስ በጥልቅ እየተከታተለው ይገኛል እስኪ እንደ ደንቆሮ ወያኔ ሳይሆን በነፃ ሽምግልና በአማራና በኦሮምያ በጋንቤላ በደቡብ ያለው ተቃውሞ አሸባሪ ያስብላል? ህዝብ ያልመረጠው መንግስት ሊያስተዳድረው እንደማይችል ድንበር ሀገር እየሸጠና ትግራይን እየመሰረተ ያለው የዘራፊ ቡድን ወያኔ ግዜው ደርሶ እንደበሰበሰ ዝግባ ሊገነደስ የህዝብ ተቃውሞ እየወዘወዘው ይገኛል።
የድሉ ባለቤት ህዝብ ነው።
ሞት ለዘረኛው ወያኔ
ይህ ሰበር ዜና እንዲህ ቢስተካከልስ። በደባርቅ፣ በዳባት በሳንጃ፣ በማክሰኚት በባህርዳር፣ በቻግኒ በደጀን የኣማራ ህዝብ እየተጋደለ ነው እየተዋደቀ ነው። ኮለኔል ደመቀ የእስር ቤት ጠባቂዎቹን በካራቴ ኣንጥፎ 10ን ገድሎ 15ቱን ኣቁስሎ እና መሳርያዎቻቸውን ማርኮ ወደ ኣዲስ ኣበባ እየገሰገሰ ነው። ኮሎኔል ደመቀ እስከ 20000 የሚገመት ጦር እንዳስከተለ ከታመኑ ምንጮቻችን ለማረጋገጥ ችለናል። ምን ያህል ታንኮች እና ኣይሮፕላኖች እንዳሰለፈ ከምንጮቻችን ኣጣርተን መረጃውን እናደርስላቹሃለን። የወያኔ ጀነራሎች ጭንቅ በጭንቅ ሆነው ኮሌኔል ደመቀን እንዴት እንደሚመክቱ እቅድ ለማውጣት ስብሰባ መቀመጣቸውን ከደህንነት መስርያ ቤት የውስጥ ኣርበኛ ለማወቅ ችለናል ። የጦሩ የተጋድሎ ዉሎ እየተከታተልን እናበስራቹሃለን።
One day in ethiopia freedom don’t stop this revolution
አታላይ፦ሙልጭ ያልክ ባንዳ ህልምህ እውን እንደሚሆን አልጠራጠርም ጥሩ ህልም አይትተሃል።
Gedu was appointed by the Woyne enemy because he was a slave who would be prepared to kill his mother if he is required. The wicked Tigres have to flank themselves with equally inferior breed of men from the other ethnic groups.
Hitler, was a failure in life before a became a soldier in the first European tribal war they call the first World War. After he became the leader of his Nazi party, the people he surrounded himself with were from the lower order. That imbecile whom the Tigres worship, Meles was candid when he said that what matters most to be somebody in Woyanes Ethiopia, was loyalty to the enemy. The fate of this dog called Gedu will be disgrace, or
worse.
It is timely and imperative to hunt, execute, and kill Woyane slave. This should be done to cut short the time and trouble bestowed on Ethiopia. He must and should be disabled.