ለሁለተኛ ጊዜ የጎንደር ሕዝብ ቤቱን ዘግቶ ተቀመጠ – የወያኔ የኣደባባይ ተቃውሞ ጥሪ ከሽፏል።ጎጃም ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ትእይንት እየተካሄደ ነው

ለሁለተኛ ጊዜ የጎንደር ሕዝብ ቤቱን ዘግቶ ተቀመጠ – የወያኔ የኣደባባይ ተቃውሞ ጥሪ ከሽፏል።ጎጃም ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ትእይንት እየተካሄደ ነው::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሁለተኛው ዙር ኣድማ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል የሚል መረጃ ከከተማዋ በስፋት ተሰራጭቷል፤ ኣሁን የጎንደር ሕዝብ የሕወሓት ጦር ከተማዋን ለቆ ካልወጣ ምንም ኣይነት ስራ እንደማይሰራ ቤት ውስጥ በመቀመጥ ኣድማ እንደሚያደርግ በተግባር እያሳየ ነው። ===  በምእራብ ጎጃም ዋና ከተማ ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ሲሆን ሕዝቡ የሕወሓትን ስርዓት በመቃውም ላይ ይገኛል።

በትላንትና እለት ሕዝቡ ኣደባባይ ወጥቶ የትግራይ ተወላጆችን እንዲገድል በከተማዋ የወያኔ ደህንነቶች ወረቀት ቢበትኑም በኣፋጣኝ በተወሰደው እርምጃ የወያኔ ሴራ መክሽፉ ታውቋል፤ ትላንትና በተለቀቀ መግለጫ አስቸኳይ መልእክት ለጎንደር ሕዝብ በሚል የወልቃይት ማንነት ኣስተባባሪ ኮሚቴ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረ የጎንደርን የሕዝብ እንቅስቃሴ ግብረሃይል ምንም ኣይነት ኣድማ ኣለመጥራቱንና የተጠራው ኣድማ የወያኔ ሴራ ስለሆነ የጎንደር ሕዝብ እንዳይቀበለው ኣሳስቧል። ሕዝብን ለማበጣበጥና ወያኔ የደም ጥማቱን ለማርካት የጠራው ኣመጽ ስለሆነ ማንም በዚህ የኣደባባይ ተቃውሞ ኣድማና ኣመጽ እንዳይሳተፍ ኣሳስበዋል።ወያኔ የጎንደር ሕዝብ በትግራይ ላይ ተነስ ብሎ ወረቀት በትኗል። እየተባለ ነው የማንነት ኣስተባባሪው ኮሚቴም ደግሞ እኛ ኣድማ ኣልጠራንም ማንም ሰው እንዳይወጣ መልእክቱን ኣድርሱልን ብለው ነበር። #ምንሊክሳልሳዊ

Image may contain: outdoor

33 Comments on “ለሁለተኛ ጊዜ የጎንደር ሕዝብ ቤቱን ዘግቶ ተቀመጠ – የወያኔ የኣደባባይ ተቃውሞ ጥሪ ከሽፏል።ጎጃም ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ትእይንት እየተካሄደ ነው”

  1. Gondar is not moronic like TPLF.
    Amhara & Tigray people is one and the same people
    Please wayane move out from this hate fashion.
    TPLF move out quickly from old slogan
    The moronic TPLF you can learn about modern politics from Gondar

  2. የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 22 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ። ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁሉም በቋንቋው እና በኢትዮጵያነቱ በ አማራ፣ አሮሞ፣ ደቡብ፣ሱማሌ፣አፋር፣ ጋምቤላ ሁሉም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን አጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና በደሆዎቹ ለተራቡት፣ ደማቸው ለፈሰሰው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ስም አየገሠገሥን ነው። ወያኔዎች ተቃጠሉ አማራውን ኦሮሞውን አንድ ኢትዮጵያዊ ነው ፣ ከአሁን በጛላ ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቃቹ መስነጣጠቅ አበቃ ኦሆዴድ፣አነግ የለም ሁሉም አንድ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነው። እናንተ ጋላ የምትሉት በነገራችን ላይ ጋላ ማለት በላቲን ትርጉም ጀግና ወደ ጛላ የማይመለስ ማለት ነው። ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። ባለህበት በሠላም ኢሕአዴግን በቃህኝ ብለሀል፣ አልሰማም ብሏል ከአሁን በኋላ ደረጃችን ከፍ አጠገብ ባላህ መሳሪያ አንደ አረብ አብዬት ተስለፈ በየአቅጣጫው ኢሐዲጎችን ለይተህ አባረህ አውጣ፣ የረሀብተኛ መሬትህን የተቀራመቱትን ውዳቂዎች ቻይና፣ ህንዶችን ወዘተ ጠራርገህ አውጣ። ተስማምተህ የጎበዛ አለቃ ምረጥ በህዝብ ውስጥ፣ በፓሊስ፣ በጦር ሠራዊት ውስጥ ተንቀሳቀሱ። ህዝባችን ጨዎነት በተሞላ መልክ ደረጃውን ከፍ ያለ ትእዛዝ ተቀብላቹ ከሽግግሩ ሰላማዊ አስተዎፃኦ እንደታደርጉ እናሳስባለን። ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት በኋላ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል። የሥልጣን ግዜ ከበዛ በጥምረት ለ 8 አመት ብቻ የተገደበ የሆናል።
    ውርደት ሞት ለ ሆዳም 1000 ለአደዎ፣ ወቅሮ ሐዲጊዎች ወያኔዎች ኢትዮጵያን ታላቅ መሆኗን ሳያቋት ሕዝባችንን እስር ቤት አሰቃዪ፣ ገደሉ፣ አሰደዱ። የትግራይ ነፃ አውጭ የስለላ ቡድን እነዚህን ከውጭ ወሬ አቀባዬችን ና ቀንደኛዎችን ና ከካባው ጅርባ የሉትም ጋኔኖችን ከትግራይ ህዝብ ላይ ነጥሎ ለመምታት የሚያስችለውን ከጠባቂዎቻቸው ጋር ተደራድሮ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ እየደረሰረን ነው። ስልኮቻቸው በእኛ ኮምፓስ ስር ገብቷል መረባችን የቴሌን ማህደርን ተቆጣጥሮታል፣ ለውጡ ለእግዚአብሔር እርዳታ ጋር የድሆች እምባ እና ደም እየጣደፈው ነው።
    ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ማህበር የለውጥ አራማጅ የአምቦ ኮር አዛዥ።
    ግልባጭ:• በአገር ውስጥ ባላቹበት እንዲሁም በውጭ ያላችሁት ወገኖቻችን በዚሁም አጋጣሚ አቶ ሌንጮ ወደ ፈት በመራመዳችሁ የአገር ወስጥ ገፈት ቀማሽ ሁሉ ያመሰግናችሀል።

  3. የምዕራብ ጎጃም ዋና ከተማ ፍኖተ ሠላም ህዝብ ዛሬ ነሃሴ 18 ቀን 2008ዓ.ም ታላቅ የተቃዉሞ ሰልፍ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ጀግናዉ የጎጃምና የጎንደር ህዝብ ወያኔ ቀንደኛ ጠላቱ መሆኑን በመረዳት በማንኛዉም መንገድ ይህን ሥርዓት ለማስወገድ በመዋደቅ ላይ ነዉ ፡፡ እኔ ይህን ጽሁፍ በምፅፍባት ሰዓት በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ የፍኖተ ሠላምና የአካቢዉ ህዝብ ፀረ-ወያኔ መፈክሮችን በማሰማት ላይ ነዉ፡፡
    ድል ለኢትዮፅያ ህዝብ

  4. ወደፊት!!!ወያኔ የሚይዘው ጠፍቶታል።ጦርነትን መስራት እንችላለን ምናምን አሁን አይሰራም።በፊትም ቢሆን ህዝባችን እያበላ እያጠጣ አዲስ አበባ አስገብቷችሁውል።የእናት ጡት ነካሾች!!!25 ዓመት የደነፋችሁትን የምትሉስበት ዘመን ቀርቧል።ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!ሞት ለወያኔ!!!

  5. the vile and shameless woyane looters and thugs have started releasing flyers and leaflets in Gonder and Gojjam that call for the killing of tigres. this is a futile attempt to get the tigre people on their side by creating the impression that amharas are against tigres.

    the fascist killers will not leave a single stone unturned to incite a major blood bath between ethnic groups as they have been doing in the last 25 years.

    the fascists will be wiped out themselves by the fire they are trying to ignite.

    amhara is not against tigre , oromo is not against tigre, no body is against tigre people. the enemy of Ethjiopia is the parasite tigre people liberation front. the tigre people must wake up and condemn tplf and show solidarity with other Ethiopians. tplf looters and thugs are trading in the name of tigre people and using them as a cover for their thuggery and fascism.
    the tigre people should condemn tplf and tell them loud and clear to stop the bloodshed and violence on the people of Ethiopia.

  6. marru teregaga ok !!!

    WE ARE anti Tigray weyane !!!

    YE WEYANE CADRE NEH MESEL

    WEYEM $= BE&= ß

    ataleqliq

    aleqlaqi !

  7. ኧረ ለውሸታችሁ ለከት ኣድርጉለት ወይም ትንሽ እውነት የሚመስል ብትዋሹ ይሻላል። ኣሁን ማን ይሙት ” ወያኔ ትግሬዎችን ግደሉ ይላል”? ዛሬ ህዝቡን ማታለል ትችሉ ይሆናል፣ ነገ የሚያምናችሁ እኮ ልታጡ ነው። በኣብዛኛው ዘረኛ ቅስቀሳ የሚጻፈው ደግሞ በኦሮሞ የብዕር ስም ነው። Every body knows the aspiration of the Oromo people.For obvious reason they do not want to be part of Amhara V Tigray conflict because this will not take one step forward their agenda and we know who they HATE MUCH!! This is clear as crystal. እንደ ሰጎኗ ራሳችንን ኣሸዋ ውስጥ ስለቀበርን ኣንታይም/ኣንታወቅም ማለት ኣይደለም። በቶሎሳ፣ሞቱማ፣ፈይሳ ስም የሚጻፉ ዘረኛ ጽሁፎች ከየትኛው ጎሳ እንደሚመነጩ ለማወቅ ፊደል መቁጠር በቂ ነው። stop insulting the intelligence of the Ethiopian people.

  8. Wegenoche ! Bizu guze ye Tigray hizb “weyanen” siyawegiz mayet enfeligalen sibal esemalehu. As a “Tigre” tewelaj tiyakew agbab alew. Gin indet argeh NW ? Be hibretesebu kerto be 1 beteseb wust metemamen indelele binegrachihu tamnalachihu ? Meda lay yekeren hizb eko nen. Ye Isaiyas afewrkin hilm yemiyasaka mengist 4 kilo endetekemete eko enawukalen.Manim chigirachinin sayireda be sime “Tigre” bicha ke Ethiopia midir meweged endalebin eyetefokerbin yigegnal. Imilew binor ” Ayi Ethiopia bicha nw.Hulum yalfal ! E/R Ethiopian yitebikat !

  9. Tadesse abay ! “Jegnaw” Gondere Gojame yemitilew yasikegnal ! Ethiopia ahun jegna yelatim . Zim bileh belelhibet atdenfa. Ye Ethiopia “jegnochma” iske 1960 mecheresh yeneberut neberu. Ke mengistu H/Mariyam agezaz behuwalama ye mekina goma dinget bifeneda surih lay “ritbetina” “dilih” bite yemayitefa tiwulid nw ahun yalew. Irgitegna negn sile finote selam sitisif ende ante aynetu ” shintam ” bebotaw yelehim. Tig yizeh hisanatin ascheris . ” Libe bis “

  10. ‘ታዛቢ ‘ you smell a typical son of the askaries from adwa or adi abun. i can tell you are a frustrated tplf banda.

    btw: i know because i’m from Tigray too.

    death to the bandas
    victory to all ethiopians and death to TPLF banda

  11. ታዛቢ ! ! እናትክን . . . አንተ ግማታም ቭጋሜ ! ! ! ችጋራም ! ! ! ችጋር በተንኮላችሁ ብዛት ከላይ የተሰጣችሁ መርገምት ነው ! ! ! ለእናንተ አጋሜዎች ችጋር ኦሮሞም ሆነ አማራው ተጠያቂ አይደለም ! ! ! ልቢ ትግራይ ጠማማ ክሃዲ…አዘተ ነው።period.Do you know one thing my fellow Ethiopians ? ? In zeritrea ,there is a very windy and twisty road which is exteremly ugly and elusive and boring and very treacherous to walk through.And do you know the name the eritreans gave to this street ? ? ?you lough heart out ! ! ! Guess what name the eritreans gave to this treacherous street ? ? ? ? They call this street”ልቢ ትግራይ” አያችሁ ምን ያህል ጠማሞች እንደሆኑ ? ? ? ከኤርትራኖች የበለጠ ስለነዚህ ተምቾች ማን ሊያውቅ ይችላል ? ? ? ለአጋሜ ድህነት ኦሮሞና አማራን ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም።እግዜብሔር ልባችሁን አይቶ የሰኣጣችሁ ስጦታ ነው።ድህነት ደግሞ የሰውን ሃብት በመዝረፍ ሊወገድ አይችልም።No response from any አጋሜ is welcome.

  12. Ante demo “Nigussu motuma” Bederg zemen” Abiot Tibeka”
    Yeneberk minamin Neger ymeslegnal. Am i right ? Bezan gize bagegnehat yemeserete timhirt “idil”Tinishim tihun lemesaf eyemokerk NW. “Atela” Anten manew Dereja medabi yaderegeh ? Obang metto ” Dr. Birhanu Kemal Gelchu. …… Kebt ! Katikala eyetetah saf ! Mebtih nw .

  13. You poor people
    you have to work
    18 hours to fight
    the poverty you face. Why are guys
    acts like retarded?
    If you are rich enough keep on sleeping.

  14. Chigaram Agame ! Dear Freund ! Mejejemeriya (1) We r talking about our beloved country !”Ethiopia” Not about “miracle land Eritrea ”
    It’s no surprise if u wright this. It’s because we fucked Eritrea women “Doughter with Mother” Düring out stay in Eritrea in ( 1998-2000) conflict. More even before that.i’m Quite sure u remember that! I’m hopping that u’ll send us a message that when ur Mother & sister r horny ! & we’r ready as usual. Find ur father ! And beleave me “Ethiopian” action will always pains u!

  15. Being A person while TPLF is in power sure feels like a crime.The TPLF spied on Amhara since TPLF’s inception. TPLF officials know if they continue the mind control over Amhara, their junta TPLF got a chance to stay in power. The TPLF spies (ደህንነቶች) are all scared now because they know very well what the Amhara people are capable of , that’s why the police are bothering the people even when the people are just siting inside their residences without doing anything. They wouldn’t bother anyother ethnicity just for siting in their home except Amhara. Actually TPLF’s LIYU POLICE had been making people stay in houses by force in Ogaden repeatedly for the last few years. The spies (ደህንነቶች )want constant contact with Amharas to make sure nothing is brewing. The TPLF keep saying Let us work Amhara should work Amhara participate in development bla bla bla just so TPLF can employ the Amhara where they keep a close eye on . All that talk about work development is just a cover . TPLF wantS people especially Amharas to check in with the TPLF regularly as if the Amhara people are on parole or probation JUST released from prison after serving time for committing crimes. TPLF treated and is still treating Amhara constantly for 25+ years as if Amhara got released from jail that day trying to reintegrate with society . That’s why you see very little ratio of self employed Amharas in the cities compared to the Tigres , Gurages and so on. The TPLF wants to keep Amhara on a short leash all the time paying the Amhara just enough to barely make it to the next payday . Most Amharas work to support themselves only, they cann’t support a family unless they kiss the TPLF behind for a raise .

    IN THE WORDS OF THE HONORABLE ABEBE GELLAW
    FREEDOM !! FREEDOM !! FREDDOM !!!

  16. Ertitirewi sele lelaw sayhon silerasu yemayawk hizb new ! Gebah chigaramu agame ? Addis ababa wust sint ye Eritrea shermotoch simachewun keyirew endeminoru tawkaleh ? Am sorry To say that . Maregaget kefelek bik bel. “Bet le ingida” Ethiopia is welcoming u !

  17. እባካችሁ ከስድብ ተቆጠቡ ስድብ ኃጢአት ነዉ።

    በተረፈ ወያኔዎችን እየተከታተሉ ተንኮላቸዉን ለሕዝብ ይፋ ማድረግ ያስፈልጋል
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከነዚህ አዉሬዎች እጅ ነጻ ያዉጣልን።

  18. Beke ! Bekele yante Hasab yimechegnal . Kante yeteleye Hasab yelegnim . shabiya gin be hagerachin guday eyegeba silehone Wegene “lib adirg” yihininim indiyadergu ye lib lib yesetachew Professor negn tebiyew ina “Esat” ….lelochum buchilochu silehonu it’s a matter of time.
    Hagere selam hugnilign !

  19. ክትትል እየተደረገባቸው ያሉ የህወሀት ስውር ተሽከርካሪዎች ከደህንነት ቢሮ ዝርዝራቸው ደርሶናል
    2-80044
    2-A20051
    3-23256
    2-A29787
    2-A28761
    2-A33104
    2-A34650
    2-A50235
    2-A23065
    3-37252
    2-A69394
    2-A21090

    በአ.አ በቦሌ ክ.ከ.እና በን.ስ.ላፍቶ ኦልድ ኤርፖት የሚገኙ ቀንደኛ የህወሀት አባላት ተሽከርካሪዎች ናቸው።

  20. Woyane please leave this people alon and move out from Gonder!!! To tell you the truth you have NO future and place to stay or to govern any where in Ethiopia. You are dead finished.

  21. ጥንብ ኣንሳ ሃማሴኖች ለቀቅ ኣድርጉን። ኣማራ፣ ኦሮሞ ትግሬ ቅብጢርሶ የምትሉት ምን ኣገባችሁ። ለራሳችሁ የችጋራም ችጋራም፣ የድሃ ድሃ ናችሁ። ህዝባችሁ የሚበላው ኣጥቶ ወደ ኢትዮጵያ እና ሱዳን በየቀኑ እየተሰደደ ድንጋይ ኣገራችሁ ሰው ኣልባ ሊሆን ነው። Mind your business.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*