ውረድየ ውረድ የ * ከይትዋረድ የ ! * ሳትዋረድ * ውረድ – የዘንድሮ ኣሸንዳ ምርጥ ዘፈኖች !

የዘንድሮ ኣሸንዳ ምርጥ ዘፈኖች !
±±±±±±±±±±

Amdom Gebreslasie's photo.

* ውረድየ ውረድ የ
* ከይትዋረድ የ !

* ሳትዋረድ
* ውረድ

፦ ዘፈኑ ሁለት ትርጉም ያለው ሲሆን ሰሙ ከበዓሉ የተያያዘ ቀጥታዊ ፍቺው ሳናዋርድህ ገንዘብ ልቀቅልን ሲሆን ወርቁ ደግሞ ህዝብ ሳያዋርድህ ስልጣን ልቀቅ የሚል ነው።

፦ ኣለሊየዮ ብኸብዱ
፦ ዳ ሙስና እዩ ዓዱ

፦ ለየሁት በሆዱ
፦ ሙስና ነው ልማዱ …!

; ሰሙ ከሙሰኞች ሰፈርእንደመጣ በሆዱ ቦርጭ ለየሁት የሚል ሲሆን ወርቁ ደግሞ ሙሰኛና ንፁህ ሰው ጠንቅቀን እናውቃለን እንደ ማለት ነው።

በሚናገሩት፣ በሚቀኙትና በሚዘፍኑት የሚናደድ ሰው ካለ “ኣታዮ ጉዳኛ
ጓለ ኣሸንዳ ዶ ኣለዋ ዳኛ”
ኣንተየው ጉደኛ
የኣሸንዳ ልጅ የላትም ዳኛ ብለው ስልጣናቸው ይገልፁለታል።

የኣሸንዳ ልጆች ለሶስት ቀናት በዘፍኑት፣ በሚናገሩትና ሚሰሩት ማንኛውም ስራ ተጣያቂ ነት የላቸውም።
ከህግ በላይ ናቸው። ይህ ባህል ከጥንት ጀምሮ የመጣ ልማድ ነው።

መልካም የኣሸንዳ በኣል !

Amdom Gebreslasie's photo.

9 Comments on “ውረድየ ውረድ የ * ከይትዋረድ የ ! * ሳትዋረድ * ውረድ – የዘንድሮ ኣሸንዳ ምርጥ ዘፈኖች !”

  1. አሸንዳ የደም እዳ

    ህዝብ አልቆ ከበሮ

    የትግራይ ህዝብ ሆይ ለምትደግፋት ዘረኛ መንግስት አልቅሱ ጭፈራው ይብቃ።

  2. Korokoro ena Tigre saynekut yichohal,

    Amhara medosha Oromo mager honehal,

    Estiyizuat fires jibm yaneksal

  3. መዶሻና ማገር ብቻቸውን ዋጋ አይኖራቸውም ምስማሩ ካላገናኛቸው።
    ስለዚህ መዶሻና ማገር ብቻ ከመሆን አገናኝ የሚሆነውን ምስማር ብቻ ሳይሆን ቤት ሊያደርግ የሚችለውን ጥንቅር ቢኖር ውበትና ጥንካሬ ይኖረዋል።

  4. የትግራይ ህዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የጋራ ትግል ውስጥ መግባት አለበት።ይህን ካላደረጉ ከውስጡ በወጡት ተኩላዎች እንደተቀጠቀጠ ይኖራል።አሸንዳን መቼም መጨፈር ይቻላል።

  5. This is a good way to start with. We ask you sincerly tell them more, saying “Ethiopian People lost faith on you dear sons. This is time to leasten to your fathers!”

  6. እዝሔር ይስጥሽ ቆንጅት ስጦታው። የትግራይ ህዝብ ሲቃወማቸው እያሰሩት፣ እየገደሉት፣ ምን ያድርግ። ሌላው 85 ሚልየን ያላበረራቸው 5 ሚልየን እንዴት እንዴት ኣድርጎ ያባርራቸው እንድያውም ተከቦ????? ከነሱ በላይ ሁነን ተባብረን የሰው ሰው መሆናችን ማሳየት ኣለብን።

  7. አሸንዳ የደም ዕዳ
    1, መጀመሪያ እናትህ ታልቅስ
    2, ተንኮለኞች አሽሙረኞች ቀናተኞች ምቀኞች አና የአሸዋ ውስጥ እባቦች ስለሆናችሁ በአሸንዳም ተቀና ? ምን ችግር አለው ? ከአገራችን ባህሎች አንዱ አይደለም ? በደቡብስ ጨምበላላ በሌላውስ የሚከበር በዓል የለም ማለት ነው ? ይህም በዓል “ወያኔ” ስልጣን ከያዘ በኃላ ያመጣው ነው በሉ !ጉደኞች! በመጨረሻም የኦሮሞ ሥም መጠቀም አቁሙ ። ኦሮሞ ወንድሞቻችን ንጹህና ግልጽ ህዝብ ናቸው ። ደግና ተግባቢ ህዝብ ናቸው ።
    3,

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*