በሪዮ ኦሎምፒክየማራቶን ውድድርን በሁለተኝነት ሲያጠናቅቅ እጁን ከፍ አድርጎ በማጣመር የተቃሞ ምልክት ያሳየው ፈይሳ ሌሊሳ የኢትዮጵያ መንግስትን ተቸ

በሪዮ ኦሎምፒክየማራቶን ውድድርን በሁለተኝነት ሲያጠናቅቅ እጁን ከፍ አድርጎ በማጣመር የተቃሞ ምልክት ያሳየው ፈይሳ ሌሊሳ የኢትዮጵያ መንግስትን ተቸ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=JFRt1Aaml_w]

No automatic alt text available.

በሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያዊው ፈይሳ ሌሊሳ የማራቶን ውድድርን በሁለተኝነት ሲያጠናቅቅ እጁን ከፍ አድርጎ በማጣመር በኢትዮጵያ ተቃውሞዎች በብዛት የሚስተዋለውን ምልክት አሳየ። ፈይሳ የማራቶን ውድድሩን ለማጠናቀቅ 2:09:54 የፈጀበት ሲሆን ኬንያዊው ኢልዩድ ኬፕቾጌ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኗል።

ፈይሳ ከውድድሩ ካጠናቀቀ በኋላ ለጋዜጠኞች በሰጠው ቃለ-ምልልስ የኢትዮጵያ መንግስትን ተችቷል። «በእስር ላይ የሚገኙ ዘመዶች አሉኝ።» ያለው ፈይሳ «ስለ ዴሞክራሲ ካወራህ ይገድሉኃል።» ሲል አክሏል። የቶኪዮ ማራቶን አሸናፊው ፈይሳ ሌሊሳ«ወደ ኢትዮጵያ ብመለስ ምን አልባት ይገድሉኝ ወይም ያስሩኝ ይሆናል።» ሲል ሥጋቱን ገልጧል።ፈይሳ የተቃውሞ ምልክቱን ከውድድሩ በኋላ ከአሸናፊዎቹ ጋር ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ከጋዜጠኞች ፊት ደግሞታል። ውድድሩን ካጠናቀቀም በኋላ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማን ይዞ አልታየም።

«በአገሬ ያለው ሁኔታ አደገኛ ነው። ምን አልባት ወደ ሌላ ገር መሔድ ይኖርባኝ ይሆናል።» ያለው ፈይሳ «የተቃወምኩት በሁሉም ስፍራ ለሚገኙ ነጻነት ለሌላቸው ሰዎች ነው።»

ብሏል። ፈይሳ እጁን ያጣመረው «በአገሬ በመንግስት ለሚገደሉ ተቃዋሚዎች» ያለውን ድጋፍ ለmsኢ,ት እንደሆነም ተናግሯል። «በእዚያ ተመሳሳይ ምልክት ያሳያሉ» ያለው ፈይሳ «እየተደረገ ባለው ነገር እንደማልስማማ ማሳየት እፈልጋለሁ።በእስር ላይ የሚገኙ ዘመዶች እና ጓደኞች አሉኝ።» ብሏል ፈይሳ የኢትዮጵያ መንግስት ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ሰዎችን እየገደለ ነው ሲልም ወቅሷል። ፈይሳ ዓለም አቀፍ ትኩረት በሚስበው የማራቶን መድረክ ያሳየው የተቃውሞ ምልክት ፌስቡክና ትዊተርን በመሰሉ ማህበራዊ የመገናኛ ዘዴ ተጠቃሚ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ አድናቆት ተቸሮታል። ኢትዮጵያውያኑ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት የሆነውን የማራቶን አትሌት «ጀግና» ሲሉ አወድሰውታል።

«ኢትዮጵያ በርካታ ብሔሮች አሏት። አንዳንዶቹ በመንግስት መሬታቸውን ተቀምተዋል፤ተገድለዋል። ብሏል የማራቶን አትሌቱ። «ሰላም እና ዴሞክራሲ እንፈልጋለን።» ያለው ፈይሳ ወደ ኢትዮጵያ እንደማይመለስ ተናግሯል። በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ቤተሰቦቹ ደህንነት ስጋት እንደሚሰማውም ገልጧል።

Dw Amharic

 

26 Comments on “በሪዮ ኦሎምፒክየማራቶን ውድድርን በሁለተኝነት ሲያጠናቅቅ እጁን ከፍ አድርጎ በማጣመር የተቃሞ ምልክት ያሳየው ፈይሳ ሌሊሳ የኢትዮጵያ መንግስትን ተቸ”

  1. ትግሉ ይቀጥላል ድሉም ትግሉም የህዝብ ነው እንጂ እንደ ዋናተኛው የካድሬ ልጅ ሮቤል በስልጣን ተገን ተደርጎ ሀገርና ህዝብን መምራት አይቻልም ህዝብ በመረጠው እና ችሎታም ስጦታም ጭምር ነው በቀጣዩ ኦሎምፒክ በርካታ ትግሬ ካድሬዎችን እንደ በረራ ሆስቴስ ከትግራይ እንደሚመለመሉ ወያኔ የህልም እንጅራህ ሲሆን ግዜው አብቅቷል ህዝባዊ የሽግግር መንግስት ይመሰረታል ዘርፋችሁት ለገነባችሁት ህንፃ ፈብሪካ እንጂ ለሰው ክብር የሌላችሁ በጥይት የምታምኑ ወራዳና ዘረኛ መንግስት ከህዝባዊ ሰልፍ በበለጠ ደግሞ በርካታ ሚሊዬን ህዝብ የሚታየውን ሩጫ በተቃውሞና የወያኔን ባንዲራ ባለማውለብለብ የፈፀምከውን ታሪክ ሲዘክር ይኖራል።

    የበሰበሰውን የዘር ፌድራሊዝም ከመለስ ጋር አብሮ ተቀብሯል

    የመለስ ሬሳ ክፕፊንፊኔ ይነሳም ላላችሁ በሀሳቡ እጅጉን እስማማለሁ የታሪክ አሻራ መኖር የለበትም ወያኔ ሞቷል።

  2. ወያኔ ገነባሁ ለሚለን ሁሉ ያሁኑን የቴሌኮም ትርፍ 2 ቢሊዬ ሲሉን ወጪውንም በ3ተኛው ቀን አሳውቀውናል ይህም በአይቲ መንደር 4 ብዛታቸው 4 ባለ4 ወለል ህንፃ ለማስገንባት የጨረታው ባልፕቤት አቶ ደብረፅዬን ተብዬ ሌባ 5 ቢሊዬን ብር የሚፈጅ ህንፃ ሊያስገነባ መሆኑን ቀደም ብሎ ለህዝብ ይፋ ያልፕተደረገን ድርጅት ቀሪውን በያመቱ እየከፈሉ 4 አራት አመት የሚፈጅ ፕሮጀክት 8 ቢሊዬን ብር ለመዝረፍ ተዘጋጅተዋል ለኢትዬ. ህዝብ ይህ ለኛ ” ፋንዲያችን ነው” ወርቅ ሆነ ብር መዳብ ዋናው እምዬ ሀገር ናትና ያትሌቱም ተቃውሞውም ይህን ያጠናክራል ትግለፕም ይቀጥላል።

  3. Feyisa, has made the nation proud. That he managed to secure silver while harbouring a righteous rage at the Tigre occupation is, amazing.
    You have made us proud.

    Egzer yibarkih/Oolfadu gurba.

  4. God bless you Feyisa. I believe you are a role model for the other athletes and the rest of us who oppose the killings of Ethiopians by mercenary Tigre. You are our hero!

  5. Bravo Feyisa !

    He is now a hero like co-pilot Hailemedhin Abera !

    But look, the evil ferenji media has been covering up and protecting their buchila TPLF for 25 years !

    By behaving that way the evil ferenji media committed crimes against Ethiopians, more so because the evil ferenjis themselves brought their buchila TPLF to Ethiopia. We should find ways to punish the ferenji bastards.

  6. We admire Feyisa for his Performance in maraton. We are proud for the silver medal he earned. On the other hand I am sorry for his decision to ask asylum. He could go to any country legally without making such wrong decision. Lets hope he will not end in car parking or dish washing job.

  7. TPLF rule is shit.

    The only positive area is civil aviation, but that is because of China.

    The Bole Airport, which currently hosts over 8.5 million passengers annually, is in the meantime the 3rd busiest Airport in Africa behind Johannesburg and Cairo.

    The Airport was expanded very much the last few years.
    Look how crowded the Airport is today as compared to few years ago.
    http://uploads.tapatalk-cdn.com/20160703/539038418ea0069477de01ea08d72e89.jpg

  8. LELISA! I am truly jealous of you!!! You are our ages Abdisa Aga, another Zereay Dres, the Ali Berki of our time. Truly you are our voice and the spirit of our country that is decorated by hundreds of martyrs who died for our common cause crossing their hands as you did.

    You are going to represent a truly democratic nation in the next Olympics games. Train as usual while we continue to rever your selflessness. May God bless you and make you happy as you make us happy today, tomorrow and beyond.

  9. እናመሰግናለን ፈይሣ ፡፡ አንደንድ ሰዎች ዉሽት ይናገራሉ እነዚህ ከራሳቸዉም ህሌና ጋር የተጣሉ ናቸዉ፣ ሌሎቹ ዉሸት ለሚናገሩና ለሚሰሩ ሰዎች ድጋፍ ይሰጣሉ እነዚህ ሆዳሞች ናቸዉ፡፡ ጥቂቶቹ በእዉነት ይፀናሉ እነዚህ ጀግኖች ናቸዉ፡፡ ስለዚህም ፈይሣ በሩጫ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብና በአመለካከትም ጀግና መሆነክን አስመስክረሃል፡፡ አዎ ብዙ ሰዎች ታስረዋል ፣ ብዙ ሰዎች ተሰደዋል ፣ ብዙ ሰዎች ተገድለዋል ፡፡ ይህ ሁሉ ደግሞ የደደቡ ወያኔና የሆዳም ወዶ ገቦች ወንጀል ነዉ ፡፡ ዛሬ በሪዮ በአንተ የተነሳዉ መልዕክት ነገ በሄግ ኔዘርላንድ ወያኔና ደጋፊዎቹ በዘር ማጥፋት መጠየቃቸዉ አይቀርም ፡፡

  10. Yemneaw tebtaba banda .
    yewust selay (spy ) . Lengru yejajeh
    silhon hiedk alhiedk simhinm
    yesmanw seawu ahun neaw . Donkey .

  11. Regards, ante nifttam nefet. Ye donkoro ashker. Go back to your dry and barren Tigray. It sounds that you are not Ethiopian. Leave our country and go to your poor, dry, barren, and backward awraja. Ethiopians will dismantle and destroy TPLF/Woyane/EPRDF from the face of the earth.

  12. Mistun Tilo endih malet mindnew? Mistun asweteto yefokral enji..mistu ezih eyalech meleflef mistun likeda felgoal malet new.ay lelissa ? Beka mistun fenegele malet new.

  13. @Lelissa keda, esum bimeta minim endemayhon Meron Getinetin yiteyikat eski. kesu yebase aymeslachum yesua liyawim.

  14. This reminds one of the black power protest against USA in 1968 in Mexico City
    http://i.dailymail.co.uk/i/pix/2012/06/24/article-2163943-013120E100001005-338_634x698.jpg

    That action of the blacks against the USA was given a lot of attention at the time, but this action of Feyisa is ignored by the ferenji media, also by the other media, even by the African media. In the last 25 years the Africans de facto cooperated with the TPLF oppressers against Ethiopians. That despite they know everything and despite they rejected TPLF’s tribalism for their own countries. So much for African solidarity. The Africans are not reliable at all, they dont care.

  15. We must condemn African countries for cooperating wuth TPLF knowing full well that TPLF is bad.

    And we should remember that later.

    The African countries not only not support the oppressed Ethiopians who during colonialism supported anti-colonial movements, the African countries even help TPLF oppress Ethiopians, for example by spreading TPLF propaganda. They are not reliable at all.

  16. As one official said “fuck the EU”, after observing how Africans betrayed Ethiopians and sided with the TPLF oppressers (the equivalent of apartheid regime in South Africa) the last 25 years, we should also say fuck the AU ! Africans are not reliable.

  17. ጊዜ ጊዜ ጊዜ ግን አይገርምም በድሮ ጊዜ ማራቶንን 42 ኪ/ሜ የሮጠው ሰው አገሩ ጦርነቱን ማሸነፏን ለማብሰር ነበር እዩት የዛሬውን ጉዜ ደግሞ ወንድማችን ፈይሳ አይደለም ለሃገሩ ህዝብ ለመላው ዓለም በሀገሩ ላይ ያለውን እሮሮና ግድያ እስር አበሰረ ወደር የሌሌው ጀግና ይልሃል ይሄ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*