የሸዋሮቢትን ወጣት እያሳፈኑ መግቢያ መውጫ ያሳጡ ባንዳዎች የአማራ ልጆች ጥንቃቄ አድርጉ

ከዚህ ፎቶው ላይ በቅደም ተከተል የሚታዩት ዘውዱ ተፈራ የሸዋሮቢት ከተማ የጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ እና ዳዊት ብርሃኑ የሸዋሮቢት ከተማ የቀበሌ 01 ሊቀ መንበር ናቸው። የሸዋሮቢትን ወጣት እያሳፈኑ መግቢያ መውጫ ያሳጡ ባንዳዎች ናቸው። የአማራ ልጆች ጥንቃቄ አድርጉ ከወገናችው አማራ ጎን እንዲቆሙም ከማስጠንቀቂያ ጋር ንገሯቸው…
Source