በመጪው አመት 2009 የተማሪዎች ንቅናቄ ይነሳል የሚል ስጋት ሕወሓት አድሮበታል፣የተለመደው ስልጠና በ2009 መስከረም ይጀምራል
ምንሊክ ሳልሳዊ
ከደህንነትና ስለላ ቢሮ የተገኙ መረጃዎች እንደሚተቁሙት በኢትዮጵያ የተነሳውና ከዳር እስከዳር የተቀጣጠለው የለውጥ ጥያቄ ሕዝባዊ የአብዮት ማእበል የመስከረም ወር የትምህርት ቤቶች መከፈትን ተከትሎ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ንቅናቄ ይነሳል በሚል ስጋት ለአስተማሪዎች ለወላጆችና ለተማሪዎችና ለትምህርት ባለሙያዎች ስልጠና ተዘጋጅቶ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እንደሚሰጥ ታውቋል::ይህንን ስልጠና ለመተግበር ይረዳ ዘንድ ከደህንነት ቢሮ ለሽፈራው ሽጉጤ የተላለፈው መመሪያ መሰረት ያደረገ ስብሰባ በአዳማ ከተማ የጠቅላላ ትምህርት ዘርፍ ሀገራዊ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ በሚል እየተደረገ እንደሆነ ተጠቁሟል::ለዚህ ስልጠና የሚውል የአስራእምስት ቀን ከፍተኛ የአበልና የትራንስፖርት በጀት ከምግብ ጋር መመደቡ ተሰምቷል::
የደህንነት ቢሮ ለሽፈራው ሽጉጤ በላከው ትእዛዝ መሰረት መስከረም 3 ቀን 2009 ጀምሮ ለ15 ቀናት አስተማሪዎች፣ ተማሪዎች፣ ወላጆችና የትምህርት ባለሙያዎች የሚሳተፉበት ስልጠና በመላው አገሪቱ ሊሰጥ የታቀደ ሲሆን ሕወሓት በዚህ ስልጠና ተማሪዎችንና ወላጆችን የማስፈራራት በመምህራንና የትምህርት ባለሙያዎች ላይ ደሞ ተጽእኖ የሚፈጥር ሰነድ ያዘጋጀ ሲሆን በዚህ የስልጠና ሰነድ ላይ እንደከዚህ ቀደሙ ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተዘጋጀው ሰነድ በማሻሻል ተመሳሳይ የሆነ የፖለቲካ ስልጣን ማስረዘሚያ ቃላቶች የታጨቁበት መሆኑ ታውቋል::በመላው ኢትዮጵያ ያሉ አስተማሪዎች፣ ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች፣ ሁሉም የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ የትምህርት ባለሙያዎች እንዲሁም ወላጆች የሚሳተፉበት እንደከዚህ ቀደሙ በተለመደው መልኩ አፋቸውን ሊያሲዝልኝ ይችላል የሚል ስልጠና በሕወሓት ካድሬዎች ይሰጣቸዋል፡፡ ይህ ስልጣና ካልተጠናቀቀ ትምህርት እንዳይጀመር የደህንነት ቢሮ አዟል:: #ምንሊክሳልሳዊ
Pls don’t listen to the bastard wryane. They just wanted to buy time to supress the entire Ethiopian population. So this is one of their tactics. So don’t obey this weyane junta.
ሰላም እንጂ ስብሰባ አልናፈቀንም!!!እረ በነፍስም ያስገኛል ወገኖቻችን አይሙቱ!! ደማቸው እንዴት መንበረ ፀባኦት አልደረሰም!!ፈጣሪም ዝም አለ!ሁላችንም መፀለይ አለብን!
ነገርዬዉ ተማሪዎችንና መምህራንን ወያኔ በስልጠና ስም የሚሰበስብበት ምክንያት 1.በክረምቱ ሁሉም በየነበሩበት አካባቢ ህዝቡ በመንግስት ላይ የነበረዉ አመለካከት ምን ይመስላል የሚለዉን ለመለየት 2 ከመምህራንና ከተማሪዎች መካከል ጠንካራ ትችት የሚያቀርቡትን ለመለየትና ለመከታተል
3 ከመምህራንና ከተማሪዎች መካከል ሰላይ መመልመል:: በተለይ በትምህርታቸው ጎበዝ የሆኑ ተማሪዎችን የመረጃ ምንጮች ለማድረግ
4 የተመለመሉት ሰላዮች ማናቸዉንም መረጃ ለማቅረብ እንዲችሉ ለማመቻቸት ሲሆን ከዚህ ባለፈ ግን የትምህርት ጥራትን
ለማሻሻል ምናምን የሚባለዉ ዉሸት ነዉ::
ላለፉት ዓመታት በመስከረም ወር መጀመሪያ ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ግቡ ከላይ የተቀመጡትን ለማሳካት ነበር::
TPLF/Woyane leaders and members and their slaves who committed high crimes and treasons in our country includes Woyane’s Sibhat Nega, Abay Tsehay, Samora Yonis, Getachew Assefa, and others, EPRDF sell outs and Woyane slaves including Shiferaw Shigutte, Addisu Legesse, Tefera Waluwa, and others have committed high crimes and treasons that Ethiopians want and require to put them on court marshal and sent to ICC. These and many many others must be hunted, convicted, and hunged for their unspeakable crimes.
tplf means tegra =tegra=tplf=they must out from our land how many ethiopian live in that barn land tegrea =o so why they live with us they are noumber one enemy of ethiopia
ስብሰባ ችግር እንጅ ሰላም አያመጣም!
Poiiut bvcghg bvhkhkvj xvxcckmbkkv
yih mereja keyet tegegne ??? minichu man yihon ?????