እኛ የምናውቀው ትግራይ ዞን እንጂ “ትግራይ ክልል” አይደለም።
እኛ የምናውቀው ትግራይ ዞን እንጂ “ትግራይ ክልል” አይደለም።
“ትግሬ” የሚባል ዘር የሚኖረው አድዋ፣ ሽሬ እና አዲግራት ነው። እነዚህ ሦስቱ ወረዳዎች ተሰባስበው አንድ ዞን መፍጠር ይችላሉ። ግን ሌላው እንግሊዝኛ የሚያወራ ሁሉ እንግሊዛዊ እንዳልሆነ ሁሉ ትግርኛ ቢያወራም ባያወራም ትግሬ ግን አይደለም። 44 ነጥብ።
***ተምቤን አገው ነው
***ኢሮብ ትግሬ አይደለም
***አክሱም አማራ ነው
***ራያ አማራ ነው
***ኩናማ ትግሬ አይደለም
***ወልቃይት አማራ ነው
***እንደርታ ትግሬ አይደለም
ይህንን ምስጢር ትግሬዎች ያውቃሉ፤ እኛ ግን አናውቅም።
ለምሳሌ ትግሬዎች ኢሮብን “ስደተኛ” ብለው ይጠሩታል።
እንደርታን ደግሞ “ለማኝ” ይሉታል።የእንደርታ ሰው መቀሌ ላይ ፋብሪካ ቢከፈት የተረፈው ነገር በተጋሩ መፈናቀል እና ወደ ልመና መሰማራት ነው።
የአክሱምን አማራ ደግሞ “ደብተራ” ብለው ይሳደባሉ።
ራሳቸውን ደግሞ “ተጋሩ” ብለው ይጠራሉ። በመሠረቱ ከአዲግራት፣ ሽሬ እና አድዋ ትግሬ ውጭ ሌላው የክልሉ ሰው ራሱን “ተጋሩ” ብሎ አይጠራም።
“ትግራይ ክፍለሃገር” የሚባለው የተመሠረተው በኢትዮጵያ ምክንያት እንጂ በትግሬነት ምክንያት አይደለም።
እያንዳንዱ ጎሣ ወደማንነቱ ሲመለስ ትግራይ ዞንም ወደማንነቷ ትመለሳለች። በትግሬ የታሰሩትም ሕዝቦች ነፃ ይወጣሉ። ከዚያም የራሳቸውን ዕድል ራሳቸው ይወስናሉ።
®ካይማር ሠርፀድንግል
ትክክለኛ አባባል ነው ታሪክን ያዘለ ኢትዬጵያዊነት ይህ ነው ወያኔ በንፁሀን ደም እጁን እያጠበ ነው
Raya – Amhara ?????
Yes.
You come to the truth.
Tenbians are AGEW people.
In 1900 the language of Mekelle areas was agew.
Rayaa is Oromo.
Axum is obviously Amhara.
The real Tigre people are Shire, Adwa, Adigrat and most part of Eritrea.
All Tigray know this fact.
Tenbians are oppressed people by TPLF and we Tenbians are opposition groups and Ethiopians. Top authorities are occupied by ‘Tegaru’ dikala.
Please show these places on map of Ethiopia so that people can see where the Tagru live who are dominating Ethiopia and the Amhara and other people in Tigria and also present the size of the population.
“ትግሬ” የሚባል ዘር የሚኖረው አድዋ፣ ሽሬ እና አዲግራት ነው። እነዚህ ሦስቱ ወረዳዎች ተሰባስበው አንድ ዞን መፍጠር ይችላሉ። ግን ሌላው እንግሊዝኛ የሚያወራ ሁሉ እንግሊዛዊ እንዳልሆነ ሁሉ ትግርኛ ቢያወራም ባያወራም ትግሬ ግን አይደለም። 44 ነጥብ።
Can you please help me by posting voa Amharic phone number? I have something to share. Thank you.
It would be great justice if these guys taste their own medicine.
This kind of revenge or punishment is good.
” *** ተምቤን አገው ነው
*** ኢሮብ ትግሬ አይደለም
*** አክሱም አማራ ነው
*** ራያ አማራ ነው
*** ኩናማ ትግሬ አይደለም
*** ወልቃይት አማራ ነው
*** እንደርታ ትግሬ አይደለም “
Lets hope this doesn’t mean supporting tribalism that we all are fighting: ” እያንዳንዱ ጎሣ ወደማንነቱ ሲመለስ ትግራይ ዞንም ወደማንነቷ ትመለሳለች። በትግሬ የታሰሩትም ሕዝቦች ነፃ ይወጣሉ። ከዚያም የራሳቸውን ዕድል ራሳቸው ይወስናሉ። “
Thanks for Kaimar Sertsedengle excellent research this was what was the true history of small Tigray province different ethinic backgrounds under the political rule & dominance of Tegaru ( Adwa, Adgrat& Shire) Mekele is predominantly military family Raya Azebo is Oromo While Raya Kobo is Amhara Europe people is by its nature strong Ethiopians. TPLF (Tegaru) politicaly dominate the right of these different ethinic backgrounds of Europe, Agaw, Kunama, Kunama, Enderta, Amhara& Oromo peoples language, culture, identity, economy, self administration, democratic, human & political rights in their homeland areas
The divide & rule nature of TPLF strongly works out side the current Tigray region and is not allowed inside Tigray for different tribes like the rest of the country this people equal political demands to be librated.
Mr. Sertsedengle & others who have more information about those above mentiond tribes there should be more work more articles more social media to be done.
Kkkkkkkkkkk haaaaaaaa ወይኔ በሳቅ ልፈነዳ ነዉ።
Wegene ,
You allowed to laugh now. But I wish you to live long enough and see what will happen in Tigrie. Do you know by chance that the first Weyane riot started in Raya and Indrta. But it was smashed by the feudals who came from Adwa, Adigrar and Axum and the forefathers of today’s Weyane leaders. If you don’t know history, go and read Dr. Gebru Tareke book. His is from Tigrie.
are you trying to confuse tigrian peoples?. are you saying also emperor yewhans is from agew!? pls read more about history of tigray and help your mind to think properly.
tenban is original tegaru tenban is the mother of tigray and ethiopia
ውሸት ሲደጋገም ዕውነት ይመስላል ለማለት ካልሆነ በስተቀር ይህንን የታሪክ እንቶፈንቶ ይዘህ ብታፍር ይገባል።
በናንተ ቤት መከፋፈላችሁ ነው፣ ነገር ግን የትግራይን ህዝብ እንኳን እናንተ በሩቅ ስፍራ ተቀምጣችሁ የምትዘባርቁት አይደለም፣ እዚያው አገር ቤት ያሉት ተቃዋሚ ነን ተብዬዎች ምን ዓይነት ሕዝብ እንደሆነ ጠንቅቀው ስለማያውቁ ወደ ስህተት መደምደሚያ እየደረሱ ነው የሚገኙት።
የሚበጀው ነገሮችን በሰከነ እና ኃላፊነት በተሞላው አግባብ መፍታት እንጅ፣ ሲባሉ ሰምታ ዶሮ ሞተች ጭስ ገብታ እንደሚባለው፣ ሌላ አገር እንደዚህ ተደርጓልና እኛም እንደዚህ አድርገን እንቀይራለን ለምትሉ፣ መንገዱ ሩቅ ነው።
ኢትዮጵያ አገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅ።
If i were a bird i will fly.
King Tedros=AFAR
King Minilik=Italian
Gonder=USA
Man=born child
Ethiopian habesha=liers
Is this true habesha.
ሽሬ የጎንደር ነው!
አሽንጌም የጎንደር ነው!
ትግሩው ለቀን ስራ ወደ ጎንደር የሄደው /የመጣው በወያኔ ድብቅ ሴራ አማራን ከሃገሩ/ከሃገርህ/ ጎዝህን ይዘህ ጥፋ የተረፈው የጎንደር መሬት ለሱዳን ሕዝብ ይሰጣል አይ ጊዜ ወያኔ ምን አይነት ፍጡራን ናቸው!የድኩማን ስብስብ፡፡
ገንዘብ መዝረፍ ሃገርን ማዘረፍ፣
የአማራን መሬት የተዘረፈው/ያዘረፈው/ወያኔ
ሻረው
Sure, before a few decade Somalia has declared to be a great Somalia and depicted a map by annexing the Ethio-Somali land and other places from the neighboring countries and fight for that. At the end Somalia by itself disintegrated and at war since then. The current woyanie has followed similar path the fate may be similar. In Amharic Proverb ” የቆጡን አወረድ ብላ የብብቷን ጣለች”