በአልሸባብ በጸረ ሰላም ሃይሎች እና በሻእቢያ ስም ሽፋን ፍንዳታዎችና ዘረፋዎች ሊፈጸሙ ነው

በአልሸባብ በጸረ ሰላም ሃይሎች እና በሻእቢያ ስም ሽፋን ፍንዳታዎችና ዘረፋዎች ሊፈጸሙ ነው ።
‪#‎StateTerrorism‬ in ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Alshebab‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Eritrea‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኢጋድ መረጃ ነው በሚል ሽፋን ሕዝብንና ምእራባውያንን ለማታለል የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር የኢጋድ ማህተምና ኣስፈላጊ የኢጋድ መብቶች በእጁ የሚገኘው ሕወሓት እየበሰበሰ በመፍረክረክ ላይ የሚገኘው የሕወሓት ስርአት በመላው ሃገሪቱ ከፍተኛ ፍንዳታዎች እና ዘረፋዎችን ለመፈጸም ማቀዱን ከደህንነት አካላት የተገኙ ምንጮች ጠቁመዋል፥፥ይህ ፍንዳታ እና ዘረፋ አልሸባብ እያለ ራሱ የሚጠራውን ድርጅት ላይ ለማላከክ እና አልሸባብን ለመወንጀል ዝግጅቱ የተጠናቀቀ ሲሆን ከፍተኛ ፍንዳታዎች ይካሄዳሉ የተባለው በስፋት በመሃል ሃገር በገጠር መንገዶች ትራንስፖርቶች እንዲሁም በክልል ከተሞች መሆኑ ተጠቁሟል፤ያለውን የተኩስ ግለትና የፖለቲካ ጡዘት አየሮች እየተከተለ በወያኔ ቅጥረኞች እንደሚፈጸምም ታውቋል።

Image may contain: 1 person , text

እንዲሁም በከፍተኛ የገንዘብ ተቋማት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የግል ድርጅቶች እና የባለሃብቶችን ገንዘብ ለመዝረፍ መታቀዱን እነዚሁ የደህነት አካላት የተናገሩ ሲሆን ለዚሁ ጉዳይ የተደራጀ አካል ከሕወሓቶች እየተዘጋጀ መሆኑን ምንጮቹ አክለው ገልጸዋል፤ የህዝብ ንቅናቄ ጥርስ ውስጥ የገባው ወያኔ በምእራባውያን ሳይቀር ስልጣኑን እንዲልቅ ቢፈለግም አንቆ የያዝው ሲሆን ስልጣን ብንለቅ መጪው መንግስት ከገባንበት ቆፍሮ ያወጣናል የሚል ፍራቻ እንዲሁም የህዝብ ንቅናቄ ከፍተኛ ውጥረት ፈጥሮበት ወያኔ አጣብቂኝ ውስጥ የከተተው ሲሆን በህዝብ ሃይል እንደሚወገድ ኢትዮጵያውያ ብቻ ሳይሆኑ የውጪ ሃይሎችን ያመኑበት ጉዳይ መሆኑን ይታወቃል።

ከአልሸባብ ጋር ባለው ጉልህ ቁርኝት አገሪቷን የማመስ እቅድ እንዳለው በሚሰሙበት ወቅት ላይ የድንበር አከባቢዎች የሚሊሻዎችን ግጭት ተከትሎ ከፍተኛ የሆነ ጦርነት ከኤርትራ ጋር በድንበር አከባቢዎች ማንዣበቡን በገሃድ እየታየ ነው፤ ሰራዊቱን ጨምሮ በደህንነቱ እና በተለያዩ የመዋቅር ተቋማት ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ እንደተንገሸገሹ እና የሚፈልጉት አስተማማኝ የሆነ ወያኔን ሊጥል የሚችል ሃይል ስለሆነ ካለምንም ማመንታት የህዝብን ንቅናቄ የሚያመጣውን የውድቀት ውጤት እንደሚቀበሉት ከድርጅቱ ውስጣዊ ውጥረት የተረጋገጠ ሃቅ ነው። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬ More Info – http://www.mereja.com/amharic/509458

33 Comments on “በአልሸባብ በጸረ ሰላም ሃይሎች እና በሻእቢያ ስም ሽፋን ፍንዳታዎችና ዘረፋዎች ሊፈጸሙ ነው”

  1. These tigre woyane subhumans must go ASAP.

    Dear author, what is the source for this =====> ” ወያኔ በምእራባውያን ሳይቀር ስልጣኑን እንዲልቅ ቢፈለግም ”

    Let us all pray for the end of subhuman tigre woyane rule, the worst in the history of the world. Even nazis didn’t commit such subhuman crimes.

  2. We should declare subhuman tigre woyanes as enemies of not only Ethiopia but also the whole of Africa.
    Dont forget, subhuman tigre woyanes enjoyed to bring disgrace to Africa. Even the Nigerians were so mad at the behaviour of subhuman Meles that they told him not to behave so disgracefully.

  3. The face of evil on the cover of the guardian.

    One has to wonder whether Hitler and nazis were as evil as subhuman Meles and Tigre woyanes.

  4. የኢትዮጵያ ህዝብ ክርስቲያኑም ሆነ እስላሙ የውጭ ጠላቱን አልሸባብን ያውቀዎል። የውስጡን ጋኔኑን ኢሐዲግ ነው አሁን አልሸባብም ጠላታችን።

  5. እናንተ ቡካታሞች ዋሾች ሰማይና ምድሩን በውሸት ሞላችሁት። የምትገቡበትስ ጉድጔድ እንዴት ያለ እንደሚሆን ይገርመኛል።

  6. @tedbad
    Your days are numbered. You know what, there is not any language that can save Woyane or there is no any God that stands for Woyane! The sky gets darker and heavier. The sun becomes smaller and freezer. Unusually. Notime to run back! No words to inspire the supporters, even the military. All Strong save heavens becomes weak to stay standing. Words become empty voice.
    Even the money you looted, the house you build, the gun you keep it a sides, all are collections of toys. They are unable to get you more time to help you stay in power! THEY DON’T!
    The last thing you left is to think like a donkey.

    ENEI KE MOTKU SERDO AYBIKEL!

    That is who human donkey can think!

  7. የዘረኛውን መሪ ምፕልፕስ ዜናዊ በድን ከፊንፊኔ ይነሳልን።

    ሞት ለወያኔ!!!!

  8. ይህ ዘወትር የምናነሳው ጉዳይ ነው የዘረኛው የወያኔ መንግስት የደህንነት አባላት አደገኛ ቦዘኔና ሌባ እንደሆኑና ከትግራይ ትምህት አልገባ ያላቸው የስርአቱ አባላት ልጆች ናቸው ይህን ጉዳይ ለማስታወስ በአንዋር መስኪድ ከፈነዳውና ፒያሳ ባንክ አጥር ስር የወያኔ አባላት የጣሉትን የመጨረሻው ፈንጂን እናስታውሳለን ሆኖም ህዝቡ ይህን በጥንቅልቄ እየተገነዘበው ያለ ጉዳይ ነው አይረሳም ሆንም አሁን ዝግጅቱን አጠናቆ የሰላም ባስን ከጥቃት አሽሾ በደሀ ንብረት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሶ የጥፈት ተላላኪ ታርጋ ለመለጠፍ የትምክህተኛ እና ጠባብ ህዝብ የተባሉትን የአማራና የኦሮሞን ህዝቦች ዳግም በእስር ለመቅጣት ተዘጋጅቷል ሁላችንም የህወሀት ጠላቶች ነን ኢትዬጵያውያን አናንቀላፋ ትል ከሆነበን ስርአት ልፕመላቀቅ መንገዳችንን ይዘናልና ወደሃላ አንመልከት መጭው ግዜ ኢትዬጵያን ዳግም ወደ ጥንት ማንነቷ የምንመልሳት ግዜ ላይ ነን በብሄር በጎሳ እንዳናስብ ከተፈለገ ወያኔን ከስሩ መንቀል ነው የነሠበሰ ስርአት ይወድቃል ይህን እንመን ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ።

    ሞት ለወያኔ!!!

    የትግሉ ባለቤት የትግራይ ዘረኞች ሳይሆን የኢት.ህዝብ ነው።

    ————————————————-***——————

  9. አይ መረጃ ። እነማን ናችሁ እዛ የተሰባ ሰባችሁት ? እምትጽፉት ሁሉ ምንጩ ከየት ነው ? ተተኮሰ ፈነዳ ተገደለ ቆሰለ ታፈነ ተንገዳገደ,,,,,,ምናምን ይገርማል ! እኔ ራሴ በለውጥ የማምን ሰው ነኝ። አሁን ደግሞ በሌላ መጣችሁ ። ወያኔ ፍንዳታ ለማድረስ እየተዘጋጀ መሆኑን። ይህ እንግዲህ ህዝቡ ይህን ሰምቶ በፍርሀት ከህዝብ ትራንስፖርት ፣ ከህዝብ መዝናኛ ፣ ከዕምነት ቦታዎች ፣ ባጠቃላይ ህዝብ ከሚበዛበት አካባቢ እንዲርቅና በተዘዋዋሪ መንግሥትን በኢኮኖሚ ለማዳከም በናንተ ቤት አንዱ የትግል ሥልት መሆኑ ነው። የውጭ ጠላቶቻችን ሀገራችን ሆና እንዲያይዋት የፈለጉት አልሠራ ቢላቸው በወንድሞቻችን በኩል ተፈጻሚ ለማድረግ የጀመሩት አካሄድ ምን እየተደረገ አንደሆነ ባለፈው ካይሮ ውስጥ የሚኖሩ ኦሮሞ ወንድሞቻችን ግብፅ ግድባችን ላይ ባላት አቋም ግብፅን አደባባይ ወጥተው የደገፉት ይህን ካላደረግን ከሀገር ያስወጡናል በሚል ፍርሀት እንጂ አምነውበት እንዳልሆነ ይሰማኛል። የሀገር ክብር በአደባባይ ሲሸጥ። አሁንም እየተደረገ ያለው ይኸው ነዉ። ምንጬ ባልታወቀና መሠረት በሌለው ጽሁፍ ህዝቡን አትበጥብጡት። ሀገራች ተከባለች ። ጉዳይ ለማስፈፀም እነ ጃዋር በተደጋጋሚ ኴታር ይመላለሣሉ። በኤርትራ አሰብ የዐረብ ጦር
    ሠፈር ምሥረታ (ማስፋፋቱ በዕቅድ ተይዟል) ሀገራች ኢትዮጵያ ሌላዋ ሶሪያ ? ፈራሁ ወገኖቸ ፡፡ በጣም ፈራሁ ።የሀገር ልጅ ሀገር ሲጎዳ ያሣዝናል ። ኢትዮጵያውያን እናስተውል!
    የፉክክር ቤት
    ሣይዘጋ ያድራል እንዳንሆን ።
    ሠላም ለኢትዮጵያ !

  10. Yes, Woyane/TPLF was and currently is a terrorist group that has Been terrorizing Ethiopians for twenty five years. As terrorists all its leaders, members, and supporters must be hunted, caught, convicted as criminals. TPLF/Woyane doesn’t know anything else except terrorizing citizens. Ethiopians from north to south must be alerted and destroy any agent of TPLF/ Woyane/EPRDF terrorist group. If people see the agents planting bombs they must kill and murder these terrorist agents right there. These criminals that committed and still committing terrorism must not be spared and must be destroyed to save innocent lifes.

  11. Tedbab: Shame on you. This is the reason why Ethiopian people and elites dislike you and your useless party. What you and your colleagues doing is insulting, hate and tribalism. I am always asking people to challenge ideas instead of insulting each other. Nonetheless, I am starting to insult you; Moronic, selfish and idiot living in 21st century while your consciousness level is at 4th century. Please ask counseling from nearby psychologists and then go to school.

  12. ወያዬንን ሊያስወግድ የሚችል የእግዚአብሔር ኃይል ብቻ ነው። ስለዚህ በፀሎት እንበርታ

  13. @ ሠላም,

    you are a power hungry asmesay weyane. If you really cared about Ethiopia you will step down.

    1. ይህ እንግዲህ ህዝቡ ይህን ሰምቶ በፍርሀት ከህዝብ ትራንስፖርት ፣ ከህዝብ መዝናኛ ፣ ከዕምነት ቦታዎች ፣ ባጠቃላይ ህዝብ ከሚበዛበት አካባቢ እንዲርቅና በተዘዋዋሪ መንግሥትን በኢኮኖሚ ለማዳከም በናንተ ቤት አንዱ የትግል ሥልት መሆኑ ነው። 

    No, it is only to warn the people and to tell them to watch more carefully when they are in the streets and while using public transportation. When the people are warned it is more difficult for TPLF to commit the crime of bombing civilians like it did in the past. What a hypocrite woyane you are ! Instead of attacking those who warn the people you should have condemned the TPLF regime that is planning such crimes.

    2. አሁን ደግሞ በሌላ ምንጬ ባልታወቀና መሠረት በሌለው ጽሁፍ ህዝቡን አትበጥብጡት። ሀገራች ተከባለች ። ጉዳይ ለማስፈፀም እነ ጃዋር በተደጋጋሚ ኴታር ይመላለሣሉ። በኤርትራ አሰብ የዐረብ ጦር ሠፈር ምሥረታ (ማስፋፋቱ በዕቅድ ተይዟል) ሀገራች ኢትዮጵያ ሌላዋ ሶሪያ ?

    You said Hagerachin tekebalech ? Congratulations !

    That was what you wanted to achieve. You power hungry scums would do anything to stay in power.

    If you care about the country step down now hager wedad mesay woyane scum !

  14. USA Decline
    ይኸው እኮ ነው ። ሰው ያለውን አሰተያየት ቢጽፍ ዘላችሁ ” ወያኔ ” ነህ የሚል ሥም መለጠፍ ። “ትምክህት” እኔ የምልህን ብቻ ስማ እኔ የምልህን ብቻ አድርግ ወዘተ ።
    ካንተ በበለጠ በለውጥ የማምን ልሆን እችላለሁ ። የሰጠሁት አስተያየት አሁን እየታየ ያለውንና ስለ ሀገራችን ያለኝን ሥጋት ነው “ወያኔ” አልከኝ ። እንኳንም ግንቦት 7 አላልከኝ ። ለለውጥ ቆሚያለሁ የምትል ጀግና ከሆንክ በቦታው በሜዳው መገኘት ነው ። Starbacks ቁጭ ብለህ አገር ውስጥ ባሉ ህፃናትና ገበሬ ደም መነገድ ይቁም

  15. እባካችሁ መሰዳደብ አቁሙ። ሀሳብን በምክንያት መግለጽ ነው። ከዛ ውጭ ወያኔ ነህ፣ ምናምን ማለት መልስ አይደለም። ሀሳቡን እንጂ ሰውየውን ራሱን አትሞግተው። ወያኔ ከሆነ በቃ ወያኔ ነው! በሀሳብ አሸንፈው።

  16. የራሳችሁ ድብቅ ኣጀንዳ ታወራላችሁ እንጂ ኢትዮዽያ ኣገራችን ኢህኣዴግ ስልጣን ከያዘ ወዲሁ ከማንኛቸውም የውጭም ሆነ የውስጥ የጥቃት ዛቻ ነፃ ሆና ትገኛለች። እናንተ ይህን ኣትወዱም። ያአሁኑ ወሬኣችሁ ከምን ላይ የተሞረኮዘ ነው? እናንተ ቅጥረኞች መሆናችሁን ኣትርሱ። የማትረቡ ኣተላዎች ኣገርና ህዝብ የተፋችሁ ቡችላዎች ናችሁ።

  17. USA Decline
    Ethiopia First የሠነዘረውን ሀሳብ አንብብ።
    አየህ እንዲህ በንግግር የሚያምን የሠከነ አመለካከት ያለዉ ዜጋ ነው አገራችን ያጣችው። እኔ ያልኩህን ካልሰማህ ፤ ካላደረግህ የኔን ሀሳብ ካልተቀበልክ ብሎ ነገር የትም አያደርስም ። መቶ ሚሊየን ህዝብ መቶ ሚሊየን ዐይነት አመለካከት ሊኖረው ይችላል ። እኔ ብቻ ልምራህ አይሠራም። በንግግርና በውይይት እመን ።

  18. Selam fetari Meles zenawi yalebet bota yakumih sitimot mot endewu ayiker yihen yalkuh yemeles degafi silehonk newu

  19. yemigrmgn negr kale keshaebya gar mn atalan ensure yerasachew Hager alachew selzi yerasachen Hager keleboch ena k sestam zeregnent mengest engelagelat

  20. Fetari endedawit hayilun yisten keza bedingayim ….enatefawalen.weyane eko setan,america….ye alem mengist.ye fetari mengist ayidelem kegonu yalewu.666 mewu weyane

  21. የህወሀት ባለስልጣናት የሚገኙባቸውን የተሽከርካሪ መለያ ታርጋዎችን ይፋ እየተደረገ ነው ተከታተሉ ህዝብን ከዘረኛ ወያኔ እንዴት ለይተን እንደምናጠፋ ይህ አንዱ አማራጭ ዘዴ ነው በየእለቱ ተከታተሉኝ

    ኮድ 2-A20051 V8 cobra

    ኮድ 3-23256 V8 cobra

    ይህን ለተባበራችሁን የደህንነት አባሎች ከወዲሁ እናመሰግናለን

    ሞት ለወያኔ

  22. ሰላም፦ አንተ ምን አይነቱ ለየት ያልክ ወያኔ ነህ? “እኔ በለውጥ አምናለሁ” አልክና “ይሄን ሁሉ የምታደርጉት መንግስትን በአኮኖሚ ለማዳከም ነዉ” አልከን ግልጅጅ ያልክ ገልጃጃ። የኢትዮጵያ የህዝብ ፍላጎቱ አንተ መንግስት ነው የምትለውን አጭበርባሬ የባንዳ ሰብስበን ማዳከም ሳይሆን መግደል ነው። ይግባህ። ወራዳ የናትህ ለጅ።

  23. @USA decline min eyehonk new? kibizbiz, hasabun beande asibo metsaf yemaychil, timeslegnaleh. esti ketesetut asteyayetoch sintu yante endehonu temelket. reply bihon eshi gin mindin new asire eyegebu comment wist mezelabed.
    as to the article, yanebebnewin mastawes yemifeligew ke hulet ken befit yimeslegnal IGAD report awtitoal misrak african alshebab lematkat ekid endalew. yichin yizo tsehafiw chewatawin eyetechawete new. chewatawam alshebab bisakaletina endasebew tikat bifetsim mengist lay lemalakek ena biyachu neber lemalet new. which is for me nonsense and funny

  24. Selam yewoyane baria; you bastared Woyane. If you can’t see, hear, and understand the days of your masters TPLF/Woyane are numbered. TPLF/Woyane/EPRDF has been and still is a terrorist group that terrorized, murdered, kidnapped, and robbed Ethiopia and Ethiopians for the last twenty five years. These terrorist murderers don’t have any limit to commit treasons, murders, state terrorism, kidnapping, racism, ethnic cleansing, genocides, and destruction against the humble and heroic citizens. As it is, Ethiopians will dismantle and destroy the whole ethnic appartide and their narrow and ethnic governance. These good for nothing, narcissistic, delusional, and racists must and should be destroyed for ever.

  25. An army of TPLF trolls are here, defending their rotten system and spreading lies.

    qeTafi tigre weyane kadres, ኢትዮዽያ ኣገራችን ኢህኣዴግ ስልጣን ከያዘ ወዲሁ:

    * There is no limat while Ethiopians are leaving the country in record numbers.

    * No limat while the quality of education is getting worse.

    * No limat while more and more people qechacha iyehonu.

    * No limat while the educated class is forced to leave the country.

    * No limat while more and more people are depending on food aid.

  26. WARNING !

    An army of TPLF trolls are here, defending their rotten system and spreading lies. There are also Eritrean trolls trying to divide Ethiopians.

    TPLF trolls, this is not limat:

    Tigre woyanes are intentionally starving the population !

    Millions of tons of food produced in Ethiopia are exported abroad, as far as Europe, but also to many neighbouring countries like Sudan, South Sudan, Djibouti, Kenya, Uganda, Saudi Arabia and the Gulf states.

    Tigre woyanes do that for two reasons,

    1. to starve the population,

    2. to make more money, because the tigre woyanes can make more money by selling the food abroad than in Ethiopia.

    Tigre woyanes can do that because all trade is under their control. It is them who buy the food from the farmers and peasants, and it is them who distribute the food to wholesalers and retailers.

    So, instead of exporting only surplus food as every responsible government does, tigre woyanes are exporting food intended for local consumption. By doing that the tigre woyanes are creating food shortage, thinning the population and making food a luxury only tigre woyanes and foreigners can afford.

    TPLF’s Ethiopia is allegedly Africa’s No.1 organic milk exporter and major organic food exporter to Europe

    ” Aside from river water, rainfall allows Ethiopia to raise 100 million cattle on natural grassland, making it the largest exporter of organic milk in Africa. Because it has the advantage of farming with clean rainwater, not the polluted river water Egypt uses, Ethiopia is high on the list of organic food exporters to Europe. ”

    http://weekly.ahram.org.eg/News/4736/17/Tough-talk.aspx

    You guys have no idea about the kind of crimes tigre woyanes are committing against noble Ethiopians.

    Now lets talk about the so-called saftey net.

    “Saftey net” is a fraud, its real purpose is,

    1. to control peasants by making them dependent on government aid. TPLF intentionally drives peasants into bankruptcy by forcing them to borrow money and buy overpriced fertilizers. When they can no longer repay the debt they have no choice but to take part in this so-called saftey net. That means they are now dependent on the government, which means they are under the control of the government, meaning they are not allowed to support the opposition.

    2. to use them for propaganda against Ethiopia by the evil ferenjis (in order to say shit like: we feed you, so and so much people depend on food aid in Ethiopia etc), and tigre woyanes don’t care when ferenjis do that, they even encourage them to do such kind of anti-Ethiopian propaganda.

    3. to use them (and others in such shit programs in other countries) as a proof that evil USA is a responsible and compassionate superpower that deserves its position at the top. The shit program is used for PR for USA.

    No responsible government would allow its citizens to be so degraded and used for PR purposes by a foreign power, here USA, but tigre woyanes don’t care. So, USA tries then to use such people in Ethiopia and other countries as a hostage to keep its superpower status by saying to critics: ” you say USA should go ? but who will feed the millions hungry people ?”

    And that shows USA has an interest in keeping those peasants in such shit programs, tigre woyanes have also an interest because they want to control the peasants. For USA and TPLF this fraud is a win-win situation.

    Those who lose here are the peasants, Ethiopia as a whole and those Ethiopians abroad who read such ferenji propaganda and are looked down upon by ferenjis.

  27. USA soldiers likely now helping TPLF to suppress protests.

    In Africa USA not only imposes puppet regimes like TPLF on Africans and protects them and fights legitimate opposition forces like G7, the USA trains, arms, finances and commands also terrorist groups like Al Shabaab, Boko Haram, ISIS, AQIM and Al Qaeda in order to wreak havoc on the continent like in Nigeria, Somalia, Kenya and Libya, and in order to destroy and make it difficult for foreign investors like the Chinese to operate there.

    ” IN AFRICA, THE U.S. MILITARY SEES ENEMIES EVERYWHERE”

    “FROM EAST TO WEST across Africa, 1,700 Navy SEALs, Army Green Berets, and other military personnel are carrying out 78 distinct “mission sets” in more than 20 nations, according to documents obtained by The Intercept via the Freedom of Information Act.”

    https://theintercept.com/2016/07/11/in-africa-u-s-military-sees-enemies-everywhere/

    We should also assume a plot against Ethiopia by ferenjis, arabs and regional & local powers.
    As a response we may need to mobilize support in Zimbabwe, South Africa, South Sudan and other African countries and devise plans against this likely conspiracy to dismantle Ethiopia.

    We may need to write press releases and articles to warn Ethiopians and others of this likely plot.

    Likely plotters are,

    1. TPLF

    2. USA

    3. West

    4. Arabs (Saudi Arabia, Sudan [north], Egypt, …)

    5. Eritrea and

    6. Somalia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*