በደቡብ ኦሞ–ጂንካ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል

በደቡብ ኦሞ–ጂንካ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል //

ከዚህ በፊት በደቡብ ኦሞ ዞን አርሶአደሩ ማዳበሪያ አልወስድም፣ ብድር አልከፍልም– የግብርና ልማት ኤክስቴንሽን ሰራተኛ/ ዲኤ/ ግብር ሰብሳቢ አይደለምና ያለስራችሁ አትግቡ፣ አትምጡብን በማለት የማዳበሪያ ዕዳና ግብር አንከፍልም ማለታቸውን ከዞኑ ነዋሪዎች መገለጹ ይታወሳል፡፡

በተመሳሳይ በዚህ ወር አርሶአደሩ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በዕረፍት ወደአካባቢያቸው ተመልሰው የገጠሩን ህዝብ ለማነጋገር ወደተለያ የገጠር ቀበሌዎች ያመሩት አቶ አሸናፊ ጋዕሚ መጀመሪያውኑ መቼ መረጥንህ፣ የት ስናውቅህ ነው … ዓመት ስታንቀላፋ ነበርንጂ በዞናችን ስላሉ ችግሮች ምን አንስተሃል…. ምን ስታደርግ እንደቆየህ ማን ያውቅልሃል ብለው የጠራውን ስብሰባ በትነው ያለአንዳች ውጤት በሄደበት እግሩ መልሰውታል፡፡
‹የተከበሩ› አቶ አሸናፊ ጋዕሚ ‹‹ በመልካም አስተዳደርና የዞኑ/ጂንካ ልማት›› ዙሪያ ህዝብ ለማነጋገር ነሃሴ 09/08 በጂንካ ከተማ የጠሩት ስብሰባም ከገጠሩ ህዝብ የተለየ ምላሽ አላገኘም፣ በስብሰባው ከተገኘው 200 ያህል ህዝብ ከ150 በላይ ስብሰባውን ረግጠው አቶ ዓለማዬሁ ከዞኑና የከተማው ባለሥልጣናትና ካድሬዎች ጋር በአዳራሹ ቀርተዋል፡፡

ተሰብሳቢዎች ስብሰባውን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት በሰጡት አስተያየት — እኛን ከመሰብሰባችሁ በፊት ከራሳችሁ አልፋችሁ እኛን ጭምር ‹‹ የትግሬ አሽከርና አጃቢ አድርጋችኁናል›› ፤ ራሳችሁን ‹ከትግሬ አሽከርነት አውጥታችሁ›› ተመለሱ በማለት ለዚህም– በዞናችን የምንገኝ አልሚዎችንና ኮንትራክተሮችን የምትፈልጉን እነርሱን ‹‹እንድናጅብላችሁ በአጨብጫቢነት›› ነው፡፡ ለምሳሌ ለጂንካ ኤርፖርት ግንባታ እኛን አጫርታችሁ ስታበቁ ዞኑን የማያውቀውን ‹‹አፍሮጽዮን ›› የሚባል ኮንትራክተር ከትግራይ ጠርታችሁ ሰጣችሁ፣ ዛሬ ለዩኒቨርስቲ ግንባታም ተመሳሳይ ለማድረግ እንደማትመለሱ ፍንጮች እየታዩ ነው፡፡ በተጨማሪ ከዚህ በፊት ያዋጣነውን የልማት ገንዘብ መብላታቸው በግምገማ ተረጋግጦ ‹‹ ይከሰሳሉ፣ ለፍርድ ይቀርባሉ ›› ያላችሁን የወቅቱ የዞኑ አስተዳዳሪ እነ-ካይዳኪ ገዛሃኝ ( አሁን የፈዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ምክትል ሃላፊ) ዛሬ የት እንደሚገኙ እናውቃለን፤ አሁን ደግሞ ለየትኛው ተረኛ ነው ገንዘብ አዋጡ የምትሉን? ሲሉ ጠይቀዋል፡፡
በሌላ በኩል የአስተዳደሩ ደጋፊ ነጋዴ ዓሊ ሰይድ ‹‹ በከተማም ሆነ ገጠር ህዝቡ መንግስት የለም ብሎ እንደፈለገው እየሆነ ነው፤ ይህን የሚያውጀው ኢሳት ነው፡፡ በእርግጥ መንግስት የለምንዴ– ካለ ለምን ኢሳትን አይዘጋልንም ? ›› ሲሉ ተማጽነው በህዝብ ትዝብት አትርፈዋል ፡፡
ህዝቡ ሁኔታዎች በዚህ መልክ ከቀጠሉ እናም እንደኦሮሚያና አማራ ህዝብ ወደአደባባይ መውጣችን አይቀርም ብለዋል፡፡

14 Comments on “በደቡብ ኦሞ–ጂንካ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል”

  1. Jinka, I love you.
    Stand up for what is right, even if you stand alone.
    We never forget what had happened to the Gambela Agnuak people. God bless Ethiopia and it’s people.

  2. Wel-come the movement to southern regione!!We are eager & strive to collapse woyane soon !!

  3. I Believe that the next 20 years, will be talking all about how the Tigre took all any even small money from all parts of Ethiopia. Thanks God their name is unique than the rest of us, even their language. Even if we need to see thier faces who does what in time of justice, their name is 90% witness for the benefit of doubt to continue prosecution.

    Wow!!! that time KAlity MARemia will be renamed YEKEdemow KIlil ANde! Or “Killil 1”

    If some left alive to stand in Court. For me give me them raw! I could eat ’em!

  4. ይህ ዘወትር የምናነሳው ጉዳይ ነው የዘረኛው የወያኔ መንግስት የደህንነት አባላት አደገኛ ቦዘኔና ሌባ እንደሆኑና ከትግራይ ትምህት አልገባ ያላቸው የስርአቱ አባላት ልጆች ናቸው ይህን ጉዳይ ለማስታወስ በአንዋር መስኪድ ከፈነዳውና ፒያሳ ባንክ አጥር ስር የወያኔ አባላት የጣሉትን የመጨረሻው ፈንጂን እናስታውሳለን ሆኖም ህዝቡ ይህን በጥንቅልቄ እየተገነዘበው ያለ ጉዳይ ነው አይረሳም ሆንም አሁን ዝግጅቱን አጠናቆ የሰላም ባስን ከጥቃት አሽሾ በደሀ ንብረት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሶ የጥፈት ተላላኪ ታርጋ ለመለጠፍ የትምክህተኛ እና ጠባብ ህዝብ የተባሉትን የአማራና የኦሮሞን ህዝቦች ዳግም በእስር ለመቅጣት ተዘጋጅቷል ሁላችንም የህወሀት ጠላቶች ነን ኢትዬጵያውያን አናንቀላፋ ትል ከሆነበን ስርአት ልፕመላቀቅ መንገዳችንን ይዘናልና ወደሃላ አንመልከት መጭው ግዜ ኢትዬጵያን ዳግም ወደ ጥንት ማንነቷ የምንመልሳት ግዜ ላይ ነን በብሄር በጎሳ እንዳናስብ ከተፈለገ ወያኔን ከስሩ መንቀል ነው የነሠበሰ ስርአት ይወድቃል ይህን እንመን ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ።

    ሞት ለወያኔ!!!

    የትግሉ ባለቤት የትግራይ ዘረኛ ቡድን ሳይሆን የኢት.ህዝብ ነው።

    ———————————***——————

  5. You guys have no idea about the kind of crimes subhuman tigre woyanes have been committing against noble Ethiopians.

    Now lets talk about the so-called saftey net.

    “Saftey net” is a fraud, its real purpose is,

    1. to control peasants by making them dependent on government aid. TPLF intentionally drives peasants into bankruptcy by forcing them to borrow money and buy overpriced fertilizers. When they can no longer repay the debt they have no choice but to take part in this so-called saftey net. That means they are now dependent on the government, which means they are under the control of the government, meaning they are not allowed to support the opposition.

    2. to use them for propaganda against Ethiopia by the evil ferenjis (in order to say shit like: we feed you, so and so much people depend on food aid in Ethiopia etc), and tigre woyanes don’t care when ferenjis do that, they even encourage them to do such kind of anti-Ethiopian propaganda.

    3. to use them (and others in such shit programs in other countries) as a proof that evil USA is a responsible and compassionate superpower that deserves its position at the top. The shit program is used for PR for USA.

    No responsible government would allow its citizens to be so degraded and used for PR purposes by a foreign power USA, but tigre woyanes don’t care. So, USA tries then to use such people in Ethiopia and other countries as a hostage to keep its superpower status by saying to critics: ” you say USA should go ? but who will feed the millions hungry people ?”

    And that shows USA has an interest in keeping those peasants in such shit programs, tigre woyanes have also an interest because they want to control the peasants.

    Those who lose here are the peasants, Ethiopia as a whole and those Ethiopians abroad who read such ferenji propaganda and are looked down upon by ferenjis.

    ” ከዚህ በፊት በደቡብ ኦሞ ዞን አርሶአደሩ ማዳበሪያ አልወስድም፣ ብድር አልከፍልም– የግብርና ልማት ኤክስቴንሽን ሰራተኛ/ ዲኤ/ ግብር ሰብሳቢ አይደለምና ያለስራችሁ አትግቡ፣ አትምጡብን በማለት የማዳበሪያ ዕዳና ግብር አንከፍልም ማለታቸውን ከዞኑ ነዋሪዎች መገለጹ ይታወሳል፡፡ “

  6. …. እራሳቸሁን ከትግሬ አሽከርነት አውጡና ተመለሱ …. ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት

  7. ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብና አንባብያን ሆይ፥ በአሁኑ ሰዓት ወያኔ የሕዝብ ጠባቂ ሳይሆን የሕዝብ ጠላት ስለመሆኑ በይፋ ያረጋገጠበት ሁኔታ ላይ እንገኛለን። በመሆኑም በይፋ በሕዝብ ላይ ከፍቶ ይገኛል፤ በመሆኑም በአንድ አመት ብቻ ከአንድ ሺህ የማያንሱ የብርቂዬ ኢትዮጲያውያንን ህይወት ቀጥፋል፣ የብዙዎችንም አካላት አጉድሏል፣ ብዙዎችንም ለእስር ዳርጏል፣ ብዙዎችም የደረሱበት አይታወቅም። ወያኔ በሀያ አምስት አመት ቆይታው በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል፤ ከአስራ ሰባት አመቱ የኢትዮጵያና የአስመራ ጦርነት ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ የከፋ ው። ብዙዎች ተሰደዋል፣ የባህር አውሬና ለአይሲስ እርድ ተሰጥተዋል። ይህ ሁሉ ሲሆን ወያኔን ከአይሲስ ያልተለየ ጨካኝ አራዊት መሆኑን በሚገባ ተረድተናል፤ ይህንንም የአለም ህዝብ እንዲያውቅ አድርገናል። መስር የኢትዮጵያ ጠላትና የአጥፍቶ ጠፊዎች ስብስብ ስለመሆናቸው በሚገባ ታውቇል። ወያኔን በሰላም ማስለቀቅ የማይታሰብ ነው። ወያኔን ለማስወገድ የህዝብ የትጥቅ ትግል ይጠይቃል፤ ከትጥቅ ጉድለት በስተቀር በአስርተ ሚልዬን የኢትዮጵያ ጀግኖች አሉን። የኢትዮጵያ ህዝብ ታጥቆ ከጠላት (ወያኔ) እራሱን እንዲከላከል ህግ ይፈቅዳል፤ ለዚሁም በውጭ ያሉት የፖለትካ ተቀናቃኞች ከባድ የውጪ ዲፕሎማሲ ይጠበቅባቸዋል። ሊረዱን የሚችሉትን አገራት በዝርዝር ማስቀመጥና ተግባራዊ ማድረግና ህዝብን ማስታጠቅ፤ ሌላው አማራጭ ከስርዓቱ ጋራ ያሉት የኦሮሞና የአማራ ታጣቂዎች አገርን የማዳን ታሪካዊ ኃላፊነት አለባቸው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ መሪዎች የቆፈሩት ጉድጛድና መሸሸጊያ ላንተ አይጠፋህም፤ በደንብ እወቃቸው።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ።

  8. By next week there will be no more protests and cyber zeraf-zeraf.
    the gonderes,gojames and oromos are all saying ,the people of AA are not taking any action (protest or strike) while the farmers sacrifice
    their lives.one man from gojam said,resentfully,people in Addis Ababa were shopping and partying when the people of gojam were facing wayane bullets.why don’t they show their solidarity by closing markets,shops and staying at home?
    Addis Ababa being the diplomatic capital of Africa,any strike by students,workers,bus and taxi drivers,traders,etc will be a big blow to woyanes.by the look of things the current sporadic protests will just fizzle out soon for the delight of woyanes.

  9. ተነሱ ጂንካዎች!!!ሌላው የደቡብ ህዝብን ከተኛበት አንቁት!!!ባርነት ይብቃ!!!ትግሬ 25 ዓመት ሙሉ ተጨማልቆብናል።አሁን ጠርርጎ ማስወጣት ብቻ ነው።

  10. የተወካዮች ም/ቤት አባል የሆኑት የተከበሩ አቶ አሸናፊ ጋእሚ በደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ ከጋዘር ከተማ ነዋሪና ከአይካመር(ገታመር) አከባቢ እንዲሁም ከጂንካ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር በአከባቢው ልማት፡በመልካም አስተዳደርና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያደረጉዋቸው የውይይት መድረኮች ከምንግዜዉም በላይ የተሳኩና የጋራ መግባባት የተፈጠረባቸው ነበሩ፡፡
    በተለይ ነሐሴ 10/2008 ዓ/ም በጂንካ ከተማ ወጣቶች የስብሰባ አዳራሽ አጨናንቀው የተገኙት የተለያዩ የህ/ሰብ ክፍሎች በውይይቱ ላይ በየበኩላቸው በሰጡት አስተያየት በዞኑ አሁን ላይ በሕዝቡ የልማት ተነሳሽነትና መንግስት በጀመራቸው ሀገራዊ ግዙፍ ፕሮጄክቶች ምክኒያት እየተስተዋለ ያለውን ከፍተኛ የልማት እንቅስቃሴ በነ በሬ ወለደ አሉባልተኞችና ጸረ ሰላም ሃይሎች እንዳይስተጓጎል ከመቼዉም ጊዜ በላይ ንቅተው ዘብ በመቆም መጠበቅ እንደሚገባቸው አረጋግጠዋል።
    በዚህ መልኩ የጋራ ስምምነት ላይ የተደረሰበትን የሕዝብ መድረክ በትገላቢጦሽ ህዝቡ እንቢተኛነቱን አሳይቷል ተበሎ በብጥብጥ ናፋቂዎች የተለቀቀው የውዥንብር ዘገባ ከእውነት የራቀ ነጭ ዉሸት ነው። እውነታው በበለጠ ለመረዳት (የደቡብ ኦሞ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ፌስቡክ ፔጅ)ን መመልከት ጠቃሚ ይሆናል።

  11. i am very sorry for amara people because they lave ethiopia and the people tplf declared genocide and murderd 5-12 million amara people tgrea called amara people donkey means aheya they refer them like animal they never call them human we killed 5-12 million donkey all tegre support the genocide of amhara people

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*