መነሻው በውል ያልታወቀ ተቃውሞ ቀጥሏል – የጎንደር ነዋሪዎች በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ
‹‹ኦሮሚያን የመገንጠል ዓላማ ያላቸው ኃይሎች ታይተዋል›› አቶ ኩማ ደመቅሳ
‹‹በኢትዮጵያ አሸባሪ ሥርዓት ነው ያለው›› ዶ/ር መረራ ጉዲና
‹‹የተቃውሞ መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግር ነው›› አቶ ጌታቸው ረዳ
በጎንደር በተደጋጋሚ ሲካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በአሁኑ ወቅት ቤት ውስጥ በመቀመጥ አድማ ቀጥሏል፡፡ በአካባቢው የሚገኙ ምንጮች ጎንደር ፀጥ ረጭ ብላ ያለፉት ሦስት ቀናትን እንዳሳለፈች ይገልጻሉ፡፡ ከጎንደር ውጪ በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ተቃውሞው የመስፋፋት አዝማሚያን አሳይቷል፡፡ በአገሪቱ አሁንም መረጋጋት ባይታይም ጉዳዩ የሚመለከተው መንግሥት የችግሩን መንስዔ ከመልካም አስተዳደር ጋር ያገናኘዋል፡፡ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንትና የአዲስ አበባ ከንቲባ የነበሩት አቶ ኩማ ደመቅሳ በበኩላቸው፣ መንግሥት ከለያቸው መንስዔዎች በተጨማሪ ሁለት ኃይሎች በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ታይተዋል ይላሉ፡፡ ዶ/ር መረራ ጉዲና መንግሥት እያሸበረ ነው በማለት ሲከሱ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ግን የተደበላለቁ ጥያቄዎች እየተሰሙ ነው በማለት ያስረዳሉ፡፡ ዝርዝሩን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡

ታዲያ የአስተዳደር ብልሽት መሆኑን ካወቅህ ለምን አባክ ነው ሰላማዊ ዜጋ እንዲገደል መጋዣ ወታደሮችህን የምታዘምተው የለማኝ ለጅ አንተን ብሎ ሚንስትር ባለጌ የባለጌ ለጅ።
bado link
ጌታቸዉ ረዳ የሸርሙጣ ልጅ ያስተዳደር ችግር ከሆነ ልቀቁ አልቻችሁም እየገደልክ ትኖራተለህ
ከዱርዬ ምን ይጠበቃል
You robe Ethiopia for the last 25 years and move the property of this innocent people by the name of your son’s and daughters to Malaysia. Chille. Mexico. Dubai. And so many hiding places This will be the end of yours moie background you better run to your deseret be free of Ethiopia as you say when you start your bandit theory make it practical. The tigrians left Ethiopia is like being free of social cancer. Tplf should know that you are social cancer of Ethiopia.
GOD bless Ethiopia
እብሪተኛ ፋሽስት ህዝብን በአገሩ ላይ ምብቱን በምጠየቁ የጨፈጭፈ። አረመኔ ቡድን በኢትዮጵያ ልጆች ይገረሠሳል
እነዚህ ሌቦች ዘጠናዘጠኝ ጊዜ መልካም አሰተዳደር ድሮየጀመሩት መገንጠል ማሰገንጠል ስሜታቸውን ዛሬም ይተነፍሳሉ ገነጠልንም አልገነጠልንም የመልካም አስተዳደር ችግር ኖረ አልኖረም በቃ አንፈልጋችሁም እናንተ ለዘበኝነት እንኳን ብቀት የላችሁም በግድ ቀጥቅጠን እንግዛችሁ ነው በአደባባይ ወጥተን አንፈልጋችሁም አልን በቃ ድሮም አፍ እንጂ ጆሮ የሌላችሁ ፍጡር ናችሁ
I am sick when I hear Getachew Reda’s name. He is liar, non-ethical, betrayal and no moral at all. I am praying for change at this time.