ተቃዋሚ ፓርቲዎች የእርቀ ሰላም ጥሪ አቀረቡ
መድረክ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠይቋል
መንግስት በዜጎች ላይ የኃይል እርምጃ ከመውሰድ እንዲቆጠብ አሳሰቡ
ሰሞኑን በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተደረጉ የህዝብ ተቃውሞዎችን ተከትሎ በተከሰተ ግጭት በርካቶች ህይወታቸውን እንዳጡ የገለፁት ዋና ዋና ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ ሀገሪቱ ልትበታተን ትችላለች የሚል ስጋት እንዳላቸው ጠቁመው፣ በአስቸኳይ ሁሉንም ወገን ያካተተ የእርቀ ሰላም ጉባኤ እንዲደረግ ጠይቀዋል፡፡
መኢአድ፤ ኢዴፓና መድረክ ሰሞኑን ባወጡት የአቋም መግለጫ፤ መንግስት ለህዝብ ተቃውሞ የኃይል አፀፋ በመውሰዱ፤ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው በእጅጉ እንዳሳዘናቸው የገለፁ ሲሆን መንግስት በዜጎች ላይ የኃይል እርምጃ ከመውሰድ እንዲቆጠብ አሳስበዋል፡፡
በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚካሄዱት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች አቅጣጫቸውን እየሳቱ፣ በህዝቡ አብሮ የመኖርና የመቻቻል እሴቶች ላይ እንቅፋት እየሆኑ ነው ያለው ኢዴፓ፤ ሁኔታው በሀገሪቱ ህልውና ላይ የተጋረጠ አደጋ በመሆኑ በእጅጉ ያሳስበኛል ብሏል፡፡
ፓርቲው አክሎም፤ ከነዚህ ተቃውሞዎችና ግጭቶች ጋር በተያያዘ ለእስር የተዳረጉ ዜጎች፤ ሰብአዊ መብታቸው እንዲጠበቅ፤ አላግባብ የታሰሩም በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቋል፡፡ መኢአድና መድረክም ተመሳሳይ አቋም ያንፀባረቁ ሲሆን መንግስት የሚወስዳቸውን የኃይል እርምጃዎች አቁሞ፣ ለተጎጂ ቤተሰቦች ካሳ እንዲከፍልና በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ፣ የሀገሪቱ ጉዳይ ያሳስበኛል ከሚሉ አካላት ጋር ለእርቀ ጉባኤ እንዲቀመጥ አሳስበዋል። ለእርቀሰላም ጉባኤው ገለልተኛ የሆነ አካል ሊቋቋም እንደሚገባ ያሳሰበው ኢዴፓ፤ መንግስት ግጭቱ ከተጀመረ ወዲህ በፓርቲው የሚወጡ መግለጫዎችንና ማሳሰቢያዎችን በቸልታ ሲመለከት መቆየቱን በመጥቀስ፤ ፓርቲው ከእንግዲህ ከመንግስት ምላሽ ሳይጠብቅ አቅሙ በሚፈቅደው ወደ እርቀ ሰላም ሂደቱ በመግባት፣ የሀገሪቱ ፖለቲካ ይመለከተኛል ከሚሉ አካላት ጋር መነጋገር እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ ለመንግስትም ብሄራዊ መግባባት ላይ ያተኮረ ሰነድ አቅርቦ፤ ምላሽ በመጠባበቅ ላይ መሆኑን ኢዴፓ አስታውቋል፡፡
መድረክ በበኩሉ፤ ትናንት ከሰአት በኋላ በፅ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ፤ አሁን ባለው ህገ መንግስት ማዕቀፍ ውስጥ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም የጠየቀ ሲሆን ከሽግግር መንግስቱ ተግባራት አንዱ እርቀ ሰላም ማስፈን ይሆናል ብሏል፡፡
MEAD is not responsible and accountable for Amhara nor recognised any more.we did not hear any voice from MEAD when WoLEKAIT vanished and massacred. Hilu Shawole dead or alive the master of cod of condact. No it is the people of Amahara and Oromo responsible for theirs futur but not the opportunist so called political parties !
We need to save the people of Ethiopia and the country as whole from these criminals TPLF. History showed that they have never been ready to deal with any Group but working hard to meet their goal:
1:to liberate tigray
2: take some strategic areas such as sudan/gonder border, benishangul and gambella land.
3:Decrease those population by (ongoing genocide and lowbirth rate with forced contraceptive and disease),
The result is strategic area for tigray domination in the area.
Ethiopians should try to do anything peaceful or not to dismiss these criminals from Earth. Hulageb tigel yasfelegal behwala enekases.
Ethiopia tekdem , telatwa yewdem !!!
Limu,
I agree with you:
1. MEAD serves TPLF by its very existence within the country. Same is true with all others which claim engaging in peaceful struggle.
2. A peace and reconciliation trajectory within the existing gov. frame work? Shame on them! What are they expecting from TPLF? These people are not politicians, may be business men/women. May be they don’t really care for the people and Ethiopia but with what they may get from TPLF as ransom and to profit from the situation.
No, Ethiopia should go for a transitional government right after discarding all the junk in power. TPLF can never appear in the politics of Ethiopia as Nazi party in Germany and PNF in Italy.
Yemin Wolkayt ametabin insu
beslam lematachwn iyaxadfu neaw.
Andargachewm lematun temlkto germotal.
Woyane tactics to slow the movementem is changing its appearances day after day!
This time should not be politics as usual. Woyane will kill Oromo and Amhara one by one.
Currently shabia is working with woyane even sending snippers and other killers.
If this time never wakes up Amhara and oromo to start conventional war against woyane, the coming days are in imaginably bad.
Woyane is using cholera epidemic by poisoning the water and food and killing starts in Bahirdar already.
No entity is entitled to negotiate with Woyanes, the self-professed enemies of Ethiopia and its people.
The conduct of ethnic Tigres at home and abroad has revealed the true colour of these people. They proved no less hostile to us than were the Fascist Italians. It was the Tigre mercenaries, the shumbash and buluqbash who had decimated over a million Ethiopians just 80 years ago. They are at it again in different guise.
Like their masters they divided the country along spurious ethnic lines with the intention of pitting one group against the other with some success for them.
They have rendered us land-locked. Just about what have they not done to destroy Ethiopia.
I ave no doubt that many Ethiopians will choose to die for an Ethiopia without Tigres. If a referendum were held today, the preponderant majority of Ethiopians will give Tigres a marching order from every inch of our land that they have desecrated and defiled with the blood of Ethiopians.
I do not believe M E A D any more I know who is who!!!!!
ትግሉ የወያኔ ትግሬዎችን ከዛች ምድር ለማጥፋት እንጅ ከነሱ ጋር ሆኖ ህዝብ ለማጥፋት አይደለም። ስለዚህ እናንተም ያልመራችሁት ትግል ውስጥ ጥልቅ አትበሉ። አሁን ልደቱ ነው ሀሳብ የሚያቀርበው? ማፈርያ ሁሉ ጥግሽን ይዘሽ ተቀመጪ!!
ሞት ለወያኔ!
ሞት ለእንቅፋቶች!
ኢዴፓ?¡?¡?¡ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ እማማ ቡሊጢቃ!!!ከሀዲ ሁላ!!!ደግሞ ኢዴፓ ብሎ ፓርቲ…ቂ….ቂ…ቂ…..።እንለፈው በቃ።ግዜ መስጠትም አያስፈልግም።ለመሆኑ ከፍጥረታት ሁሉ እኛ ሰዎች እንደምንበልጥ ማወቅ ተሳነን?ሰው ካልኖረበት አንድ ሀገር ሀገር ሊሆን እኮ እንደማይችል ለማወቅ ፖለቲከኛ መሆን አያስፈልግም።ኢህአዴግ ታጋይ ሲል ያስቀመጣቸውን በየደረጃው እያራገፈ አሁን ያለበት ላይ ደርስዋል።ግዜው ድርጅቱ እየሄደ ያለበትን መስመር መለየት ያቃተበት ነው።በዚህ ግዜ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም መጠየቅ ተገቢ ነው።ያለውም አማራጭ ይኸው ነው።25 ዓመት በጣም ከበቂ በላይ ነው።”አልጠግብ ያለ ሲተፋ ያድራል”እንደሚባለው ይህ የመረረ ትግል በሂደቱ ለየት ያለና በወታደራዊ ሀይል ሊቆም የማይችል መሆኑን ባለመረዳት የዘረፉትን የህዝብ ሀብት ተገደው ላለመትፋት እየገደሉ ነው።ከዚህ ወጥተው የህዝብ ጥያቄን መቀበል የግድ መሆኑን አምኖ መቀበልና መተግብር ግድ ይላል።በወታደር ሀይል መጠቀም ለጋዳፊ፣ለሙባረክ፣ለሳዳም….ወዘተ አልሆነም።ኢህአዴግ ንቃ!!!የተናቀ ህዝብ አደጋ አለው!!!እራሱ ወታደሩ መሳሪያውን አያዞርብንም ብላችሁ አታስቡ።በግዜ መንቃት የወቅቱን አስቸኳይ ምላሽ ይፈልጋል።
I think MEAD serves TPLF by its very existence within the country. Same is true with all others which claim engaging in peaceful struggle.
A peace and reconciliation trajectory within the existing gov. frame work? Shame on them! What are they expecting from TPLF? These people are not politicians, may be business men/women. May be they don’t really care for the people and Ethiopia but with what they may get from TPLF as ransom and to profit from the situation.
No, Ethiopia should go for a transitional government right after discarding all the junk in power especially TPLF. TPLF can never appear in the politics of Ethiopia as Nazi party in Germany and PNF in Italy never appeared again.
You all MEAD LEADERS we know you are working for the criminal Tplf for us you and Tplf are one and the same. So stay away from our struggle..
There is no difference between SEBHAT NEGA and BEYENE PETROS
I thank you all you commented above, I am glad we are going the same track hopefully our destination place and time will be the same. Do not trust those so called bogus named politician, they were playing a game in the name of public, that why the public itself became actual politician and powerful challenger with no leader, look Oremia there was no leader even responsible organiser the public itself took all the responsibility, Amhara region Gondar & Baherdar the public itself is the leader of the great demonstration with great principle.
MEAD is under Woyane controlled and prisoned himself by signed cod of conduct, Hilu Shawole one of the bet trader inside woyane “transformation ” market . Lidetu not trusted for his own words,the others also they do not have actual manifesto, frame work & platform, Only tough wordings.
Therefore the public himself shall choose there own new representative amongst Oromo and Amhara.
Limu u cancer zeregna
MEAD yedem sirachin new
OLF is tegentay kehadi ZEREGNA
Gelintufa kkkkkkkkkkkkkkk
u r tegentay OLF
MELKACHUN KEYRACHU METACHU DEMO KE Gim 7 gar ????????????
የወያኔ ቅራቅንቦ ስብስብ ብሄራዊ አርቅ ብሎ መምጣቱ የሚገርም ነግር ኣይደለም። ትግሉ ወያኔ አስኪጠፋ ድርስ ይቀጥላል።
” በቀንድ ዘመን ጆሮ አትያዝ ” “ጭንቅላት ካልተነቃነቀ ላባ አይንቀሳቀስም።”
There Is No Fredom ! Every Ethiopian Can Move For Our Fredom !It Is The Beging Not The End!!
በጦርነትም ይሁን በሠላማዊ ትግል ወያኔን ዓሥወግደን የኢትዬጵያን ህዝብ ለድል እናበቃዋለን ብላችሁ ሃያ ዓምሥት ዓመት ሙሉ ከወያኔ ጋር በመሞዳሞድ ህዝባችን ከወያኔ ባልተናነሠ እንዲያዉም በበለጠ የከፋፍለህ ግዛ ዘዴ ለታላቁ ህዝባችንና ለታሪካዊቷ ኢትዬጵያ ክብርና ዓንድነት ሣይሆን ከወያኔ በባሠና በበሠበሠ የዘርና የጎሣ ፖለቲካ ተጠምዳችሁ እንወክለዋለን በምትሉት ህዝብ ትከሻ ላይ እንደመዥገር ተጣብቃችሁ በሥመ ተቃዋሚ ላለፋት ሃያ ዓምሥት ዓመት ህዝባችን ለነፃነቱ እንዳይታገልና ዓንድነቱን ዓሥጠብቆ ዳር ድንበሩን እንዳያሥከብር በወያኒያዊ ሥልት ህዝባችን ከፋፍላችሁ በህይዎታችሁ ያላያችሁትን ኑሮ ኖራችሁዋል፡፡ ከቆንጆ ቤት ከዓዲሥ መኪናና ፀዳ ያለ ሽሚዝና ከራባት እሥከመቀያየር፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ለሃገራቸዉና ለህዝባቸዉ ሲሉ ከሀብት ከንብረታቸዉ ከሞቀ ትዳራቸዉና ቤተሠቦቻቸዉ ተፈናቅለዉ በናንተዉ ጠቁዋሚነትና ዓጨብጫቢነት በህዝብ ከፍተኛ ተቀባይነትና እምነት የነበራቸዉ ለዘረኛዉ ወያኔ እራሥ ምታት የሆኑ ታላላቅና ተደማጭነት የነበራቸዉን የፖለቲካ ፖርቲዎች ዓንድነት የቀድሞዉን መኢአድ ወዘተ የመሣሠሉትን ከትግል መድረክ ጎትታችሁ በማውረድ ብርቅዬ የህዝብ ልጆችን እነ ዓንዱዓለም አንዳርጌን እሥክንድር ነጋን እነ በቀለ ገርባን እነ ተመሥገን ደሣለኝንና ሌሎችንም የህዝብ ልጆች እሥር ቤት ወርዉራችሁ እነኝህን ቆራጥ የህዝብ ልጆች ጊዜዉ የሚጠይቀዉን መሥዋዕትነት ከፍላችሁ ህዝብን ማታገል ያልቻላችሁ ድዉዬች ዛሬ የናንተን ደካማና ልፍሥፍሥ መሪነት እንዲያዉም ታግለን እናታግልሃለን ከናንተ በተሻለና በበሠለ የወያኔዉንና እናንተ የምተመፃደቁበትን ህገ መንግሥት እንኩዋን ሣይጋፋ የማያዉቀዉንና የማይወክለዉን ባንዲራ ሣይሆን የዓንድነቱን የዓያቶቹን ባንዲራ በመያዝ እንደጀርመን ግንብ ከወያኔ ጋር ያፀደቃችሁትንና ያጠራችሁትን የዓትድረሥብኝ ዓልደርሥብህም ዓጥርና መሠናክል በጣጥሶና ዓፈረርሠሶ ጀግናዉ የኢትዬጵያ ህዝብ እንደገና እጅ ለእጅ ተጨባብጧል፡፡ ከዓምሥት መቶ ሸህ ህዝብ በለይ ወጥቶ ሀገር ዓቀፍ ጥያቄዎች የጠየቀዉ በናንተ መቆም ዓቅቷችሁ በዳዴ በምትሄዱት ዓሥመሣይ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ዓታጋይነት ዓይደለም፡፡ እናንተ ብትመሩት ኖሮ እዚህ ደረጃ ላይ ዓይደርሥም ነበር፡፡ የሚገርመዉ ነገር ዘጠኝ ወር ሙሉ በግሉ ተነሥቶ ያለእረፍት እየሞተና እየታሠረ በቆራጥነት ከሚታገለዉ የኦሮሞ ወጣት ቀጥሎ ድንገት ሣይታሠብ የፈነዳዉ የጎንደሩና የባህር ዳሩ ከተዋጣለት ሠልፍ ሌላ የጎንደሩና ዓሁን ደግሞ የደብረ ማርቆሡ የቤት ዉሥጥ የሶስት ቀን ዉሎ እናንተ የማታዉቁትን የትግል ሥልት ቀይሶ ወያኔዉን በኢኮኖሚ ከጉልበቱ ሸብረክ እንዲል ዓድርጎታል፡፡ ይህ የትግል ሥልት ከሌሎች ወያኔዉን ማድከሚያ ዘዴዎች ተጨማምረዉ በሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች ከተሠራባቸዉ እርግጠኛ ነኝ ወንበዴዉን ወያኔን በቅርብ ጊዜ እጅ ወደላይ ማለት ይቻላል ፡፡ ይህን ለማድረግ ግን በተቻለ መጠን ሁላችንም እንደምናዉቀዉ ህዝባችን ከናንተ ዓምሥት እርምጃ ሢሄድ ከሁዋላ እየተከተላችሁ ሶስት እርምጃ ወደሁዋላ ካልጎተታችሁት ነዉ ፡፡ የዉሸት የጦርነት ፊሽካ ነፊዎችም እንደዚሁ የመገርመዉ ነገር በናንተ በሌለና ባልተፈጠረ ፊሽካ ለህዝብና ለሃገር የቆሙ ጀግኖች በሚያደርጉት እንቅሥቃሤ ከናንተ ጋር ግንኙነት እንዳላቸዉ እየተደረገ ከዛች ዓጉል ፊሽካ በሁዋላ ያለቀዉን ቆራጥ ኢትዬጵያዊ ብዛት የመያውቁት ወያኔዎች የግድያዉ ተወንያና እግዚዓብሄር ዓምላካችን ሥለሆነ ብቻ ነዉ፡፡ መጨረሻ ለይ ግን የኩዋሥ ሜዳዉ ባለቤት በራሡ ፊሽካ ድምፅ ዓሠምቶ ቀይ ካርድ ከደረት ኪሡ ከጎተተ እናንታ በቻ ሣትሆኑ ከጀርባችሁ ለተሠለፈዉ በተለይም ሃምሣ ዓመት ሙሉ በኢትዬጵያና በኢትዬጵያዊ ላይ ከፍተኛ ወንጀል ለሠራዉና ዓሁንም እንደልማዱ ባለፈዉ ወንጀል ላለመጠየቅና ዓሁንም እንዳምናዉ በፀረ ኢትዬጵያዊነቱና በበታችነት ሥሜቱ ባለፈዉ ማንነቱ ሣይጠየቅ በፈጣኑ በቡር ተወርዉሮ የዘህን ጭቁን ህዝብ ደም ተራምዶ በፈጣኑ ባቡር ተወርዉሮ እናንተን ዓጅቦ ዓራት ኪሎ ለመግባት ምን ያህል ጥንብዓንሣና ግሪሣ ከጀርባችሁ እነደተፈናጠጠ ሥለምናዉቅ ለነሡ ም ቢሆን ባጠፋት ጥፋት በህዝብ ፊት እየቀረቡ እንደጥፋታቸዉ ፍርዳቸዉን እሥኪያገኙ ድረሥ የቀይ ካርዱ ሠለባ እንዳይሆኑ ተጠንቀቁላቸዉ፡፡ የከርሞ ሠዉ ይበለን፡፡=== እምየ ኢትዬጵያ ለዘላለም ከነክብሯ ትኑርልን===ዓሜንበ
Donkoro! keep shabia out of this case because this is weyanas tactic to slow the revolution. So our enemy is weyane not shabia. So let’s concentrate how we can throw weyane than creating none sense scenario.