የህወሃት ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ቆቦ ከተማን በወታደር ታጅቦ እንዲያቁዋርጥ እየተደረገ ነው።

የህወሃት ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ቆቦ ከተማን በወታደር ታጅቦ እንዲያቁዋርጥ እየተደረገ ነው።
ያሬድ አማረ
*********^^^^^^^*******^^^^^^^^********^^^^^^^^^
በኢትዮጵያ ውስጥ እየተቀጣጠለ የሚገኘውን ህዝባዊ ንቅናቄ ና እምቢትኝነት ተከትሎ መንግስት በሚውስደው ሃላፊነት የጎደለው እርምጃ ምክንያት ህዝቡ በተለያየ የተቃውሞ መንገድ ድምፁን እያሰማእና ተቃውሞውን እየገለፀ ሲሆን በተለይ የህወሃት ንብረት ሆነው ሰላም ባስ ላይ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍላተ ሀገራት እየተወሰደበት ባለው እርምጃ ምክንያት ቀድሞ ከአዲስ አበባ ኮምቦልቻ ፡ደሴ፡ ወልድያ እና ቆቦን አቁዋርጦ ትግራይ የሚገባ ቢሆንም በአማራ ክልል በተነሳው ህዝባዊ እምቢተኝነት ምክንያት ከአዲስ አበባ ተነስቶ በናዝሬት በጭፍራ በኩል አቁዋርጦ ቆቦ ከተማን በወታደሮች ታጅቦ እንዲያልፍ እየተደረገ መሆኑን ከስፍራው የሚገኙ የመረጃ ምንጮቻችን ገልፀዋል።

No automatic alt text available.

4 Comments on “የህወሃት ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ቆቦ ከተማን በወታደር ታጅቦ እንዲያቁዋርጥ እየተደረገ ነው።”

  1. This information is incomplete and the informer don’t know what hw wrote. Therefore merja.com need to veryfy before pisting it.becouse i know this place with good memory.qobo nazreth and welo is totaly not related.which qobo are you talking about?

  2. አይሁዶች እኮ ኢትዮጵያዊያን አልነበሩም ሊሆኑም አይችሉም! ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያን ብቻ ናት! ዛሬ እስራኤሎች ኢትዮጵያን ከአረብ ጋር አብረው ቢያዳክሞትም የኢትዮጵያ ልጆች በጎጥ ሳይደራጁ በኢትዮጵያዊነት ሃገራችንን ከወደቀችበት እናነሳታልን አጥጠራጠሩ ከሃድ አይኁዶች (የእስራኤል ውሾች ናቸው) ቤተ እስራኤል የምትሉት ቅጥፈት ኢትዮጵያን ለማዳከምና ለመዝረፍ የምታጠምዲት ወጥመድ ከህላዊ ዩሴፍ ሻቢያውን ይዛችሁ ኢትዮጵያን ለመውጋት በሞሳድ እንደምትደገፉ እርግጠኛ ነኝ!
    ሻቢያ፣ወያኔ፣ሞሳድ፣ሲ፣አ.ኤ የምድራችን በተለይ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናችሁ! አይሁድ የሰው ልጆች ነቀርሳ ናቸው!
    በለው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*