የአዲስ አበባን ወጣት በገንዘብ አታልዬ እይዛለሁ የሚለው ፖለቲካዊ ቁማር የተበላበት ግራ የገባው ኢህአዴግ ለአዲስ አበባ ወጣቶች በነፍስ ወከፍ አስር ሺህ ብድር ሊሰጥ ነው።

ግራ የገባው ኢህአዴግ ለአዲስ አበባ ወጣቶች በነፍስ ወከፍ አስር ሺህ ብድር ሊሰጥ ነው።
(ኤርሚያስ ቶኩማ)
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በተነሣው ህዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት መቆሚያ መቀመጫ ያጣው ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የአዲስ አበባ ወጣትን ከጎኑ ለማሰለፍ ያስችለው ዘንድ በማሰብ የአዲስ አበባን ወጣት ለሶስት በማደራጀት ለየቡድኑ 30 ሺህ ብር በነፍስ ወከፍ 10 ሺህ ለማበደር መወሰኑን ለማወቅ ተችሏል።
አርብ እለት አስቸኳይ ስብሰባ የተሰበሰበው የአዲስ አበባ ምክር ቤት ከኢህአዴግ ጽህፈት ቤት በአቶ ተስፋይ ኪዳነማሪያም በኩል ለምክር ቤቱ የቀረበውን ሐሳብ የተቀበለው ምክር ቤቱ ገንዘቡን በአዲስ አበባ ከሚገኙ የኢህአዴግ ደጋፊ ባለሐብቶች እንዲሰበሰብ ያዘዘ ሲሆን ይህንንም ጉዳይ የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በኃላፊነት ወስዶ እንዲመራው የተወሰነ ሲሆን የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ፅህፈት ቤት ደግሞ ከነገው ሰኞ ጀምሮ ወጣቶችን በማሳመን የማደራጀት ሥራ እንዲሠራ ወጣቶች በየስብሰባው የሚያነሱትን ነጥብ ትክክለኛ መሆኑን በመቀበል ይቅርታ በመጠየቅ ኢህአዴግ ከአዲስ አበባ ወጣት ጋር በጋራ በመስራት የአዲስ አበባን ወጣት ተጠቃሚ ለማድረግ ማሰቡን መግለፅ የአዲስ አበባ ወጣትን ማሳመን እንዳለባቸው የወሰነ ሲሆን ይህ ሳይሆን የሚቀር ከሆነ ግን አዲስ አበባ ላይ ትንሽ ኮሽታ ከተነሳ ኢህአዴግ የማይጣው ችግር ውስጥ እንደሚገባ አቶ ተስፋይ ኪዳነማርያም ለምክር ቤቱ አባላት ገልጸዋል።
ይህ የአዲስ አበባን ወጣት በገንዘብ አታልዬ እይዛለሁ የሚለው ፖለቲካዊ ቁማር የተበላበት መሆኑን ሁሉም የኢህአዴግ አመራሮች ሊያውቁት ይገባል። እኔም ሆንኩኝ ሌሎች የአዲስ አበባ ልጆች የምንጠይቃቸው ዋና ዋና አምስት ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው።
1, ከአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት መካከል አንድም የአዲስ አበባ ተወላጅ የለም በመሆኑም እንዴት የአዲስ አበባ ምክርቤት የእኛ የአዲስ አበባ ወጣቶችን መወከል ይችላል?
2, ምንም እንኳን የተባለሸ ምክርቤት ቢሆንም በፌዴሬሽን ምክርቤት ውስጥ አዲስ አበባ አንድም ተወካይ የላትም ይህ ጉዳይ የአዲስ አበባ ወጣቶችን መናቅ አይደለም ወይ?
3, የአዲስ አበባ ተወላጆች በተወለድንበት ከተማ ስደተኞች ስንሆን ጥቂት ከሌላ ክልል የመጡ የኢህአዴግ ደጋፊዎች ከተማችንን ቀምተውናል ይህ ሊቆም ይገባዋል? አዲስ አበባ ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት ከተማ መሆን አለባት።
4, በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች በተለይም በአማራውና በኦሮሞው ህዝብ ላይ የሚደረገው ማንኛውም አይነት ጅምላ ግድያ የኛም ሞት በመሆኑ በአማራውና በኦሮሞው ላይ የሚካሄደው ጅምላ ጭፍጨፋ ሊቆም ይገባል።
5, ኢህአዴግ የአዲስ አበባና የተቀረው ኢትዮጵያዊያንን የመምራት ምንም አይነት ሞራላዊም ሆነ የእውቀት ክህሎት ስለሌለው በአስቸኳይ ሥልጣኑን ለሕዝቡ ያስርክብ።።።።።
በመሆኑም ኢህአዴግ እስከዛሬ በአዲስ አበባና በተቀረው ኢትዮጵያዊ ላይ የፈፀመውን ግፍ ለመቀጠል በማሰብ የአዲስ አበባን ወጣት በገንዘብ በመደለል ለመያዝ መሞከር የማያዋጣና ለአዲስ አበባ ህዝብ ያለውን ንቀት የሚያሳይ በመሆኑም ሁላችንም የአዲስ አበባ ወጣቶች የምናወግዘው ነው።
‪#‎ኤርሚያስ_ቶኩማ‬

19 Comments on “የአዲስ አበባን ወጣት በገንዘብ አታልዬ እይዛለሁ የሚለው ፖለቲካዊ ቁማር የተበላበት ግራ የገባው ኢህአዴግ ለአዲስ አበባ ወጣቶች በነፍስ ወከፍ አስር ሺህ ብድር ሊሰጥ ነው።”

  1. Addis Abeba, you have to show your role model example as Kiro people. We all agrre this the time to grave this agony facist, colonials and tigray mafiyas’ woyane gov’t . Enough is enough. Why you choice silent ???????

  2. Addis Ababa is a city of Ghosts! Crowded Empty!

    When do you can Wake up!!!?
    Addis Ababa was the beginning and end of all histrionic government changes in the past.
    Nowadays the youth became addicted to chate ( Kat) all their strength and moral upright consciousness for popular human rights awareness became slower and dwarf to get the actual fact and interpretation of humanely possible struggles largely hurting their future fate.
    The current government was working hard to weaken the youth in Addis Ababa by providing Kat (chat) without any restrictions for man and women regardless of their age. This naturally grown Ethiopian cocaine type drug addicts nearly 90% the productive age group especially in Addis Ababa. The poor education policy is producing students awarding grades irrelevant to the application and use of the country’s economy reality. All jobs that required college degrees and more are only available for ethnicities of Tigray. The poorly younger boys and girls in Addis Ababa are unaware of the real cause of their low income and poorly gotten education!
    Unless they belong to the first class ethnic group Tigray,all chances are forgotten regardless of the miraculous knowledge they naturally own!

    The shadow of freedom and better days getting far from reaching due to the poorly coordination of the Kat (chat) victim youth.

    Freedom is uncompromising!
    Unless you ask why, the richer and the one in power will continue enjoying life while you enjoying misery and slavery.
    Addis Ababa please Wake up!
    There is no virus like woyane which is taking your wealthy and healthy lifestyle for its own!
    Your economic crisis will be your own choice of silence.
    Once again wake up and remove this virus woyane and then get enough to live fearless!

  3. “ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ” ነው። አሁን እኮ መፈናቀል ለጊዜውም ቢሆን በክፍለ ሀገር ደረጃ ቁሟል። በእነ ነጋሶ ጊዳዳ፣ ሌንጮ ለታ፣ እና መሰሌቻቸው ዕርዳታና ትብብር በረቀቀው ህገ-አራዊት መሠረት የወቅቱ ተረኛ ተፈናቃይ አዲስ አበቤው ነው። አዲስ አበቤው የአሁኑን የክፍላተ ሀገራት ህዝባዊ እምቢተኝነት ተከትሎ ጉሮሮ ለጉሮሮ በመተናነቅ ራሱን እና ሀገሩን ከወያኔ ነፃ ካላወጣ ከእንግዲህ ወዲያ አይደለም መሬት ዘር እንዳይኖረው አንድ በአንድ ወያኔ ያኮላሸዋል። (ወልቃይትን ልብ ይሏል)
    ይልቅ ለአዲስ እበቤ ትንሽ ምክር ብጤ : -የወያኔ መጥፊያ “መርዙ” ኢትዮጵያዊ አንድነት መሆኑን ለአፍታ እንኳን አትዘንጉ። ከኢትዮጲያዊነት መገለጫዎች አንዱና ዋነኛው ደግሞ ዓለም ዓቀፍ የነፃነት ዓርማ መለያ የሆነው ንፁህ አረንጓዴ ብጫ እና ቀዮ ሰንደቅ ዓላማችን ከእኛ አልፎ ለአፍሪካ ህዝቦች የኩራት ለወያኔ ድግሞ የግብዓተ-መሬቱ ብሥራት በመሆኑ ወያኔ ጠፍጥፎ ካከፋፈለን ዘጠኝ ባንዴራዎች ይልቅ ኢትዮጵያዊዉ ሰንደቅ ዓላማ ለወያኔ ማስበርገጊያ ትልቅ አስተዋጽኦ ስላለው መጠቀሙ የወያኔን ውድቀት እና የኢትዩጵያን ነፃነት ያፋጥነዋል። (ጎንደርን ልብ ይሏል)
    ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ !!!

  4. የአዲስ አበባ ወጣት የወያኔ ትግሬዎችን ከአዲሳባ አባረህ ተከዜን ሳታሻግር ትግልህን እንዳታቆም። ያንተ መራብ ፤ ያንተ ስራ አጥንት ፣ ያንተ አለመማር ፤ ያንተ ጎዳና ተዳዳሪነት ሁሉ ምክንያቱ የወያኔ ትግሬዎች ናቸውና በቡድን በቡድን ተደራጅተህ እነሱን ከዛች ምድር ለማጥፋት ተዘጋጅ። እነሱ ካልጠፉ ያንተ ችግር አይጠፋም። እነሱና አንተ ማለት አጥፊና ጠፊዎች ናችህ።

  5. Here I see a double standard of weyane in Tigrai it is not allowed to take chat publicly but in Addis it is allowed. So my people we have to know that if we lose this opportunity to throw weyane by helping each other so all the lives lost in this revolution will be useless.

    So forget about the money regardless the amount let’s stand with the poeople who requesting a democracy and destroy weyane once for all.

    So Addis don’t be fool by the money and continue the revolution to throw weyane for good.

  6. No wonder that the TPLF is trying to continue its rule via economic means. Bragging about a double digit growth, indabting farmers by giving them loans,tried to win votes by paying sumes etc has never paid back in calming down opposition. The recent rhetoric about “unfair distribution of wealth ” indicates that the TPLF is planing to “pay” for the loyality it is planing to gain.

    The recent popular uprising has to do with all- out freedom. The old method of buying time by paying money for political loyality never work

  7. 5tum netiboch kesheger yawim ke-aradochu yeminesa aydelem yih hasab yetiras netekoch hasab new!!! yesew like eweku enji awko zim malet aychalim??? lalitechale le-enante aschegai new???awo!

  8. መሳሪያ ግዙበት በጥቁር ገበያ በሁኑ ሰአት አንድ ጥይት 50 ብር ሲሆን አንድ ቺቺ በ5600 ብር ማግኘት ይቻላል ዝግጅት እናረግበታለን ብሩን የወያኔን መደምሰሻ እናውለው።

  9. ye addise ababa hezbe yemenaswe addis ababa be limet seme fersa kabakache bahala newe. Majorety amara & Gorgaga alegabweme

  10. TPLF is a collection of thieves . For the last 25 years, TPLF cheated and killed the innocent Ethiopia people. Do not trust woyanes . Woyanese makes this Plan to get break . Once woyanes gets the break, it comes to each door and will kill you. Do not expect from the devil TPLF good things. Stand together and vanish from our motherland Ethiopia .

  11. i give you moral support both oroma and amharic pabulation continue appraising to over therow wayane dont go back ultimatly you ‘ll wine after aquater og century enough is enough no more rul tigry

  12. 1991 woyane came to Addis Abeba barefooted and right away they started looting the nation and now this street gags the most richest thief in the nation!!! Yes they can try to buy politics with the money they looted. It is showing how fast they are losing gripe.united Ethiopia is the only way to send woyane to it’s grave God bless to all Ethiopians who is fighting for freedom!!!

  13. Addis ababa,

    Please!!

    You do not trust this Facist trash Chickens anymore !!

    Enough is enough !!

    This is a moral obiligation!!

    Say NO !!

    This is not MONEY !!

    This is TOXIC agenda for you Addis !!

    God save United Ethiopians !!
    Amien !!

  14. What a worst sadist on earth.Tigre mercenaries been evil to every body but Melese Zenawi and his murderer Tigre did decide to force the unity lovers and replace it with Tigre and Anti Ethiopians.Its because they did show Ethnic policy have no place in ADDIS during the 1997 election.100% voted to Kinijitt.Since then the evil leader the late crime minister Melese Zenawi gave direct order to ARKEBE EQUBAY to displace them in the name of Development and re populate ADDIS ABABA by Tigre and other type of opportunists who do not give a shit abut the unity of Ethiopia.All the so called Religious leaders knew this but were Afraid of MELES rather than God.Shame on them.Now the youngsters in ADDIS must show courage and tell Tigre mercenaries to leave ADDIS ABABA.No one can save the demise of TPLF not even NATO.We all have to support our people as soon as possible.G7 and EPPF are the best solution for that as well as for eradicating these murderers for good.I am Andargachew and ESAt is mine.Death to TPLF and Hodams.

  15. የአዲስ አበባ ወጣት ከክልሎች በከፋ መልኩ ሲጨቆን ሲገደልና ሲታሰር የኖረ ነዉ ፡፡ በጠቅላላዉም በጎሳ ፖለቲካ የታጠቁ ቡድኖች አዲስ አበቤን ሃገር አልባ አድርገዉ ከጫካ የመጡ ሽፍቶች ባለ ሃብት ሆነዋል ፣ኢንቨስተር እየተባባሉ ይሞካሻሉ ፡፡ ስለዚህም የአዲስ አበባ ወጣት ለራሱ ፣ ለወገኑና ለሃገሩ ሲል ከክልል ወጣቶች በተሻለ በመንቀሳቀስ ለሃገሩና ለወገኑ ቀናዊ መሆኑን ያስመሰክራል፡፡ በነገራችን ላይ ተቃዉሞ የሚወጣዉ ሆድ ለመሙላት ሳይሆን እንደሰዉ ልጅ በነፃነት ለመሆር ነዉ ስለዚህ አስር ሽህ አይደለም አስር ሚሊዮን ነፃነትን አይገዛም፡፡

  16. በ አ.አ የከተማ ነውጥ ለያመጡ የሚችሉ ከፍተኛ የህብረተሰብ ክምችት ያለባቸው ስፍራዎችን አርጅተዋል በማለት እንዲፈርሱ ተደርጓል ለውጥን የሚፈልገው ህዝብ በኮንዶሚኒየም ተሰባስቦ ለአፈና እና ለእስናይፐር ማነጣጠሪያ እንደሚውሉ ታስበው ነው የተሰሩት ሆኖም ለውጥ ፈላጊ ሀገሩን ወዳድ ወጣት በብር ይታለላል ብሎ ማሰብ ዘበት ነው ወቅቱ በሀገር ህልውናን እየተፈታተነ የሚገኘው ህወሀት መራሹ ወረበላው ወያኔ የትግራይን ህዝብ ፈፅሞ የማይወክል ነው ከወዲሁ የትግራይ ህዝቦች ወያኔ ሊያስጨርሳችሁ ነውና መላ ፈልጉ ወያኔ አማራን ኦሮሞን ትግሬን ደቡብን….ማንንም የማይወክል ሌባና ዘራፊ የወረበላ ቡድን ስብስብ ነው።

    የሌባው መሪ መለስ ዜናዊ ሬሳ ከፊንፊኔ ይነሳ ትግራይ ሪፐብሊክ ውሰዱልን አንፈልገውም ምድሪቷም ከበዳት መላ በሉ ሰላም አጣን ወገን ተነሱ።

  17. It is amazing to read the stupidly of of the denkoro TPLF/Woyane thugs. They don’t think or learn from history and idiot plans and actions. I remember Emperor Haile Sellassie in his last week in power driving in Mercator and throwing birr for young and old to get their support. He was old and senile and was not thinking right. At that time Ethiopians throughout the country were demanding rule of law, democratic governance, free elections, and development. People at that time did not ask nor bought. The current TPLF/Woyane/EPRDF thugs think the same way. Since they are morons they think Ethiopians want their looted money. Ethiopians from north to south and from east to west want nothing less than rules of law, democratic governance, equality, freedom from government abuses. Since they are denkoros thay don’t get it. No amounts of lies, trying to divide us, gifts of looted money, intimidation, hiring more Woyane troops will save them nor stop this national uprising. Ethiopians and Ethiopia will be victorious. TPLF/Woyane/EPRDF will be dismantled and destroyed and thrown to dip Ben of history.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*