ከሰልፉ በኋላ በደብረ ማርቆስ ቀበሌ 03 ጽ/ቤት ወጣቶች በገፍ ታስረዋል

ከሰልፉ በኋላ በደብረ ማርቆስ ቀበሌ 03 ጽ/ቤት ወጣቶች በገፍ ታስረዋል

ከሰልፉ በኋላ በደብረ ማርቆስ ቀበሌ 03 ጽ/ቤት ወጣቶች በገፍ ታስረዋል:: የደብረማርቆስ ወጣቶች በአምባገነኑ አጋዚ ወታደሮች ቤት ለቤት እየታፈኑ በጭካኔ እየተደበደቡ ነው።


ዛሬ ረፋድ ላይ የተጀመረው የደብረ ማርቆስ ዐማሮች የተጋድሎ ሰልፍ አሁን 10 00 (Time) ላይ ተበትኗል፡፡ ከሦስት የተለያዩ አቅጣጫዎች የተጀመረው የተጋድሎ ሰልፍ ወደ አንድ ቦታ ማዕከል እንዳይገናኙ የአጋዚ ወታደሮች በጥይት ተከላክለዋል፡፡ ሰልፉ በአብማ (ቀበሌ)፣ በሸዋ በር (ቀበሌ 06) እና መናሃሪያ አካባቢ የተጀመረው የተጋድሎ ሰልፍ በዐማራው ሕዝብ ላይ እየደረሱ ያሉ በደሎች ተስተጋብተዋል፡፡ ‹‹ወልቃይት የዐማራ ነው፤ ፖሊስ የሕዝብ ነው›› የሚሉት መፈክሮች ጎልተው ይሰሙ ከነበሩት ቀዳሚዎቹ ነበሩ፡፡
የዐማራ ፖሊስ ምንም ዓይነት እርምጃ ያልወሰደ ሲሆን የአጋዚ ጦር ግን በንጹሐን ዐማሮች ላይ ጥይት አርከፍክፏል፤ ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች ቆስለዋል፤ በሕይወት ላይ የደረሰ ጉዳት እንዳለ ሰምተናል፡፡ አሁን ላይ ብረት ለበስ የመከላካያ ሠራዊት የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አደባባይን ወሮታል፡፡ ከመንገድ ወደ መንገድ ሰው መንቀሳቀስም እንደተገደበ ነው ከቦታው የደረሰን መረጃ የሚያመለክተው፡፡


አሁን ላይ ከመቶ የሚበልጡ ወጣቶች የፖሊስ ጣቢያዎች በመሙላታቸው ምክንያት በቀበሌ 03 ጽ/ቤት ውስጥ ታጉረው እንደሚገኙ ታውቋል፡፡ በርካታ ልጆች ተደብድበዋል፡፡ የአባቶቹን ሰንደቅ ዓላማ ለብሦ የነበረ ኃይለኛው የተባለ ወጣት ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶበታልም ተብለናል፡፡
በደብረ ማርቆስ ከተማ የነበረው የዐማራ ተጋድሎ ሰልፍን በተመለከተ የተለያዩ አካላት የተለያየ መረጃ ማስተላለፋቸው በደብረ ማርቆስን ዐማሮች ውዥንብር ፈጥሮ ተስተውሏል፡፡ በመሠረቱ የትግሉ ባለቤት ራሱ ሕዝቡ ሆኖ የሕዝቡን መርሃ ግብር ማስተጋባት የተሻለ ቢሆንም የተለያዩ አካላት በራሳቸው መንገድ ፕሮግራሙን ማስተዋወቃቸው የዐማራው ትግል ላይ አሉታዊ ተጽእኖ አሳድሯል፡፡


ከደብረ ማርቆስ ከተማ ያነጋገርናቸው ሰዎች ወጣቶቻችን የሚታፈኑት በማኅበራዊ ሚዲያ በሚወጡ ምስሎች በመሆኑ ምስሎቹን ሰዎቹ በማይታዩበት መልኩ እንዲሆንም አስተያየት ሰጥተዋል፡፡

15 Comments on “ከሰልፉ በኋላ በደብረ ማርቆስ ቀበሌ 03 ጽ/ቤት ወጣቶች በገፍ ታስረዋል”

  1. ህወሀታውያንና ኢትዮጵያውያን(ርእስ)

    የሚያልቀው ወገኔ
    ደሙ የሚፈሰው
    ታፍሶ ሚታመሰው
    ስቃዩ ያሰቅቃል፣
    እንባው ያሰለቅሳል፣
    አዘኑ ያሳዝናል።
    ማዳላት ይቅርና ለነዚያም ይታዘን
    ቢገድሉ ቢያግዙ፣
    ዘላለም ሊገዙ፣
    አይችሉም ያን ብዙ።
    ትምክህታቸው ጉራ
    ጭካኔውም ፍርሀት፣
    ድሎታቸው ኦና
    እንቅልፋቸው ቅዠት፣
    እፎይታቸው ባዶ እረፍት የሌለበት፣
    ሁሌ ሲባንነኑ በምን እሆን ስጋት።

    እንደ እዚያ አረመኔ ልክ እንደ ዲያቢሎስ፣
    ያለች ገሀነም ነው የህወሀታውያን ነፍስ።

  2. Ande sew endet yitefal, atfito emetefa? 30 40 gelo memote ekuo jegna mehon new!

    Endet ende beg girre bilo metagor , ande sew? Ande wode tefa bageru? Yeferachihut mote ekou woyane eskale dires yemayker new, tarik mesrat gin mote sayhone heyawnet new, endet gonder bichawun ? Gojjam megdel almo metekos aychilim? Beka wonde tefa?

    Aferku aterku ! Agazi ressa sayanessa lehede newe?
    Aye?!
    Negerachu almarem D Markos , ande sew ?? !
    Lalaw eko alasfelage newe,
    Ande jegna !
    Ere ebakachu !? Jegna wuledu?
    Abatoch yarejachu edmeyachu yabeka , metekose megdel yaktachuaal?!

    Enna police ye hizbe new bicha malet yawatal?!

    Ereg At Belay Zeleke eye!? Manenetun ena aserarun sataweeku yebelay zer!?
    Ande bichawn beljig yizo eko wotito new ketelattu messaria yeterekebe, telatu yeyazew messaria eko yessu endemehone beiju endemegeba aweko nebre!
    Mesariya yelegnim alwetam alalem, bicha telatu bado ejun kalmeta yeyazew messaria eko le enantem yemohn edule sefe newe, timarikalachu woy telat eyekeda wode enante le end titku yimetal
    Kaltezegajachu ena endeh Yale hassab wustachu kalgeba lemen mejmeria me betachu wotachu?
    Le kuteer newe?
    Enkuan ya Hulu serawit DM lay sefere , yetamareku letta bizzu messaria be ejachu yigebal, Dega Damote Derg Sewdek Sitn shieh wotader mesariwin quakucha lay tilolet ande tiyet saytekus endeterekebew, yeruk yekirbu messaria ende enchit assreo wossdoal. Ayhunim temesasay new, tezegaju messaria titew serotu le mekebel ,
    Messaria tefito mewagat alchalkum malet yalebachu , telat bado ejun kemeta bicha new!

    Messaria alle moltoal, neger gin lib yifelgal, atekakemu!!!!!!!!!!

  3. በተለያየ አጋጣሚዎችና ስፍራዎች፡ ሰላማዊ ሰልፈኛው፡ ፖለቲካዊ ተንታኙ፡ የዜና ሰዎች…ወዘተ፣ ወልቃዪት አማራ ነው የሚል መግለጫዎችና መፈክሮች እየተሰሙና እየታዩ ነው። ይሄ ደግሞ፡ በወያኔ ወጥመድ ውስጥ እንደመጠመድ ነው። ወያኔ ተቃውሞ ቢገጥመውም፡ ይሄን ዘረኛ አስተሳሰብ በማስረጹ በኩል የተሳካለት ይመስለኛል።
    ወልቃይት አማራ አይደለም፡ ጎንደር ነው – ጎንደር ኢትዮጵያዊ -አለቀ።

    ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በዚህ አገላለጽ ይስማማሉ። ወያኔ ቢጠላና መጠነ ሰፊ የሆነ ተቃውሞ ቢያጋጥመውም፡ እሱ ያመጣውን ዘረኛ ፖሊሲ እሚቀበሉ፡ ላሁኑ ተቃዋሚዎች፡ ለነገ የወያኔ ፖሊሲ አራማጆች እንዳሉ ማወቁና ለተራዘመ ትግል መዘጋጀቱ ሳይሻል አይቀርም። ወያኔ ዘረኛ ህገ-መንግስቱን መቼ ብቻውን ቀረጸውና፡ ከጸረ ኢትዮጵያ ቡድኖች ጋር ሆኖ ነው የቀረጸው።

  4. ጌቱ : – ወልቃይት የጠራ አማራ ነው ቅማላም ትግሬ አይደለም! መላው አማራም ከጎኑ ተሰልፏል። ውጤቱን በቅርብ እናየዋለን!!!

  5. ንቁ፣እንንቃ!! ወያኔ ሃገራዊ የፖለቲካ ድርጅት ሳይሆን የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ጠላት ነው!!!!! (Title)

    ህወሀት ሀገራዊ የፓለቲካ ድርጅት ሳይሆን የኢትዮጵያና የህዝብ ጠላት መሆኑን ማመንና መቀበል ባለመቻሉ እስከዛሬ ድረስ ሃገርና ሕዝብ ሲጠፋ ኖሯል። አሁንስ?

    ህወሀትን ጠላት ነው ሲባል የሚደራደሩትና የሚታረቁት አይነት ጠላት አለ መሆኑንም ማመን ያስፈልጋል።መርወቹም እርቅና ሰላም ብሎ ነገር አይገባቸውም። የህወሓት አላማ እስከ ቻለ ድረስ በአንድ መልኩ ለወደፊቷ ትግራያ ሀብት እየሰበሰበ ፣በኢትዮጵያ ኪሳራ የትግራይን የሰው ሀይል ጨምሮ ሁለንተናዊ አቅሟን እየገነባ የሚቀጥልበትን የፖለቲካ ታክቲክ እየተከተለ (ይህ አባይን በመገደብ የስልጣንና የጥቅም እድሜውን ለማራዘም እስከመሞከር አድርሶታል )በስልጣን መቀጠል በሌላው መልኩ በብሄረሰቦች መካከል ብቻ ሳይሆን በእየ ብሄረሰቡ ጭምር የማያቋርጥ የእርስ በእርስ ግጭት እነንዲፈጠር የሚያደርጉ ሁኔታወችን በመፍጠር፣የፈጠራቸውንም በማባባስ እንዲሁም አዲስ ውጥኖችን በማፈላለግ (የቅማንት ጥያቄ በማለት የፈጠረውን ብጥብጥ ያጤኗል) ማንም ወደፊት በምፈጥራት ትግራይ ሪፑብሊክ ላይ ጣቱን እንዳይቀስር ማድረግ ነው።

    የህወሀት መሪወች ስልጣን ብቻ ሳይሆን ገንዘብ ያካበቱ ፣እጃቸው በደም የጨቀየ ወንጀለኞች ናቸው። ሲችሉ በጉልበታቸውና በከፋፍለህ ግዛ ፓለቲካቸው በሰልጣን ላይ መቆየት ይህ የማይቻል መሆኑን ያመኑ ቀን ሀገሪቱን በትነው ትግራይ እንደሚገቡ እሙን ነው።

    ስለዚህ

    ሀ) ኢትዮጵያ ሀገራችን፣ህዝቧም ወገናችን ነው የምንል ሁሉ ወያኔ ሀገሪቱን እንዳይበጥናት ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን ወያኔ ሀገሪቱን መግዛት አልቻልኩም ብሎ ቢበትናት ምን ማድረግ እንዳለብን ማሰብ ያለብን አሁን ነው።

    ለ) ወያኔ ምናልባት የሚያደርገው ጥገናዊ ለውጥ ይኖራል የሚለው ተምኔታዊነት የወያኔን አላማና ግብ መርሳት ብቻ ሳይሆን ወያኔ ስልጣኑን ለማራዘም ዕድል እንዲያገኝ መድረግ ነው። ከዚህም ባሻገር ጥገናዊ ለውጥ ልክ ወያኔ እንደገባ ሰሞን የወያኔን አገዛዝ ባርከው አጠናክረውና ለዛሬው የጎሳና የጎጥ ፓለቲካ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ አድርገው ከፓለቲካው መድረክ እንደተገለሉት አይነት ድርጅቶች እንዲፈለፈሉ፣ቦታ እንዲያገኙ በሂደትም ወያኔ ጋር ወግነው ወያኔያዊ (የጎሳ) ፖለቲካን የሚያራምዱበት መድረክ እንዲያገኙ ያደርጋል። የኢትዮጵያና የህዝቧ ጠላት ወያኔ ብቻ አይደለም።ወያኔ ጥገናው ለውጥ ቢያደርግ ‘መርሃባ’ ብሎ የሚያቀርባቸው ድርጅቶች እነ ማን እንደሚሆኑ መዘንጋት እጅግ አደገኛ ነው። የወያኔን የዘር ፓለቲካ ሙሉ ለሙሉ የሚደግፉ ነገር ግን ወያኔ ስልጣን ስላላጋረቸው ያኮረፉ ድርጅቶች እንዳሉ፣ እነዚህም ዛሬ የተለሳለሱ ቢመስሉም የጎሳ ፖለቲካ አራማጅ እስከሆኑ ድረስ በረዥም ጊዜ ሂደት የሀገር ህልውና ጠንቅ መሆናቸው አይዘንጋ። የወያኔን ጥገናዊ ለውጥ አሰፍስፈው የሚጠብቁትም ‘ለወያኔ “ማፈግፈጊያ የወንድ በር እንስጠው” ባዮችም እነዚሁ ናቸው። መለያ ምልክታቸው የጎሳ ፓለቲካ ብቻ ሳይሆን አንቀፅ 39 አይነካ የሚለው ባህርያቸው ነው። አስቡ!!!!!! አትዘናጉ!!! ወያኔ ሃገራዊ የፖለቲካ ድርጅት ሳይሆን የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ጠላት ነው። ወያኔ በኢትዮዽያ ውስጥ ከነበሩት ስርአቶች ተለይቶ የሀገርና፣የህዝብ ጠላት (ደርግ የህዝብ እንጅ የሀገር ጠላት አልነበረም) በመሆኑ ሀገሪቷን ሳያጠፋ መጥፋት አለበት። ይህን ማድረግ ባልተቻለበት ሁኔታ ነገሮች ሌላ መልክ ቢይዙ ( ሀገሪቱን ወያኔ ቢበትናት) ኢትዮጵያን ለመታደግ የሚያስችል ስራ በአፋጣኝ መጀመር አለበት። ወያኔን ከመደምሰሱ ግብ ጎን ለጎን ድንገታዊ ብተናን የሚያስወግድ ስትራቴጂ ውቅታዊና አንገብጋቢ ነው!!!!!

  6. Wode huala atmelissu , teblo teblo , tenegro tenegro yaleke yabeka worei atidgemu .

    Endet new messaria yeminetkew ?

    Manen new megdel yalebigne,,,?

    Wode yet bota heje defeta ladreg?
    Esat baketatel min makatel echilalehu ?
    Ye wuha tubo bafeneda? Ye silk gemed bikorti? Mebrat batefa ? Dildiy biseber?
    Police tabiya esat bakatel?

    Esat be wonchif ke eruk biwerewrew? Wode yet ? It should be done at night or day time?.
    What about documents storage places or army comps? Think as well, not to provide Addis Ababa food from Amhara Oromo or other parts of the country. Let the price of food gets higher to motivate the Addis Ababa start to feel the pain of Amhara and Oromo.

    Do some things that can aggravat the situation, do not let this uprising take longer than expected.

    May God bless your struggle!

    Death to all Tigray!

  7. Why Tigrians are not fair human beings.
    Why they don’t oppose this killer
    Maphia group.

    I am sorry Tigrians.
    TPLF doesn’t rule forever.
    Think for tomorrow Tigrians, every Ethiopian is watching you
    Hatefully.

  8. ጎበዝ የተጋድሎ እንቅስቃሴው በመላ ሀገሪቱ ተቀጣጥሉዋል።በአውሮፓና በአሜሪካ ባልተለመደ መልኩ የኢትዮጵያ ሕዝብ የነፃነትና የዲሞክራሲ ትግል በሚገባ እየተስተጋባ ነው።ሀገራቱም የወያኔ አገዛዝ በቃው ብለው የፖሊሲ ለውጥ በማድረግ ላይ ናቸው።ወገኔ በርታ።ያለ ደም ነፃነት የለም።የወያኔ ሠራዊት የገደላቸውን፣ያቆሰላቸውንና ያሰራቸውን አስበልቶ እጅን አጣጥፎ መቀመጥ የለም።ትግሉ ወያኔን ጠራርጎ እስከማስወገድ ድረስ ይዘልቃል።እሁድ ዕለት የሚደረጉት ሰላማዊ ሰልፎች ሁሉ በቆራጥነት ይከናወናሉ። ድል የሕዝብ ነው!

  9. GOOD NEWS!

    United States Foreign Minister has briefed President Barack Obama that the government of Ethiopia is no more a functional government. And Ethiopia for unknown period of time will stay infunctional State.
    Wikileaks has also said unconditional agreement between two polar political parties named ODF which stands for ethnic tribal Oromo and Front warriors named Patriotic May 7 which stands for tribal ethnic group Amhara are forced by USA and UK to sign the agreement.
    Foreign Embassy officials in Ethiopia became aware of the fact that the wind of change is pretty dangerous and uncontrollable.

    TPLF officially are also warned not to use any excessive amount power and if they use USA her Allies will use the necessary power to halt the government military units.

    All Financial interests of the nation and property of officials in power will be seized, and all ongoing support projects will be discontinued. Every Foreign citizens already in Ethiopia will get the maximum protection from their respective governments and the protesters would be supportd materially and financially. HaileMarian desalegne might get asaylem in Some African nation.

    Congrats!

  10. ሁሉም ከልክ ሲአልፍ ተቀባይነት ያጣል። የናንተም ውሸትና ጉራ እንዲሁ ነው። ውሸታችሁ ኣይጠል ነው የሚያሰኘው።ባንዳዎቹም እንደናንተ ኣይዋሹም።ምናልባት በዱላ ስትዘረጠጡ ይሻላችሁ እንደሆን እንጂ። በሬ ወለደ!

  11. amhric and oromo are more power full ethnic so to gether you van succses dont fear even if one milion dead go foward plz

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*