የሕወሓት እባቦች ዛሬም ለመከፋፈል ኣሰፍስፈዋል። ዘረኞች ያዩት የሰሙት ሁሉ ዘረኛ ይመስላቸዋል። (ምንሊክ ሳልሳዊ)
የሕወሓት እባቦች ዛሬም ለመከፋፈል ኣሰፍስፈዋል። ዘረኞች ያዩት የሰሙት ሁሉ ዘረኛ ይመስላቸዋል።
(ምንሊክ ሳልሳዊ)
የኣማራና የሌሎች ሕዝቦችን ጥያቄ ለማኮላሸት ከኦነግና ኣስተባባሪዎቹ ጋር መደራደር ያስፈልጋል የሚል ፉጨት የሴራ ፕሮፖዛል ሹሩባ ከሚጎነጉኑ ኣስመሳይ ከሕወሓት ካድሬዎች ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ሕዝብ የሕወሓት የበላይነት በቃ በማለት የበይ ተመልካች ሆኜ በድህነት መኖር ኣልሻም ሲል ኣደባባይ በመውጣት ብሶቱን እያሰማ ይገኛል፥ የኦሮሞ ሕዝብ የጀመረው ሕዝባዊ ንቅናቄ ቀጥሎ ኣማራው ክልል በመድረስ ሕዝቦች በኣንድነት በጋራ ለመታገል ወንድማማችነታቸውን ለማጠንከር እጅ ለእግ በመያያዝ የጋራ ጠላታቸው ወያኔን ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተዋል። የኦሮሞ ሕዝብ ኣገዛዙን ሲቃወም ኣማራ ሕዝብ ስር ሲወሸቅ የኣማራው ሕዝብ ሆ ብሎ ሲወጣነት ኦሮሞው ሕዝብ ስር የሚወሸቅ የነበረው ሕወሓት በጎጥ እየከፋፈለ ለመግዛት ያለመው እቅድ ስለተነቃበት ኣደገኛ ድንጋጤና አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል።
በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ብአዴን የሚሉትን ጀሌውን ይዞ የኦሮሞን ሕዝብ ተቃውሞ ለመጨፍለቅ ያደረገው ሩጫ በሽንፈት የተጠናቀቀበት ሕወሓት ሽንፈቱን ውጦ ሳይጨርስ የኣማራው ሕዝብ ሕወሓትን ቅንድቡን ብሎት ቀልቡን ገፎታል።ይህን ተከትሎ የሕወሓት ካድሬዎችና አቀንቃኞች ኣንድ ጊዜ ፌዴሬሽኑ ፈርሶ ኮንፌዴሬሽን ይመስረት ሌላ ጊዜ ኣማራው ትጥቅ ይፍታ ደጉ ኣንዳርጋቸው ይደምሰስ ሲላቸው ደግሞ ከነኣለቆቻቸው በድርድር ስም እና በሃይማኖት እበቶች በኩል የሕዝብን ትግል ለማኮላሸት ደፋ ቀና እያሉ ይገኛሉ።
ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው ሕወሓት ድርድር ስትል ስኳር የሆነ ቅድመ ሁኔታ ስታቀርብ የተንኮል ጉድጓድ እየማሰች እንደሆነ በኣንክሮ ልናውቅ ይገባል፤ የኣማራና የሌሎች ሕዝቦችን ጥያቄ ለማኮላሸት ከኦነግና ኣስተባባሪዎቹ ጋር መደራደር ያስፈልጋል የሚል ፉጨት ከሕወሓት ካድሬዎች ተጀምሯል። በኦሮሚያ ውስጥ ያለው ችግር አሁኑኑ ዘላቂና አቃፊ መፍትሔ ይፈለግለት፤ የሚሉት የሕወሓት አቀንቃኞችና ካድሬዎች የኦሮሞን ሕዝብ ዝም ኣለማሰኘታችን በዘረጋነው የጎጥ ፖለቲካ ላይ ትልቅ ችግር ስለፈጠርን ኣደጋ ሆንኦብናል የኦሮሞን ሕዝብ በድርድር እና በተለያዩ ሰበቦች ዝም ማሰኘት ከቻንል በኦሮሞ ሕዝብ ስር ተወሽቀን ሌላውን ሕዝብ ለመምታት ይቻለናል በሚል የወረደ አስተሳሰብ ይዘው ተሰይመዋል።
ድርድር የሚጠላ ሰላም የሚገኝበትን መንገድና መፍትሄ የሚቃወም ምንም ሃይል የለም። በሕወሓት ቤት ግን ድርድር ውይይት የሚሉ ብልሃቶች ጊዜ መግዣ ጠላትን ለይቶ መምቻና ተቃውሞን ማጥፊያ ተስፋ ማስቆረጫ መሆናቸው ያለፉ ተደጋጋሚ ሂደቶች በግልጽ ይመሰክራሉ። ኣሸባሪና ጸረ ሰላም ጸረ ሕዝብ ናቸው ብሎ ከፈረጃቸው ጋር ለመደራደር መዘጋጀቱ ሕወሓት በሕዝቡ የተፈጠረበትን ጫና ያሳያል።ዘላቂ መፍትሄ ሊሆን የሚችለው የኣንዱን ድምጽ ኣግልሎ የኣንዱን ድምጽ ይዞ ሳይሆን ሁሉም የሚሳተፍበት የሽግ ግር መንግስት ሲመሰረት ቢሆንም ሕወሓት እባብ እና መሰሪ ስለሆነ ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ባለፉት ሃያ ኣምስት ኣመታት የተጫወታቹበት የከፋፋይነት ካርዳቹህ ኣሁን ላይ በሕዝብ ስለተነቃበት ተቀባይነት የለውም።#ምንሊክሳልሳዊ
Protest lemadrg yemiflg bebotaw mehon yegbawal ye
Gondar Gojam ye Gojam Wello yemihed
yemiqseqs kehone
siat albgnet neaw.
Betam yemigrmew Bahir Dar betdregew
protest Abzagnawochu Gonderiwoch nebru.
Ante Minilik zergna athun and
Qen bejachn tewdqalh . Amhara ahun teliq lewx iyasaye neaw.
Ye rasin idel biras
mewesin isk megenxel seaw betfxro yemiyagegew
mebt neaw.
ብርሃኑ ነጋም ይህንኑ የሚያከናውን ይመስላል። ከወያኔ ውድቀት ከወያኔ ውድቀት ማግስት ማን ያነሳናል በሚል ሂሳብ ይመስላል ከኦነግ (ኦዴግ የሚባል ጭምብል ያጠለቀ) ጋር ተቀላቅያለሁ ይለናል (የሞኝ ዘፈን ሁልጊዜ “አበባየ)። ብርሃኑ በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ተብየ “,,,ትግሉ በህዝብ እና በመንግስት መኃከል እንጂ በታጣቂና በመንግስት መኃከል እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል …) ነበር ያለው። ታዲያ “ታጠቅሁ” ያልን የማንን ወጥ ሊያማስልበት ኑሯል።
ታጠቅ አማራ !!!
Ethiopian saying that says “you can trust snake after it is dead” is a remarkablly true statement. Ethiopians whether Oromo, Amhara, Afar, Ogaden, Gambela, and all Ethiopians know very well the thoughts and ideas of dangerous Woyane vipers. It must killed and burned to trust these thugs. Death to leaders and members of the TPLF/EPRDF/ Woyane terrorists, murderers.
በተለያየ አጋጣሚዎችና ስፍራዎች፡ ሰላማዊ ሰልፈኛው፡ ፖለቲካዊ ተንታኙ፡ የዜና ሰዎች…ወዘተ፣ ወልቃዪት አማራ ነው የሚል መግለጫዎችና መፈክሮች እየተሰሙና እየታዩ ነው። ይሄ ደግሞ፡ በወያኔ ወጥመድ ውስጥ እንደመጠመድ ነው። ወያኔ ተቃውሞ ቢገጥመውም፡ ይሄን ዘረኛ አስተሳሰብ በማስረጹ በኩል የተሳካለት ይመስለኛል።
ወልቃይት አማራ አይደለም፡ ጎንደር ነው – ጎንደር ኢትዮጵያዊ -አለቀ።
ኤንደነ ፕሮፌሰር መስፍን ያሉ ኢትዮጵያዊያን በዚህ አገላለጽ ይስማማሉእሚ። ወያኔ ቢጥላም፡ እሱ ያመጣውን ዘረኛ ፖሊሲ እሚቀበሉ፡ ላሁኑ ተቃዋሚዎች፡ ለነገ የወያኔ ፖሊሲ አራማጆች እንዳሉ ማወቁና ለተራዘመ ትግል መዘጋጀቱ ሳይሻል አይቀርም።
At least a great victory to TPLF .
From now on wards
No Amhara Neftegnas
will have a chance to open their mouth as they used
to demonize the Oromos and the rest
nations and nationalities.
Sahalladin, you bastard Teferra legg. We Ethiopians are coming for you and your nefet Woyane. We will destroy and dismantle your fake party and government. Don’t you forget that you Woyane thugs were scolding Oromos, Amharas. and southern Ethiopians using our race and faces. You and the TPLF Woyane thugs should be killed as snakes, vippers, and wild animals because of your actions and expressions. You and your masters are terrorists, murders, racists, and thirds. You designed, executed, and coordinated state terrorism, genocides, racism, kidnapping, ethnic cleansing, and apartheid all over Ethiopia. You don’t have the training, character, and moral to be leaders of Ethiopia and Ethiopians. You are wild animals that belong to death. Long live Ethiopia and Ethiopians. Death and destruction to TPLF/Woyane together with its slave EPRDF.
These TPLF animals can not be reeducated.
Some of woyane are becoming fully aware that ” this is it”
Go to Tizeta and rehearse the past.
Is that only for 25 years to be in power, you sacrifices million tegadalay? I mean it was worthless struggle and shameful story to speak about it.
Even you owed Ethiopian people another payback eye for an eye, you guys were idiot primitives.
For those who are running for the unity of the country, it is time to wake up and remove TPLF. For the love of united Ethiopia, stand up and participate to remove TPLF from power. Dr. Birhanu is supposed to work with USA,and other countries to have support from otherforeign countries, but he has done nothing until now.
Getu shut your mouth.it is enough Wolykite is Amara new.period.stop your trash agitation.we are Amara.I am from Wolkyite.please stop your trash article.
ከዚህ በኋላ በትግራይ ነፃ አውጪ ዘረኛ ድርጅት በጥቅምም ሆነ በሌላ መንገድ ተወናብዶ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚከፋፈል ወገን ቢኖር የትግሬ ማህበረሰብ ብቻ ነው መሆን የሚችለው !!
ምናልባት የአእምሮ ህመም ያለባቸው አካሎች ለጊዜው መስሎአቸው ሊታለሉ ይችላሉ !!
ትግሬ እና የትግሬ ማህበረሰብ ግን በኢትዮጵያውያን ደም በሚንቦራጨቁት በነፃ አውጪያቸው የወሮበላ ስብስቦች ቡድን ጋር መጣበቃቸውን ቀጥለውበታል !!
የኢትዮጵያ ህዝብም በወያኔ ተበታትኖ የነበረውን አንድነቱን እንደገና ከግራ ከቀኝ፣ ከፊት ከኋላ በቁጭት እና በፍጥነት በማገናኘት እያደሰው ነው ያለው !!
ውድ የተባበራችሁት ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በመርዘኛው በትግሬ ነፃ አውጪ ወሮበላ ድርጅት በዘር በጎሳ ተበታትኖ የነበረው አንድነታችን ይኸው ዛሬ በተግባር እንደገና ወደአንድነታችን በእግዚአብሔር እገዛ ተመልሰናል !!
ደስ ይበላችሁ !! ደስ ብሎናል !!
እንግዲህ ከዚህ በኋላ ይህንን የተባረከ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚሆናትን አንድነት የማይቀላቀል አካል ቢኖር የትግራይ ማህበረሰብ ብቻ ወይንም የአእምሮ ጤንነት የጎደላቸው ክፍሎች ብቻ መሆን አለባቸው!!
የትግራይ ማህበረሰብም እንደእባብ መሽሎክለካቸውን እና ከዚህ በኋላ እንደንጉሦቻቸው መሰሪ መርዘኛ ድርጊታቸውን እያካሄዱ ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር የቅዱሳን ካባ ደርበው አስመስለው መኖር ያበቃላቸው ጉዳይ ነው !!
የትግራይ ምሁራንና መላው የትግራይ ማህበረሰብ በዚች ሰአት ምን እያደረጉ ስለመሆናቸው እለት በእለት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በቂ ተጨባጭ እና አስተማማኝ መረጃዎች አሉን !!
ከኢትዮጵያ ህዝብ አንዲት የምታመልጥ ነገር አትኖርም !!
በአንፃሩ ለትግራይ ማህበረሰብ የምሰጠው ማስጠንቀቂያ ከኢትዮጵያውያን ጋር ደም እየተቃባህ ነህ ያለኸው !!
የምታደርገውን የደም መቃባት ሂደት ከዚህ ላይ ብታቆመው ለትግራይ ማህበረሰብ ታላቅ አስተዋፅኦ አደረግህ ማለት ነው !!
ለነገሩ በዘረኝነት መርዝ ተወልዶ ለተራባ እና ለተዋለደ ማህበረሰብ፣ ምሁሩም ሆነ ሌላው ክፍል ያው ዘረኝነቱ ብቻ ነው ጭንቅላቱ ውስጥ የሚቦርቅበት !!
ለማንኛውም ማስጠንቀቂያዬ ለትግራይ ማህበረሰብ ጠቃሚነት አለው ይቀበሉትም ያጥላሉትም የራሳቸው ጉዳይ ነው !!
ውድ እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ በተባበሩት ልጆቿ ነፃ ትወጣለች !!
Aye ye Gondarie Ethiopianet xeqlala gedel
ketetew . Lek Jawar indalw \
Oromia is for Oromo indalw.
beandie ye anqtse 39 xebqa hunew
quchi alu . wolkayite Amhara neaw . kkkkk
That guy called Tecola Hagos, he no longer publishes articles here.
What is his opinion today ?
Still TPLF supporter ?
Beka Beka hulum nekitual ahun.Telatun awikual hule metalel yelem
25 amet hizbin erise berisu eyabala nore ahun yebet serawe aleke.
BEKA BEKA BEKA HULUM EKULE YEMENORIBAT HAGER TIMESRET.
Ante gilis weyane neh viva jawar and birhanu
Action against TPLF’s Tribalism & Killilism during the demonstrations:
==========> get mixed people (most Ethiopians originate from at least two tribes) to drop the tribal label given to them by woyanes in demonstrations !
In every demonstration celebrate the symbolically dropping of TPLF imposed tribal labels and readoption of the label Ethiopian.
The old provinces must be reinstated again
http://www.ephotopix.com/image/africa/ethiopia_province_map.gif