አማራን “ለሃጫም” ብሎ የተሳደበው የብአዴን ስ/አ ኮሚቴ አባል አለምነው መኮንን ደሴ ከተማ ውስጥ ድብደባ ደረሰበት

Alemnew Mekonnen

የብአዴን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆነውና አማራን ህዝብ “ለሃጫም” እያለ የሚሳደበው አለምነው መኮንን በትላንትናው እለት ወሎ ውስጥ በደሴ ከተማ ላሊበላ ሆቴል አካባቢ ማንነቱን ያወቁ የከተማው ነዋሪዎች ድንጋይ ወርውረውበታል። በሁኔታው የተደናገጠው የወያኔ ቅጥረኛ መኪናው ውስጥ ሮጦ ከገባ በኋላ በታጣቂዎች ታጅቦ ሊያመልጥ ችሏል።

አለምነው መኮንን፣ ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ካሥና ሌሎችም የብአዴን አመራር አባላት ላለፉት ሶስት ቀናት ወሎ የሚገኙ የድርጅቱን ካድሬዎች ሰብስበው ከህወሃት የተሰጣቸውን ትእዛዝ ለማስፈጸም ደፋ ቀና በማለት ላይ ይገኛሉ። ከተሰጣቸው ትእዛዝ አንዱ በደሴና አካባቢው የአማራ ፖሊስ አባላትን ትጥቅ ማስፈታት ነው።

27 Comments on “አማራን “ለሃጫም” ብሎ የተሳደበው የብአዴን ስ/አ ኮሚቴ አባል አለምነው መኮንን ደሴ ከተማ ውስጥ ድብደባ ደረሰበት”

  1. አማራ የትግሬን ጭካኔ ከዮሀንስ ዘመን ጀምሮ ታውቀዋለህ ትጥቅ ከፈታህ ሱሪህን ያስወልቁሀል ከመሳሪያህ ጋር የክብር ሞት መት።

  2. let us doscuss please
    NO body gets benefitfrom conflict.
    IN my opinion highly educated scholars religious fathers should solve the problem peacefully.

  3. ህዝብን ለሀጫም ብሎ የሚሳደብ ግለሰብ አእምሮው ቀለም ያልገባው በጠባብ መንፈስ እንደአለቆቹ የታሰረ የተንኮል መርፌ የተወጋ በመሆኑ ጊዜው ሲደርስ ከዚህ በሽታ እንዲድን ህክምና ይደረግለታል።
    ዛሬ የባለጊዜዎች አጫፋሪ ስለሆነ እንደፈለገው ይሄንን ህዝብ መሳደቡ አያስደንቅም!

  4. በፍፁም ኣቶ ኣለምነህ ህዝብን ኣልተሳደበም በጥሩ ስነ ምግባር የታነፀ መልካም ስብእና ያለው የህዝ ልጅ ነው።እናንተ ግን ሁሉንም ነገር ምትገልፁት በተቃራኒው በመሆኑ የናንተ ስም ማጥፋት በራሱ የስውን ማንነት ገላጭ ነው።

  5. You mean your fack relegious leaders weyane servants and the intellectuals who sold their dignitaries to money and become Wayne slaves can solve public demand?

  6. kelebet ወሬ አለብሸ ወሬኛ አለምነው ደግሞ ሰው ነው እዴ ??? ለሰው በላ ተላላኪ የሆነ በራሱ አእምሮ የማያድር ጀዝባ

  7. Kelebet፦ ደንቆሮ ነህ መሰል ወይም ጆሮህ ሙሉውን ቆሻሻ ብቻ ነው።

  8. The People of Tigray have long known that the Amharas are their main enemies and are well prepared to crush the anti-Tigray campaigns in the Amhara region. The vocal and toxic Amhara diaspora will also be punished as the arms of Our demeocratic and popular EPRDF government will Reach them.

  9. Dilwenberu: Kkkkkk, game over!!! We will show you how we will carsh you and we will somke you out from where you are. Amhara

  10. Wollo,

    Make history this week? Smash these three anti-Amhara, Anti-Ethiopia traitors.

    Not throwing stones but use knife or any thing else and finish them off!!!!!!!!!!!!!!!!!

  11. Yemaninm sim atfi woregna Hulu yemisemabet joro yelewim endet yeteweledebetin biher yisadebal bilachihu tasibalachihu?dedeboch Hulu…”he never insult his own nation!!!”please,think again to believe him.unless and otherways that is up to you…

  12. Let me say something to those who think evil to the Amhara and Tigray people. We are brothers and sisters. We have the same believe. We have the same culture. We share so many things! We will not fight at all. We will live together in peace as before! Love and Peace win!

  13. Ye Amhara timkht aketemlt . Bitem jemro
    atchihu mejmeri beherachun teqblu neber
    EPRDF Sil yenbrw . Kingdih and Ethipia,
    and bandura, and qoanqoa malt aqumu ye
    wendmochachin Oromiffa beherawi qoanqoachin
    indihon abrin insra temkehit wutetun aytachihutal

  14. Hi yes but tplf’s deeds against the Amhara people is beyond measure.So tplf is enemy and Ones an enemy is always enemy.Tplf should dismantled and be removed from the shoulder of the Ethiopians.

  15. አለምነዉ በራሱ ጠማማ አፍ ሲሆን እንዴት ህዝብን ይሳደባል፡፡ ፍፁም አምባገነን ሰዉ ማለት ይህ ነዉ በቅርቡ በወልቃይት ከሚሰራዉ ተንኮል ባልተናነሰ አማራ ክልል በሚገኙ ዪኒቨርስቲዎች ሁሉ የሱ እጅ አለበት ማለት ሁሉም መምህርና ሠራተኛ በተጫማሪም ተማሪ የኢህአድግ አባል ለማድረግ ከፍተኛ የጣልቃ ገብነት ሥራ ይሰራል፡፡ ሁሉም ዳይሬክተሮች የኢህአድግ አባል እንዲሆኑ አስገድዷል፡፡ እርሱ እድል ቢያገኝ በአስፓልትም ለመሄድ የድርጅት መታወቂያ ይጠይቅ ይሆናል፡፡

  16. The game is over
    The people demand and the old monarch talk is diferent
    No one commit to answer even a half way question
    The gap is not narrow b/n the people demand & the old monarch
    The old monarch unable to functional
    In any human history politics at this level is not solved by negociation ,calling religious people prist, sheki, geda men , aged men, traditional believes
    Ofcourse change is the final solution

  17. አዲስ የህወሃት-ኢህአድግ የማጭበርበሪያና እድሜ ማስረዘሚያ ስልት—-ዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ
    ህወሃት ወይ አሁን ሲጨንቅሽ “ዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ” ትያለሽ፣ይገርማል፡፡ ያን ሁሉ ተው የምትሰሩት አያዋጣም፣ መንገዳቹህ ሁሉ የጨለማ መንገድ ነው ብለን ስንለምን፣ እብሪት ወጥሯቹህ አሻፈረን አላላቹህም፡፡ ከዚህ በኃላ ህዝብ ከሌባ መንግስት ጋር ሊደራደር፣ሊታረቅ አይችልም፣ማጨበርበራቹህ ከሽፏል፡፡ መንግስት አስታራቂ እንጅ ከህዝብ ጋር እርቅ አይቀመጥም፡፡ ካጠፋም ስልጣኑን ለህዝብ ማስረከብ ድንቅ አማራጭ ነው፡፡ እርቅ ተቀመጣቹህ ማለት እናንተ መንግስት ሳትሆኑ “ቡድን” ናቹህ፡፡ ከኦነግ የተማርነው ይበቃል፡፡ እናንተ ግን መቸም ቢሆን ከታሪክ አትማሩም፡፡ ጭፍኖች፡፡
    እያጭበረበረ፣እየገደለ፣ፍርድ እያጎደለ፣እያስረና እያሰቃየ፣ የአገሪቱን ሀብት እየዘረፈ፣…ያለው የህወሃት-መንግስት ነው፡፡የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቁንጮ ላይ ቁጭ ብሎ፣ እህት ወንድሞቻችን እየገደለ የዘረፋቹህት ሀብት ዋጋ እነደሌለው ስታውቁና አጣብቂኝ ውስት ስናስገባቹህ እረቅ ማለት ጀመራቹህ፡፡ ማዘናጊያ መሆኑን ካለፈው ታሪካቹህ ተምረናል፡፡
    ስለ “ዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ” ለማውራት በመጀመሪያ የታሰሩት የፖለቲካ እስረኞች፣ጋዜጠኞች፣ ብሎገሮች፣የተወዳዳሪ ፓርቲ አመራሮች፣ የእስልምና እምነት አመራሮች፣ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ነዋሪዎች፣….አንድም ሳይቀር ሁሉም ይፈቱ፡፡ ሰላማዊው ታጋይ ሀብታወሙ አያሌው ውጭ ሄዶ የመታከም መብቱ ይከበር፡፡ ንፁሃን ሰላማዊ ሰልፈኞቸን የገደሉ በሙሉ ለፍርድ ይቅረቡ፡፡የመልካም አስተዳደርና የኪራይ ሰብሳቢነት ሰለባ የሆኑ የህወሃት-ኢሃድግ ከሃላፊነታቸው ተነስተው ለፍርድ ይቅረቡ፡፡ የዘረፉት የህዝብ ሃብት ይመለስ፡፡ ህወሃት-ኢህአድግ ቁርጠኝነቱን ያሳይ፡፡
    ይህ ባልሆነበት ሁኔታ እንደተለመደው እኛን “ዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ” እያላቹህ እናንተ ግን በጀርባ መቃብራችን ትቆፍራላቹህ፡፡አብቅቷል፣ልታጭበረብሩን አትችሉም፡፡ የምንደራደረውና እርቀ ሰላም የምናደርገው ህወሃት-ኢህአድግን አንበርክከን እብሪቱን ካከሰምን በኃላ ነው፡፡ ልታውቁት ይገባል፣የዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ ጊዜው አልፏል፡፡ 1 ሰው ስትገድሉ 100ሺህ ተቃዋሚ እነደምታፈሩ ቢገባቹህ ኑሮ እብሪት አይወጥረቹህም ነበር፡፡ መሪዎች ስለታሰሩ ትገሉ መቸም አይቆምም፡፡ ኢትዮጵያ የጀግና መካን አይደለችም፡፡ ጀግኖች ቢሞቱና ቢታሰሩ ጀግኖች ይወለዳሉ፡፡
    ድል ከአውሬ ጋር ለሚታገለው ህዝባችን!
    ህወሃቶች ከአማራና ከኦሮሚያ ክልሎች በአስቸኳይ ለቀው ቢወጡ ይመረጣል ተባለ
    በጎንደር፣በባህርዳር እና በኦሮሚያ በተላያዩ ክፍሎች ደም የተቃቡት ህወሃት-ኢህአድጎች በአስቸኳይ አካባቢውን ለቀው ካልወጡ የበቀል ርምጃ ሊከተላቸው እንደሚችል የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እየጠቆሙ ነው፡፡
    ከ600 በላይ በኦሮሚያ፣ከ70 በላይ ደግሞ በአማራ ክልል በ2008 ዓ.ም ብቻ በአጋዚ ወታደሮች እና በታጠቁ የህወሃት ሰዎች መገደላቸው የሚተወቅ ነው፡፡ በተለይ በባህር ዳር አባይ ማዶ ኮበል ግቢ ውስጥና ፊት ለፊት ካለው ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት በመስኮት የሚተኮስ ጥይት ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በማርከፍከፍ ሙትና ቁስለኛ ካደረገ በኋላ እና በአወዳይ አቅጣጫው የማይታወቅ ጠመንጃ 7 ገድሎ በአስራዎቹ ካቆሰለ በኋላ የተጎጂ ወገኖች የበቀል እርምጃውን ለመውሰድ በቂ ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸው በስፋት የአካባቢው ነዋሪዎች የተመለከቱ ሲሆን፣ ያላቸውን ሃብትና ንብረት በመሸጥ ጠመንጃ እና የእጅ ቦምብ እየገዙ መሆናቸው ተጠቁሟል፡፡ ይህ ከሆነ ደግሞ ከፍተኛ የሆነ ደም መፋሰስና እልቂት ሊያስከል ስለሚቸል ከቻሉ የህወሃት ሰዎች አካባቢውን ለቀው ካልወጡ ከፍተኛ ኪሳራ ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ በማከልም አጋዚና ፖሊስ የእያንዳንዱን ህወሃት ቤት መጠበቅ አይችልም፣በማለት ትርፉ አስከሬን መሰብሰብ ብቻ ሆናል ይላሉ፡፡
    የኣማራና የኦሮሞ ህዝቦች አቋማቸው ህወሃት-ኢሃድግን ከስልጣን መንበሩ ማንኮታኮት ሲሆን፣ ምንታገለውም ህወሃትን ነው፡፡ ህወሃት ከተንኮታኮተ ኢህአድግ ያበቃላታል በማለት፣ ህውሃቶች ላይ ጥቃት ለማድረስ እያሴሩ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ በመጠቆም፣በማሳሰር፣ተኩሰው በመግደል ለአጋዚ ተባባሪ እየሆኑ ያሉት ከእኛጋር አብረው እየዋሉ፣እየበሉ እየጠጡ የሚያርዱን ህወሃቶች ናቸው በማለት እየዛቱ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ስለዚህ ህወሃቶች ከአካባቢያችን ካልወጡ ዋጋቸውን ያገኛሉ ያሉ ሲሆን፣ከወጡ በኃለም እገቡበት ገብተን እንታገላቸዋለን የሚል አቋም እያንፀባረቁ ይገኛሉ፡፡ ህውሃቶች እያደረጉ ያሉት እውነት ለህወሃት እና ለትግራይ ህዝበስ ይጠቅም ይሆን፣መዘዙንስ እስበውበት ይሆን? እኛም ህወሃቶች ያስቡበት እንላለን፡፡
    ድል ለተጨቆነው የኦሮሞና አማራ ህዝብ!
    ትግሉ የማን ነው ለምትሉ ሁሉ
    ባጭሩ ትግሉ የህዝብ ነው፡፡ህወሃት ሁልጊዜም ህዝብ ሞኝ ሆኖ ይጠብቀናል ማለቱ ልቡ ማበጡንና እብሪተኛ መሆኑን ያሳያል፡፡ ከአሁን በፊት በፓርቲ ስም እያደረጀን ያስበላናቸው፣ያስገደልናቸው እና እስር ቤት ያሳጎርናቸው ይቆጨናል፡፡ ነገሮች “በፖለቲካ” ይፈታሉ ማለታችን ብዙ ዋጋ እስከፍሎናል፡፡ መሪዎች ሲታሰሩም ትግሉ ጫፍ ደርሶ ሲንኮላሽ ቆይቷል፡፡ አሁን ግን የትግል አቅጣጫችን ተቀይሯል፡፡ ሰራዊታችን ህዝብ ነው፣ተመራጮቻችን ደግሞ ህዝቡን ያስተባብራሉ ከጀርባ ደግሞ እኛ አለን፡፡ ተመራጮች ቢታሰሩ ሌላ እናስመርጣለን፡፡ እኛ ግን መንፈስ ነን-መቸም ልትይዙን አትቸሉም፡፡ እናንተን ግን ባልተጠበቀ ጊዜ እጃቹህን እንይዛለን፡፡ የፈለጋቹህትን ብትገድሉ ብታስሩ ከዚህ በኋላ ትግሉ መቸም አይቆምም፡፡
    እናንተ እነማን ናችህ ብላቹህ አትጨነቁ፣አሁን የትግሉ ባለቤት መሆናችንን ማሳወቅ ግድ ሆኖብናል—እኛ አገር ወዳድ ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ከሁሉም የኢትዮጵያ ህዝቦችና ብሄረሰቦች የተወጣጣን በ2003 ዓ.ም ያቋቋምነው “ስም የለሽ” ድርጅት መስራች ነን፡፡ ድርጅታችን በ139 አባላት የተቋቋመ ሲሆን መቀመጫውም አዲስ አባባ ነው፡፡ ይህ ድርጂት 22 አባለቱ በአ.አ 30 አባለቱ በኦሮሚያ ክልል፣ 23 አባላቱ በአማራ ክልል፣ 17 አባላቱ በትግራይ ክልል፣19 አባላቱ በደቡብ ብሄርና ብሄረሰቦች ክልል፣7ቱ ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣9ኝ ዲያስፖራዎች፣3ቱ አፋር ክልል፣5 ሀረርጌ ክልል እና 3ቱ ሱማሊ ክልል ያቀፈ ነው፡፡ አንዱ በቅርቡ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል፡፡ አንድ አባላችን ለተወሰነ ጊዜ ለእስር ተዳርጎ ነበር፡፡ ከአጠቃላይ አባላት 2ቱ የፓርላማ አባላት፣17ቱ ከከፍተኛ ሙህራን፣8ቱ የፖሊስ አካላትና 3ቱ ደግሞ የመከላከያ ሰራዊት ባለስልጣናት፣18ቱ የደህንንት መስሪያ ቤት አባላት እና 1 ከፍተኛ ባለስልጣን ይገኙበታል፡፡ ሁሉም በጥሩ ደህንነት እና በምናደርግው ትግል ክፈተኛ አስተዋፅኦ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ይህ ድርጅት አለሁ አለሁ አይልም፣አድፍጦ ግን ስራውን ሌት-ከቀን ይሰራል፡፡ሌሎች ጉዳዮችን የድርጅቱን ህልውና ለመጠበቅ ሲባል ከመግለፅ እቆጠባለሁ፡፡
    የዚህ ድርጅት ዋና አላማዎችም የሚከተሉት ናቸው፡-
    1. አገር የማዳንና ኢትዮጵያን አንድነቷ ሳይፈራርስ ማስቀጠል፡፡
    2. በህዝብ ላይ የተጋረጡ አደጋዎችን መመርመር እና በቶሎ ለሚመለከው አካል ማሳዎቅ
    3. በወቅታዊ የፖለቲካ፣የማህበራዊ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ጥናትና ምርምር ማካሄድ፣ ለህዝብም ማሳዎቅ
    4. የህወሃት-ኢህአድግ ማንኛውንም መረጃ፣ምስጢር፣ሴራ ለሚመለከተው ክፍል ማስተላለፍ፤ለህዝብ ማሳወቅ፡፡
    5. በስውር የሚደረጉ አገር የሚጎዱ ውሳኔዎችን መከታተል፡፡
    6. ህወሃት-ኢህአድግ በህዝብ ላይ የሚያደርገውን የደህንነት፣ህልውና፣መብት ረገጣዎች ማጋለጥ
    7. በኢትዮጵያ ላይ የሚደረጉ ነገሮችን (ጥሩ፣መትፎ፤ወንጀሎኞችን፣ኪራይ ሰብሳቢዎችን ፣የገዳዮችን፣አስገዳዮችን፣ሰላዮችን፣የተገደሉትን፣ተበዳዮችን፣የተዘረፉ ንብረቶችን፣ መሬቶችን፣ ገንዘብ፣ ተጠያቂ አካላትን፣ተባባሪዎችን) አስከነአድራሻቸው መዝግቦ ማስቀመጥ አና ለታሪክ እንዲተላለፉ ማድረግ አና ተጠያቂ ማድረግ
    8. ህዝብን ማደራጀት፣መምራት፣መብቱን እንዲያስከብር ማድረግ፡፡ አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት፡፡
    9. ህወሃት-ኢሃድግን ለመጣል ለሚታገሉ ውድ የኢትዬጵያ ታጋዮች የሞራል፣የመረጃ፣ የቁሳቁስና ሌሎችንም ድጋፍ ማድረግ፡፡
    ይህ ድርጅት ለማንኛውም ህወሃት-ኢህአድግን ለመገርሰስ ለሚታገሉ ሁሉ ድጋፍ ያድርጋል፡፡ ተቀናጅቶም ይሰራል፡፡ የስልጣን ፍላጎት ወይም መንግሰት የመሆን እቅድ የለውም፡፡ ዋና አላማው አሁን በአገሪቱ ላይ የተጋረጠውን ቀውስ መፍትሄ መፈለግና ህወሃት-ኢሃድግን መገርሰስ ነው፡፡ህወሃት-ኢህአድግ ከተገረሰሰ በኋላ ድርጅቱ በይፋ ራሱን ያስተዋውቃል፡፡ ከዛም የሽግግር መንግስት ህዝብ እንዲያቋቋም ድጋፍ ያደርጋል፡፡ ከሽግግር መንግስት በኋላም የምርጫ ሂደቶችን፣የህግ የበላነትን ይከታተላል፣የህዝብ እንባ ጠባቂም ይሆናል፡፡
    ድል ለአይበገሬው የኢትዮጵያ ህዝብ!
    ለውድ የትግራይ ተወላጆች ግልፅ ደብዳቤ
    እኛ እየተገደልንም ለትግራይ ህዝብ ፍቅራችን ቀንሶ አያውቅም፡፡ አንድ ነገር ግን ግልፅ እናድርግላቹህ፡፡ እኛ ለ25 አመታት ስንገደል፣ስንታሰር፣ስንሰደድ፣የአሳ እራት ስንሆን፣ ስንረገጥ፣ከስራ ዝቅ ስንደረግ፣የት/ት እድል ስንከለከል፣ ስንገረፍ፣ቶርቸር ስንደርግ፣ ጥፍራችን ሲነቀል፣በረዶ ቤት ዘቅዝቀው ሲያስሩን፣ ሲያመክኑን፣ ስንሰደብ፣ስንቋሸሽ፣አንገታችን በአይኤስአይኤስ ሲቀላ አንድም ቀን ለምን ተገደሉ፣ታሰሩ፣ ተሰደዱ፣ተቃወሙ ብላቹህ አታውቁም፡፡ ይህ ከሆነ እናንተ ህዝብ ሳትሆኑ ህወሃት-ኢህአድግ ናቹህ፡፡ አሁን ግን የተወሰኑ የትግራይ ተወላጆች (አብዛናው ተጎጅዎች የሌሎች ብሄረሰቦች ስለሆኑ) በሰሞኑ በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ንብረት ወድሟል፣ቤትም ተቃጥሏል፡፡ የእኛ እህት-ወንድሞች ደግሞ በአጋዚ ዎታደሮች እንደአሸን ረግፈዋል፣ወደ ማጎሪያ ቤትም ተግዘዋል፡፡
    አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹህ “ከቁስና ከሰው” ማን ይበልጣል? ለእናንተ ቁስ በለጠ ማለት ነው፡፡ሰው ያንሳል ከቁስ፡፡ እዚህ ላይ ነው ችገር ያለው፡፡ በቃ ከዚህ በኋላ “አፍረናል” ፡፡ በትግል ወቅት ማንኛውም ትግሉ ውስጥ የገባ ሁሉ ተጠቂ እንደሚሆን ማዎቅ አለባቹህ፣ እኛ ትግሉ ውስጥ የለነም ሰላመዊ ነን እንደማትሉ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ከሆነ ደግሞ ህዝብ ሲበደል ነገ በእኛ ብላቹህ “መንግሰትን” ስትቃወሙ አላየነም፡፡ይባስ ብላቹህ ህዝብን ተቃርናቹህ ሰልፍ ታደርጋላቹህ፣የውሸት ፕሮፖጋንዳ በኢቢሲ ቀርባቹህ ህዝብን ትዋሻላቹህ፣ትክዳለቹህ፡፡ ስለዚህ የምንታገለው ህወሃት-ኢሃድግን ነው (ዳግሚያ ደርግን) ፣ በመሆኑም ማንኛውም ከዚህ የጫካ አውሬ አረመኔ ቡድን ጋር የወገነ ሁሉ ጠላታቸን ነው፡፡ እናንተም ለህወሃት-ኢህአድግ ስለወገናቹህ ተጠቂ ሆናቹሃል፡፡አሁንም አርፋቹህ ካልተቀመጣቹህ ሌላ እርምጃ መውሰዳችን ይቀጥላል፡፡ ሰላማዊው የትግራይ ህዝብ ግን ወዳጃችን እንጅ ጠላታችን አይደለም፡፡ ለዘላለምም አብረን እንኖራለን፡፡
    በመጨረሻም ትግል ማለት ለእናንተ አናስተምርም ታውቁታላቹህ፣ ከዚህ በኋላ የምንወሰወዳቸው እርምጀወዎች እንደሚከተለው ይሆናሉ፡-
    1. የህወሃት-ኢህአድግን መሰረተ ልማቶች ማውደም (የትግራይ ተወላጆች አላልኩም)-ድረጅቶች፣መስሪያ ቤቶች፡፡ተጀምሯል ይቀጥላል፡፡
    2. ማንኛውም ከህወሃት-ኢህአድግ ጋር የወገነ አማራ፣ትገሬ፣ኦሮሞ፣አፋር፣ሱማሊ፣ጉራጌ፣ ደቡብ፣አጋዚ፣ፖሊስ፣ፌድራል፣ካድሪ፣ደህንነት፣ዳኛ፣አመራር ንብረቶች (ድርጅቶች) ላይ ርምጃ መውሰድ፡፡ እየተዘረፉ የተሰሩ ህንፃዎችን ሁሉ እናከስማቸዋለን፡፡ተጀምሯል ይቀጥላል፡፡
    3. በባንዳዎች፣በአቃጣሪዎች፣በተላላኪዎች፣በሰላዮች፣ፍርድ-ባጎደሉት፣ላይም እርምጃ እንወስዳለን፡፡ እያስገደሉ፣እየጠቆሙ፣እያሳሰሩ፣እያሰሩ፣ፍረድ እያዛቡ፣ በህዝብ ላይ እያሴሩ እንቀጥላለን ማለት ዘበት ነው፡፡
    4. እየገደላቹህ እያሰራቹህ ያላቹህት የእኛን ልጆች ነው፡፡ ስለዚህ እኛም በእናንተ ልጆች ላይ እንዘምታለን፡፡ እንዴት-አብረን የምናየው ይሆናል፡፡
    5. በስራ ሰበብ በየክልሉ እየተዘዋወሩም ሆነ ቋሚ ቅጥር ተቀጥረው ህዝብን የሚሰልሉ፣ሚጠቁሙ ፣የሚያስገድሉ፣የሚያሳስሩ ህወሃት-ኢህአደጎች በሙሉ ከየክልሉ እንዲዎጡ እናደርጋለን፡፡ ወደው ሳይሆን ለራሳቸው ሲሉ ተገደው፡፡ይህ ግን የመጨረሻው ርምጃችን ነው፡፡ አርፈው ካልተቀመጡ እናናውጣቸዋለን፡፡
    ከዚህ በኋላ እኛም እርምጃ እንወስዳለን (ባጭሩ እኛም እንገድላለን) ፣ጀምረናልም፡፡ የማይገደል ማንም የለም አጋዚ፣ደህንነት፣ካድሪ ሁሉ ከድርጊቱ ካልተቆጠበ ይገደላል፡፡ እናንተ እናማናቹህ የማትገደሉት፡፡ መሳሪያ እስካፍንጫ መታጠቅ፣በአጋዚና በፌድራል ፖሊስ መታጠር ከምንም አያደናቹህም፡፡ከፈለጋቹህ ለእያንዳነዱ ህወሃት-ኢህአድግ አይደለም ክላሽን ኮፕ ጠመንጃ ታንክ አስታጥቁ፡፡ ይህ እኛን አያስበረግገነም፡፡ ምን እየሰራን ነው ብላቹህ ቆም ብላቹህ አስቡ፡፡ ህዝብ ተበድሏል፣ ተማሯል፣ እየተጨፈጨፈ ነው፡፡ ይህ ህዝብ አንድቀን “ይሰለቅጣቹሀል” ፡፡ አስቡበት፡፡ እኛን እረፍት ነስታቹህ፣በሀይል እየገዛቹህ፣እየጨቆናቹህ፣እናንተ ዘና ብላቹህ ለመኖር! አታስቡት፣አይቻልም፡፡
    ድል ለአይበገሬው የኢትዬጵያ ጭቁኑ ህዝባችን!

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከዚህ በኃላ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ያስፈልጉ ይሆን?
    ከአሁን በፊት በይፋ እየተደራጀን የታጎርነው፣የተገደልነው ይበቃል፡፡ ህወሃት-ኢህአድግ በምርጫ አምኖ ስልጣን ይለቃል ብሎ ማለት የህልም ያህል ነው፡፡ ካለፉት 3 ምርጫዎች መረዳት አያዳግትም፡፡ በ1997 ሙሉ በሙሉ ቢሸነፉም አለቀቁም፡፡ በ2002 ዓ.ም ተመሳሳይ ነበር፣አሁንም አለቀቁም፡፡ በ2007 ዓ.ም በተደረገው ምርጫም ሙሉ ለሙሉ ቢሸነፉም፣ 100% አሸንፈዋል፡፡
    ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከዚህ በኃላም በምርጫ ለውጥ ፈልገው ሲውተረተሩ ይታያሉ፡፡ በምርጫ ምንም ለውጥ አይመጣም ብለው ነፈጥ አንስተው በረሃ የገቡም ይገኛሉ፡፡ የተፎካካሪ ፓረቲዎች ባለፉት 2 አስርተ አመታት ለህዝቡ ያደረጉት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ቢሆንም ከመገደልና ለእስራት ከመዳረግ ውጭ አውሬውን ህወሃት መቋቋም አልቻሉም፡፡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ህዝቡ እንዲነቃ ከማድረጋቸውም አልፎ የህወሃት-ኢህአድግን ሴራ ሲያጋልጡ የቆዩ ቢሆንም ምረጫውን ግን ታግለው ፍታዊ ማድረግ ተስኗቸዋል፡፡ የተሰረቀን የህዝብ ድምፅ ማስመለስም አልቻሉም፡፡ ይህን ድክመታቸውን ተጠቅሞም ህወሃት-ወያኔ ሲፈልግ ጠፍትፎ ሲፈጥራቸው፣ሳይፈልግ ደግሞ ሲያፈራርሳቸው፣ሲያስራቸው እና ሲገድላቸው ከዛም ባለፈ በፈለገው መንገድ ሲያሽከረክራቸው ቆይቷል፡፡
    እነሱም ለህወሃት የጀርባ አጥንት ሆነው ቆይተዋል፡፡ ይህየውም፡-1ኛ፣ምርጫ አንዱ ህዝብን የሚያጭበረብሩበት እና የዲፕሎማሲ ትርፍ የሚያገኙበት ወሳኙ መሳሪያቸው ነው፡፡ ምርጫ የለም ማለት “ዲሞክራሲዊ መንግስት” የሚባለው አበቃለት ማለት ነው፡፡ 2ኛ፣ ህዝቡን የሚመሩት ፣ጠንካራ ተፅእኖ ፈጣሪ ተፎካከሪ መሪዎችን ይሰልሉበታል (በስብሰባ እንደሚያደርጉት) ከህዝብ ውስጥ ፈልቅቀውም ያገኟቸዋል፣ ወዛቸው ካላማረውም ታርጋ ለጠፎ ወደ ዛብጥያ ማውረድ ነው፡፡ ሳይዋጉ፣ሳይደክሙ ጠላትን ማግኝት ይሉሃል ይህ ነው፡፡ ከዛ ባሻገርም መሪዎች ከታሰሩ ህዝብ ተስፋ ይቆርጣል፣ትግሉም ይንኮላሻል፡፡
    በቅረቡ በባህር ዳር እና በኦሮሚያ በተከታታይ ቀናት ሃምሌ 1 እና 2 በተደረጉበት ወቅት ሰማያዊ ፓርቲ ከህዝብ እቅድ ጋር ተደርቦ ሰልፍ ጠራ፣ ህውሃት-ኢህአድግ የተቃውሞ ሰልፎችን ሃላፊነት የሚዎስድ ስላጣ አድርጎት የመማያውቀውን ለሰማያዊ ፓርቲ እውቅና ሰጠ፡፡ ሰልፉም ተደረግ በዙ መስዋትነትም ተከፈለበት፡፡ ከሰልፉ በኋላ ግን ህወሃት-ኢህአድግ አርፎ አልተቀመጠም፡፡ የተቃውሞ ሰልፍ የወጡትን ከማሰር አልፎ፣የሰማያዊ ፓርቲ የዉጭ ጉዳይ ሃልፊ አቶ አበበ አካሉን በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡ በአዳማም መሩ ጉታ ታፍነው ተወስደዋል፡፡ አሁን ግነ ትግሉ አይቆምም፣ሌሎች አመሪዎች በህቡዕ ከህዝብ ጀርባ ስላሉ፡፡ ተፎካከሪ ፓርቲዎች በህቡዕ ከህዝቡ ጋር ተቀላቅለው ይታገላሉ ወይስ እንደተለመደው የህወሃት-ኢህአድግ ልቅምቃሚን እየለቃቀሙ መጠቀሚያ ይሆኑ ይሆን? ለማንኛውም ብርቅየ ሰዎችን በአውሬ እያስበሉ ከማልቀስ ህዝብን ወይም ነፍጥ አንስተው በረሃ የገቡ ወንድሞቻችን እነድቀላቀሉ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ የሚያዋጣውና ውጤት እያስመዘገበ ያለው በህቡዕ እየተደረገ ያለው ትግል ነው፡፡
    ድል መስዋዕት እየከፈላቹህ ለምተገኙት ውድ መሪዎቻችን!
    ቋጠሮ 24፡ ህውሓት አትሞክረውም!
    ህውሓት የአማራውን ህዝብ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ በሀይል መሳሪያውን ለማስፈታት አይሞክርም፣ቢሞክርም ምላሹ ምን እንደሆነ ያውቃል፡፡ቢችልማ እስከዛሬ (ለ25 አመታት) ሳያስብበት ቀርቶ አይደለም፡፡ በግዥ መልክ ለመሰብሰብ ማቅዱ አንዱ አማራጭ ነው፤ ነገር ግን “ነፍጥ” ለአማራ መገለጫው ብቻ ሳይሆን ህልውናው፣መመኪያው፣ ማጌጫውና ባህሉም ጭምር ነው፡፡ስሙንም “ጠመንጃ” ብሎ ይጠራዋል፣የጠላት ማባረሪያ ማለት ነው-“ጠብመንጃ”፡፡ በገንዘብ እንገዛለን ቢሉ እንኳን በየቤቱ አንድ ነፍጥ ብቻ አይደለም ያለው፡፡ እያንዳንዱ አባውራ/እማውራ/ አንድ ለጌጥ/ለክብር(የተመዘገበ) ሌላ ደግሞ ለክፉ ቀን(ያልተመዘገበ) ያስቀምጣል፡፡
    ሀሳብ አይግባቹህ ህዝባችንን ጠንቅቀን እናውቀዋለን፡፡ ለዚህም ነው አማራው ብዙ ቢባልለትም እሰከዛሬ ድምፁን ያጠፋው-የሆዱን በሆዱ አድርጎ፡፡ እነሱ እንደሚሉት “ተኝቶ” ወይም “አከርካሪው ተሰብሮ” አይደለም-ልበ ሙሉ፣ሆደ ሰፊ፣ታጋሽ፣የበታችንት የማይሰማው(በራሱ የሚተማመን) ስለሆነና አብሮ በመኖር፣በመፈቃቀር በኢትዮጵያዊነት እና በጊዜ ስለሚያምን ነው፡፡ ከተነሳ ደግሞ ማንም የማያቆመው ቆፍጣና ጀግና ነው፡፡የአገርን አንድንት በማሰቀደም ብዙ ስድቦችን እና ትዝብቶችን አስተናግዷል፡፡አንኮላሽተው ለመግዛትም ተፍጨርጭረዋል፡፡ አጉል ቅዠት፡፡አማራን መቸም ቢሆን ዝቅ ሊያደርጉት አይችሉም፡፡
    የምንታገለው ህውሓትንና ተቀፅላውን ብአዴንን ነው-ግለፅ ነው፡፡እስካሁን ዝም ያልናችሁ ጉዳዩ “በፖለቲካ” (በጠረጴዛ ዙሪያ) የሚፈታ መስሎንና የስልጣን አራራ እንደሌለብን ለማሳየት ነበር፡፡ ከዚህ በኋላ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል የሚያቆመን የለም፡፡አማራ፡፡ስሙም በኢትዬጵያ ሰማይ ላይ ዳግም ያብባል፡፡
    በማወቅም ይሁን ባለማዎቅ “ሆድ አደር” ሆነው ከህውሃት-ኢህአድግ ጎን ተሰልፈው አማራ ላይ እጃቸውን ያስረዘሙ የእናት ጡት ነካሾች ሁሉ አጃቸውን ይሰብስቡ፣የማታ ማታ እጃቸው ያጥራልና፡፡ የትም ብትገቡ አንለቃችሁም፡፡ ትግሉ መችም አይቆምም በአጭር ጊዜም ይጠናቀቃል፡፡ ከዚህ በኋላ አስራቹህ አታቆሙንም የምታስሩት ጊዜያዊ ኮሚቴዎችን ብቻ ነው ከጀርባ ያለነውን እኛን ግን ማሰር አትችሉም ኮሚቴ ቢታሰር ሌላ ኮሚቴ ይመረጣል፡፡አትድከሙ፡፡ የትግሉ አቅጣጫ ተቀይሯል፡፡የትግሉ አላማም በአጭሩ የህልውናና የሉአላዊነት ጉዳይ ነው፡፡
    ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ለመላው አገር ወዳድ የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ ለአማራው ማህበረሰብ፡-

    (((ህውሓት-ኢህአድግ ሊያደርግ የሚችለው)))
    • እየነጣጠለ ማጥቃት፣
    • በሰበብ አስባቡ ትጥቅ ማስፈታት፣
    • በተለያየ ጊዜ ወንጀል እንደፈፀሙ በማስመሰል ትጥቅ ማስፈታት፣
    • በወንጀል ሰበብ የተያዘን ትጥቅ አለመመለስ፣
    • ወንጀል እነዲሰሩ ሁኔታዎችን ማስተካከል፣
    • ራሱ ወንጅል ፈፅሞ በህዝብ ማላከክ
    • ቀጥሮ ማስገደል እና ጠመንጃውን መውሰድ፣
    • የእርስ በርስ ግጭት እየፈጠሩ ማፋጀት፣
    • አዘናግቶ/አታሎ መውሰድ እና መሳሪያውን መንጠቅ፣
    • በስብሰባ ስም ሰብሰቦ ማፈን፣
    • ሽፍታ አስመስሎ በማሰማራት ጠመንጃ መንጠቅ የሚጠበቁ ናችው፡፡
    (((ከህዝበ ሰራዊቱ መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች-የህውሓት(ኢህአድግ) መርዝ ማርከሻዎች)))
    • በአካባቢያቹህ ያሉ ካድሪዎችን ጠንቅቆ ማወቅ እና መጠባበቅ፣ማሸማቀቅ አስፈላጊ ሲሆንም ርምጃ መውሰድ
    • ወደ አካባቢው የሚመጡ ፀጉረ-ልውጥ(ደህንነት፣ወታደር፣ልዩ ሀይል፣ፖሊስ) ሰዎችን በንቃት መከታተል
    • መረጃ ወዲያውኑ መለዋወጥ፣ያገኛቹህትን መረጃ ቀርፆ ማስቀመጥ
    • ችግር ሲፈጠር በጋራ መከላከል እና ለህዝበ ሰራዊቱ ማሳዎቅ
    • በአንድ አካባቢ ችግር ሲፈጠር ፈጥኖ መድረስ
    • አጣርቶ እርምጃ መውሰድ(ለማሰር፣ትጥቅ ለማስፈታት ከመጡ)፣ምሱን መስጠት
    • በተናጠል ርቀት ያለው ቦታ አለመሄድ
    • ስብሰባ ሲጠሩ ሁሉም አለመሰብሰብ፣ ግማሹ መሳሪየውን ታጥቆ በርቀት መጠበቅ
    • 1ለ5 አደረጃጀትን ስለ አገር ጉዳይ መወያያ ማድረግ
    • ቤተሰብን (እናት፣አባት፣እህት፣ወንድም) ማንቃት፣ጠላታቸው ማን እንድሆነ ማሳወቅ
    • በአንድ ሰው ላይ ችግር ሲፈጠር ከጎኑ መቆም፣አፍነው እንዳይወስዱትም መጠበቅ
    • ሌሊት፣በገበያ ቀን እና በአሳቻ ሰአት አካባቢውን ነቅቶ መጠበቅ-ሁሌም ዝግጁ መሆን
    • በሽምግልና በመደራደር የኮሚቴ አባላትን አሳልፎ አለመስጠት
    • በማንኛውም የኢሀድግ አካል ላይ እምነት አለመጣል-ጠንቃቃና ተጠራጣሪ መሆን፡፡ኢህአድግን ማመን ቀብሮ ነው፡፡
    • (ቅማንት፣አማራ) ፤(ጎንደር፣ጎጃም፣ወሎ፣ሸዋ) ሳትሉ በፍቅር አንድነት መፍጠር፡፡
    • ለሌሎች(ኦሮሞ፣ትግሬ፣አፋር፣ጋሞ፣ወላይታ፣ለሌሎችም) ብሄረሰቦች ያለንን አጋርነት ማሳየትና አክብሮት መስጠት፡፡

    መውጫ መውረጃው አፋፍ ነው ገደል፣
    ተው አያዋጣም አማራን መግደል፡፡

    ቋ30፡- ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ለመንግስት ማስፈቀድ አይደለም ማሳወቅም አያስፈልግም
    “በኦሮሚያ ክልል ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ያሳወቀ አካል እንደሌለ የክልሉ መንግስት አስታወቀ-ሙክታር ከድር”
    “በባህር ዳር ሰልፍ አስተዳደሩ እውቅና ሊሰጥ መሆኑ ታወቀ – ግርማ ካሳ”
    በእነሱ አገላለጽ “መንገስት ማለት ህዝብ ነው” ስለዚህ የመንግስት ህልውና በህዝብ ስር ነው፣ የህዝብ ህልውናም በመንግስት ስር ነው፡፡ መንግስት ሲፈልግ ማንኛውንም ስለፍ ያደርጋል፣ ህዝብም ሲፈልግ ማንኛውን ሰልፍ ማድረግ ይችላል፡፡ካልሆነ ደግሞ መንግስትም ሰልፍ ሲያደርግ ህዝብን ማስፈቀድ አለበት ምክንያቱም የፓርላማ ተወካዮቹ የህዝብ ሳይሆኑ የአንድ ቡድን ስብስብ በመሆናቸው፡፡ ህዝብም ሰልፍ ለማካሄድ ማስፈቀድ አይደለም ማሳወቅም አይኖርበትም፣ ምክንያቱም በመንግስትና በህገመንግሰቱ ላይ አመኔታ አጥቷልና፡፡
    ከዚህ በኋላ በማሳዎቅ (ማስፈቀድ) ሰበብ የህዝብ መሪዎችን ከጫካ ለመጣ አውሬ አናስበላም፡፡ ያለፈው ይበቃል፡፡ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የማንንም ፍቃድ አንፈልግም፣ህዝብ መንግስት ነው፡፡ ህገመንግሰቱ እኛን አይጨምርም፣ በቅንጭብጫቢ አፋኝ ህጎች የተሞላ ህገመንግስት ህዝብን አይወክልም፡፡ በህገ መንግስቱ ሊሞግቱን አይገባም፣ “ስላመዊ ሰልፍ ለማድርግ ለመንግስት ማሳዎቅ አለባቸው” ቢልም ፡፡ ከህገመንግሰቱ በላይ የሆኑ ህወሃቶች ስላሉ፤ በህገ መንግስቱ አንታሰርም፡፡ አሰላለፉ ህወሃት-ህገመንግስት-ጭቁኑ ህዝብ ሆኗል፡፡ የምንታገለው ህገመንግሰት-ህዝብ እና ምንግስት እንዲሆን ነው፡፡
    እምየ እየተነዳች ያለችው በህወሀት አፋኝ ህግ ነው! ህገ መንግስቱ ተመርዟል!
    እምየ ኢትዬጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ፣
    የሞተልሽ ቀርቶ የሸጠሽ ሚበላ፡፡

    ቋ33፡ የኮሌነር ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ ትልቅ መዘዝ አለው
    ለህወሃት-ኢህአድግ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ!
    ኮሌነር ደመቀ ዘውዱ እና ሌሎች የወልቃት ጠገዴ ኮሚቴዎች በኣስቸኳይ ካልተፈቱ ውርድ ከራሳችን፡፡ የአባይ በርሃን፣የመተማን እና የሁመራ መስመሮች በቅርብ ይዘጋሉ፡፡ ከዛ በኋላ ነገሮች ሁሉ ያበቃሉ፡፡ እናንትም የምትጨብጡትን ታጣላቹህ፡፡ ለራሳችሁ ስትሉ ኮሌነል ደመቀ ዘውዱን ፍቱት፡፡ትግሉን በማፈን፣በማስፈራራት፣በመግደልና በውሸት ፕሮፖጋንዳ አይቆምም፡፡ የነፃነት፣የህልውና፣የልዋላዊነት ትግል ነው፡፡
    ፍም የመሰለ “እርሳስ” ፈሰሰ፣
    የበላይ አገር ጎጃም ታረሰ፡፡
    የበላይ ልጆች እሰቲ የታሉ፣
    የአባይ በርሃን “ይገድባሉ”፡፡

    ቋ40፡ ከናነተም እሳት ከኛም እሳት ነው! ከተኮሳቹህ እነተኩሳለን!
    “ማንኛውንም የልማት ጥያቄን በህግና በስርዓት ማቅረብ ተገቢ ነው፡፡መንግስት ለብዙሃኑ ጥቅም ሲል በተጨማሪም ግዴታው ስለሆነ ህግን ለማስከበር ይገደዳል- ሀይለማሪያም ደሳለኝ”
    እኛ ጥያቄያችን እናንተ ባዶ ቅሎች እነደምትሉት የልማትና የመልካም አስተዳደር አይደለም፤ጥያቄያችን ግልፅ ነው-የብሶት፣የህልውና፣የማንነት፣የእኩልነት፣የፍትህ፣የነፃነት፣የሞክራሲ፣የህግ የበላይነትና የአንድ ብሄር የበላነት ይብቃ ነው፡፡ሀይለማርያም እነደ ሳዳምሴን እና ሁሴንሙባረክ የምትሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም፡፡
    ልማቱን-ህንፃውን፣መንገዱን፣ባቡሩን የእንዲስተሪ ዞን የምትሉትን ቀቅላቹህ ብሉት፡፡ መጀመሪያ ነፃነት!
    መቸም ቢሆን በጭቆና ውስጥ ሆነን ስለልማት የሚሰማ ጀሮ አይኖረንም ምክንያቱም ልማቱ ፍትሀዊ ስላልሆነ፣ማን እንደለማ ሆዳቹህ ያውቀዋል፡፡ አይደል አቶ ሀይለማርያም ፣ተሳሳተኩ እነዴ፡፡ ጎነድር ያሁሉ ጦርነት ሲካሄድ ህዝብ እየተገደለ አነተ ግን ሃዋሳ ሄደህ የኢነዱሰትሪ ዞን ስታስመርቅ፣ደቡብ ትለማለች እያልክ ስትቀባጥር ነበር፡፡ ከአንድ ሀገር ከሚመራ የማይጠበቅ-አቅመቢስ፡፡ የቴዲ ዘር ነን (ትምከተኞች) የትም ብትገባ አንለቅህም ላይነህ እድሜ፡፡
    ጉድ በል ጎነደሬ ደሙ ፈሰሰ፣
    ከዚህ በኋላ ጨዋታ ፈረሰ፡፡
    የነሱ ቀይ ደም፤ የኛ ቀይ ውሃ፣
    ቀድመህ አፍሰው ይታይ ውፍረቱ፣
    የት የመጣ ነው ይፍረስ ትቢቱ፡፡
    ተነስ አማራ ከንግዲህ ይብቃ፣
    እዚህ አይኖርም “የማይበጅ እቃ”፡፡

  18. the pest tigres are scared to death, these locust, termite and bug tigres have to be slaughtered whenever and wherever. Now people of oromo and Amhara have got wise to them.Their goose is cooked,their strategem of pitting the Amhara against the oromo that permitted them to misrule and loot Ethiopia for 25 years . Now these two mighty people have got wise to that and have jopined struggle to overthrow the pest tigres regime. The pesticide Amharas in fact have long understood that ploy of the locust, termite and bug tigres of setting one ethnic group with the other n order for them to rule the country with iron rod and loot. dear moron locust tigres , woe betide you , your goose is cooked and glad to inform you that your days are numbered.
    Long live Ethiopia ! Long live Amhara ! Long live oromo and other repressed ethnic groups of the country !

  19. the pest tigres are scared to death, these locust, termite and bug tigres have to be slaughtered whenever and wherever. Now people of oromo and Amhara have got wise to them.Their goose is cooked,their strategem of pitting the Amhara against the oromo that permitted them to misrule and loot Ethiopia for 25 years is no more effective. Now these two mighty people have got wise to that and have joined struggle to overthrow the pest tigres regime for all. The pesticide Amharas in fact have long understood that ploy of the locust, termite and bug tigres of setting one ethnic group with the other in order for them to rule the country with iron rod and loot. dear moron locust tigres , woe betide you , your goose is cooked and glad to inform you that your days are numbered.
    Long live Ethiopia ! Long live Amhara ! Long live oromo and other repressed ethnic groups of the country !

  20. መግደል አንጂ ድብደባ ምን ይረባል? በነገራችን ላይ አለምነህ ዋሴ ብሎ በአማራ ስም ተደብቆ የሚያጭበረብር ኩንቲ ለቃሚ አጋሜ ነው። ማምለጥ የሌለበት አጋጣሚ ነው ያመለጠው!!

  21. @kelebet u bastared do wanna to see the video when he said “amhara lahacham” plse before speaking u must be thinking. kebere yeleleshi
    may be u r tigre

  22. Kelebet: Please shut up. As far he is your horse being used to ride the poor Amhara, you and your crooked colleagues are supporting him. I worked with him in the same office about 2 years while he was working in CO-SAERAR, and knew him how he is stupid and power hungry man. When he joined us, he didn’t have any qualification and experience but simply an excellent pack animal assigned by and to TPLF thugs. Then, he went to the “Quarry Site”/Civil Service where stones and pebbles are being manufactured and learn how to insult his own people, learnt lie and betray his own people. He also well acquainted how to be ridded by thugs. Shame on him and shame on you.

    Zergaw

  23. Kelebet:Do you have mind? You must be Getachew Reda with another name. Your open mouth and insane mind must be molded on day. As you are not Amhara and why you are worrying about this stupid guy?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*