ሕዝብን ለማዘናጋት ሕወሓት – በቄሶች ቀሚስና – በሼሆች ጀለቢያ – ስር መሸጎጥ ጀምራለች።

#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaResistance‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ሕዝብን ለማዘናጋት ሕወሓት በቄሶች ቀሚስና በሼሆች ጀለቢያ ስር መሸጎጥ ጀምራለች።አታላይ አገዛዝ – አታላይ ጳጳሳት – አታላይ ሼሆች

የህዝብ ጥያቄ በቀጥታ ከመመለስ ይልቅ በሀይማኖት አባቶች (እበቶችን)ስር መደበቅ ተጀምሯል። ሕወሓት በካሳ ተክለብርሃናና በገዱ ኣንዳርጋቸው ጀርባ ላይ ታዝላ የሃይማኖት ኣባቶችን(እበቶችን) በመሰብስብ በጉያቸው በመሸጎጥ ሕዝብን ኣዘናግታ ልትፈጅ ተዘጋጅታለች። በሃይማኖት ሽፋን ሰበብ የሕዝብን ትግል መግታት ኣይቻልም። https://www.youtube.com/watch?v=z3kgPco-g74 ‪#‎MinilikSalsawi‬

https://www.facebook.com/photo.php?fbid=1761274660810396&set=a.1476263212644877.1073741828.100007836377373&type=3

Image may contain: 2 people , text

6 Comments on “ሕዝብን ለማዘናጋት ሕወሓት – በቄሶች ቀሚስና – በሼሆች ጀለቢያ – ስር መሸጎጥ ጀምራለች።”

  1. What is the religion of Woyanie? Deception.

    Why is woyanie aproaching religious leaders now? To make them partners in deception.

    Dear Religious Fathers,
    Woyanie is a seneer by all accounts. Which part of the 10 commandements are not violated on daily basis by Woyanie? Why you have to be a vehicle for a wellknown decepter? Learn from history: while Abune Petrose stand firm and gunned dowen by machin gun, some clergy members were in bed with fasist Italy.

  2. All relgion leaders are woyana. They are not speaking for last 25 years when 130,000 is dying or 1500000 peoples in jail.
    You guys are devil no one hear you now!

  3. The TPLF/Woyane terrorists do not have religion. Their god and religion are money, deception, treasons, genocide, ethnic cleansing, and terrorizing Innocent Ethiopians. If there are preasts and shirks that support these thugs. They should be warned and notified not to help these terrorists in any shape or form. Woyane/TPLF/EPRDF has been and still is enemy number one for all Ethiopians and Ethiopia. Based on the unimaginable crimes of murder kidnapping, torture, terror, and treason it has committed it must be destroyed and dismantled from our beautiful Ethiopia, Long live Ethiopia and Ethiopians. Death and destruction to TPLF/EPRDF/Woyane criminals and mafiasto thugs

  4. ኦቦይ ፀሐዬ እና አቦይ ስብሐት በአንድ ስዓት ተመው ዲ/ራቸው ጋ ሄዱ እና እባክህ እንቅልፍ የለኝም ትንሽ እንኳን ስተኛ ቀሸት ይሆንብኛል። አባይ ፀሐዬም እኔም ልክ እንደሱ ነው። እባክህ መፍትሄ ፈልግ ዲ/ር ያለው እንግዴህ አዲሱ መድሐኒት ረጀም ሰዓት የሚያስተኛው ነው። ተያይተው ረጀም ከተኛንማ ግንቦት 7 እዚህ ይደርስና በራሳችን አረመኔ ገራፈዎች ያስገርፈናል። ተው በቃ እንሂድና 24 ኢሳቱን እንከታተል

  5. ( the so called “OLF, ODF and patriots g7 non-sense members & supporters” )
    እናንተ ጠጅ ና አረቄ ቤት ማቅራራትና ተረት መተረት እንጅ ሌላ ምን ክህሎት አላችሁ.
    ስራ መስራት አትወዱ፣ ሌላዉን አታሰሩ፣
    በባዶ መኮፈስ፣ መጀነን፣ መንጠራራት ብቻ!
    አንድነት ትርጉሙ የማይገባችሁ፣ ሃይማኖት ትርጉሙ የማይገባችሁ
    ምኞታችሁ እንደ ሳኡዲ ወሃቢ ንጉሳዊ ቤተሰቦች ቤተ መንግስት ግቢ ተኝቶ ህዝብ መግዛት
    ለማንም ከሰማይ ተቆርሶ የተሰጠ መሬት የለም፣ ምድር የፈጣሪ ናት
    በሰላም ና በህግ መኖር ብቻ ነው የሚጠበቀው
    የመርገምት ልጆች ናችሁ፣ ፈጣሪ እናንተን ረግሙዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*