ህወሃት ኢህአዴግ በኦሮሚያ ክልልና በአማራ ክልል በገጠመው ውጥረት በአፋር ክልል በሎጊያ የግዳጅ ሰልፍ እንዲካሄድ አደረገ

ቢቢኤን ፦ በዛሬው እለት በአፋር ክልል በሎግያ ከተማ በኦሮሚያ ና በአማራ እየተከሔደ ያለው ተቃውሞ እኛን አይወክለንም ብላችሁ ሰልፍ እንዲወጡ ማህበረሰቡ ከቤቱ እንዲወጣ ና ለባለባጃጆች ስራ አቁመው ባጃጁ ሰልፍ ቦታ ላይ ይ ዞ እንዲገኝ በግዳጅ ሰለፍ እንዲወጡ ተደርጓል።

ከ100 ባላነሱ በክልሉ ልዩ ሃይል በማስፈራራት በሎግያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ሰልፍ እንዲካሄድ ተደርጓል አንደንድ ሰዎች የመጡበት አላማ የማያውቁም እንዳለ ተናግረዋል በቦታው ላይ የተገኙት ቁጥራቸው አነስተኛ ተገደው እንደወጡ ለቢቢኤን የገለፁ ሲሆን የአፋር ህዝብ ከኦሮሞና ከአማራ ወገኖቹ ጎን እንደሆነ ገልፀዋል። እነዚህን የግዳጅ ሰልፎች በመንግስት ሚዲያ የሚመለከት ሰው የመንግስትን ርስበርስ የማፋጀት ሴራ እንዲረዳ ሲሉ የአፋር ምንጮቻችን አያይዘው ገልፀዋል።


በአሳይታም ተመሳሳይ የግዳጅ ሰልፍ ለማድረግ እያስገደዱ መሆናቸው ታውቋል።
በሌላ በኩል በወሎ መንግስትን በመቃወም ሰልፍ ለማድረግ ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የቢቢኤን ምንጮች ገልፀዋል

8 Comments on “ህወሃት ኢህአዴግ በኦሮሚያ ክልልና በአማራ ክልል በገጠመው ውጥረት በአፋር ክልል በሎጊያ የግዳጅ ሰልፍ እንዲካሄድ አደረገ”

  1. Afars are a wise folk and fearless warriors whose Ethiopian nationalism can never be questioned. Our people know the TPLF too well as Woyane has violently expanded its Tigrai border into the heartland of Afar.

    They are bad at everything. This televised drama involving a forced/rented crowd is an example thereof. It is only a matter of time before Afars resume their legitimate insurgency.

  2. How to turn this desperate effort of dying TPLF against TPLF itself ?

    1. TPLF is scared of unity of Ethiopians
    Like satan fears yetsebel wiha TPLF fears Ethiopian unity.

    2. This effort exposes TPLF’s divide and rule strategy.
    TPLF knows dir biyabir anbessa yasir.

    3. The more desperate TPLF is the bigger the mistakes it makes, and the better could those mistakes be exploited by the opposition.

    Afars are Ethiopian patriots and the first Ethiopians.

  3. “እንኳን እኛ ቀርቶ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ግመሎቻችን ያውቋታል” ታላቁ ዐሊ ሚራህ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ስላሉ በጅምላ የተረሸኑት አፋሮች ደማቸው መቸ ደረቀ።አይ ደደብ ወያኔ።

  4. ጎበዝ የዘሩ መርዝ ላይመለስ ተነቅሏል እሱን ትተን ወያኔ እላያችን ላይ እንዳይወድቅ እንደበሰበሰ ዛፍ ብቻውን እንዲገረሰስ ተባብረን ለመገፍተር ምንግዜም ዝግጁ እና የተደራጀን ሆነን ነው መጠባበቅ ነው ያለብን

  5. Our people know the TPLF as well as Woyane has violently expanded its Tigrai border into the heartland of Afar.

    We need our land.
    Revenge is a must.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*