ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ አርግዟል አርግዟል!
ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ አርግዟል አርግዟል!
Muluken Tesfaw
ብዙ መረጃዎችን ከሚያቀብለኝና ከሚያስተምረኝ ዶክተር አሰፋ ነጋሽ አንድ ኢሜል ደረሰኝ፡፡ አየሁት፤ ማለፊያ ግጥም ነው፡፡ ግጥሙ የተጻፈው በግንቦት ፪ሺ ዓ.ም. ሊ.ማ. አበባው ይግዘው ነው፡፡ እኚህ አባት ከስምንት ዓመታት በፊት የጻፉት ግጥም ዛሬ ላይ ሆኜ ሳነበው አሁን ያለውን ሁኔታ እንደ መስታወት ቁልጭ አድርጎ አሳየኝ፡፡ እኔም ተይቤ የሊ.ማ. አበባው ይግዛውን ግጥም ማካፈል ፈለግኩ፡፡ (ያለ ገጣሚው ፈቃድ አንዳንድ አንቀጾች ላይ መጠነኛ ማስተካከያ አድርጌባቸዋለሁ) መልካም ንባብ!!
አይ አገሬ!
አገሬ ራስ-ጋይንት ማማው ደብረ ታቦር፣
የሊቃውንት አምባ የነጋሪት አገር፣
እንዴት በወያኔ ታሪኩ ይደፈር?!
አገሬ አዲስ ዘመን፣ በለሳ ቋሊሳ፣ ዘሐጌና መና፣
እንዳላሳደገ ያንን ሁሉ ጀግና!
ይጫዎትበታል የወያኔ ሙና?!
አይ አገሬ!
ወይ አገሬ ጎንደር የፋሲል መዲና፣
የእነ እያሱ ዙፋን እንዲህ አረጀና፣
በነ ስም አይጠሩ ሆኖ ሊቀር ወና!?
አገሬ አርማጭሆ! ፈልፈልና ተንፈል!
የጀግኖች መፍለቂያ የጎበዞች ክልል!
እንደምን ይደፈር በምንደኛ ምልምል!?
ወይ አገሬ ዳባት! የነጋታው አገር! አገሬ ወገራ!
አገሬ ወፍ አርግፍ! ወልቃይት ጠገዴ! ዳንሻና ኹመራ!
እንደምን ይደፈር በትግሬ ኩታራ!
ወይ አገሬ ጭልጋ! ወይ አገሬ ቋራ!
የአባ ታጠቅ አገር የጀግኖቹ ጎራ!
አገሬ አዳኝ አገር አገሬ መተማ፣
ለኢትዮጵያ አንድነት አካሉ እንዳልደማ፣
እንዴት በወያኔ ታሪኩ ይግማማ!?
አይ አገሬ!
ወይ አገሬ ሰሜን፣ ሰሜን አምባ ራስ፤
የነጋሪት አገር ባለብዙ ቅርስ፣
እንዴት በኩታራ ክብሩ ይገሰስ!?
አገሬ ሰሃላ፣ ወይ አገሬ ጠለምት፣ አገሬ በየዳ፣
ደረስጌ ራስ ዳሸን፣
እንዴት በወያኔ ድንበርህ ይሸንሸን!?
ኧረ ጃሎ በሉ! ጎበዝ ጃሎ በሉ!
ምንሽር ወልውሉ መውዜር አቀባብሉ!
ትናንትን ረስቶ ባንዳው እንዳመሉ!
ተከዜን ተሻግሬ ልግዛ ይላል አሉ!?
ወይ አገሬ ሰሜን አገሬ ወገራ፣
ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ፣
ይህ ነበር ታሪኩ በጣም የሚያኮራ፣
በቁም ሊበላህ ነው የራበው አሞራ!
የሚመነጥረው የሚጠርገው ቢያጣ፣
ጎንደርን እንደልብስ ሊቀደው ጋሬጣ!?
ያ መልቲ ወያኔ ይኸው ልብ አግኝቶ፣
በለስ ቀናውና በቋንቋ አዘናግቶ፣
ወልቃይት ጠገዴን፣ ዳንሻና ኹመራን ከዐማራ ለይቶ፣
ሰሊጥ አምርተናል ይበል አፉን ሞልቶ!?
ዕንቋይ ሲቀባትር ወልቃይት ልብ በል አርማጭሆም አድምጥ፣
ትግራይ ያበቅላል ወይ አንድ አገዳ ሰሊጥ!?
ተርቦ ተጠምቶ የሚቀምሰው ሲያጣ፣
ወያኔ ተከዜን ተሻግሮ ሲመጣ፣
ከእንግድነት በቀር መች ነበረው ጣጣ!?
እኚያ ደጋጎቹ፣ አገር ዘበኞቹ የአገሬ ጀግኖች፣
ዘራቸው የት ጠፋ?
ዐይናውጣው ወያኔ ታሪክ ሲያከረፋ፣
ያባቶቹን ርስት ገበሬው ሲቀማ፣
ኹመራ ተመርቶ መቀሌ ሲለማ፣
ምን አለ አርማጭሆ!? ምን አለ ወገራ!? ይህንን ሲሰማ
ለሰሚው ግራ ነው እንዲህ ያለ ነገር፣
የአርማጭሆ ሱሪ! የወልቃይት ሱሪ! የወፍ አርግፍ ሱሪ መቼ እንዲህ ነበረ!
‹‹ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ፣
ማረሻው ምንሽር መጎልጎያው ጓንዴ!››
የሚለው ቀረርቶ ውሸት ነበረ እንዴ?
‹‹አንበሳ ተኝቶ ጊደር ሸናችበት፣
ከምን ያለው ጊዜ እኛም ደረስንበት!
ያንበሳ ልጅ ሞቶ የጅብ ልጅ ገነነ!
አላሳልፍ አለ ጸጉሩ እየቦነነ››
ይባል የነበረው እውን ዕውነት ሆነ!?
‹‹ውሽልሽል ነው ኧረ ውሽልሽል ነው! ውሽልሽል ነው እርቁ፣
አውድማው ይለቅለቅ በሮቹም አይራቁ፣
እንኳን ከቀያችን ሰተት ብሎ ገብቶ፣
ከሩቁ ያውቀናል ሱዳን መች ዘንግቶ!
የጀግኖቹን ቀየ የሕዝቡን አጽመ ርስት፣
እንዴት እናያለን ሱዳን ሲኮሳበት!?
‹‹የትግራይ ምንደኞች እየተሳሳቡ፣
ግዙን ብንላቸው ሊሸጡን አሰቡ!
ዐማራ ሆይ ስማ፣ ልብህ አያመንታ፣
መሀል ዳር ይሆናል፣ ዳሩ ከተፈታ!››
አይ ዘራፍ!
ኧረ ቆሉብን! ኧረ ፈጩብን!
እንጠብቃለን እስኪያቦኩብን!?
ከዋለ ካደረ አይሰማ የለ!
ድርቡሽ እንደገና ቋራን አቃጠለ!
የአርማጭሆን መሬት ድርቡሽ ተካፈለ!?
ማኅበረ ሥላሴን ገዳሙን ከለለ!?
ምን ትጠብቃለህ ከወያኔ መንጋ?
አካልህን ሲያደርሰው እንደ ደዌ ሥጋ?
ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ አርግዟል አርግዟል
አልተገላገለም ገና ምጥ ተይዟል!!
ፈራን አላልናቸው? እርዱን አላልናቸው?!
እነርሱን እንደዚህ ምን አስቀዘናቸው?!
ለሱዳን ጥብቅና ማነው ያቆማቸው?
‹‹ተላላ ነው አገር! አገር ተላላ ነው! ይጓዛል እንደሰው፣
በየበሩ ቆሞ ጀግና ታልመለሰው!!››
የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 21 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberella of great Adowa re-union freedom movement to save Ethiopia first!!!) አገር አድን አዋጅ የ24 ሰዓት መረ ጃ ትእዛዝ በኢሳት ሬድዮ ደረጃውን ከፍ አርጎ ያስተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተስፈዎቻችን ናቸው ና እባካቹ እርዱ!ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ በሙሉ ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ ዛሬ ነው። እንደ ቋንቋው ሁሉም በአገሩ ተከባብሮ የሚኖርባት ኢትዮጵያን ዛሬ ማዳን ያለብን ግዜ ላይ ነን። አዎጅ፣ አዋጅ ፣ አዋጅ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትሉ በትርጓሜው መጠሪያ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ ተብለህ የምትጠራ። አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና ህቡር መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ በሌለው ባንዲራ በአንድነት የምትጠራ። ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ።
ወልቃይት ጎንደሬው፣ ጎጃም በላይ ዘለቀ፣ ወሎ እራስ ሚካኤል፣ ኦሮሚያ የስንቱ ደም የእነ አብዲሳ አጋ፣ ባልቻ አባነፍሶ፣ደቡቡ፣ሱማሌው፣ ጋምቤላው ተነስ መቼ? ዛሬ የጎበዝ አላቃ መርጠፍ በፈጣሪ ስም ተማምነህ ቀጥል ምሳሌ ተከተሉ የ ኮለኔል ደመቀ አርእያ ወልቃይት የጎንደር አማራ ኢትዮጵያዊ ፈለግ ተከተሉ። ሆዳሞችን ጠራርገህ አውጣ ፓሊሶች ከህዝብ ጋር ተባበሩ የመጣውን ፌደራል ከህዝቡ ጋር መክት፣ ትእዛዝ አስመጭዎችን ቀድመህ ቅለበቸው።
1ኛ ፓርለማው በአስቸኳይ ተሰብስቦ ስልጣኑን እንዲያሰረክብ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2008 ጊዜ እንስጣለን።
2ኛ ይህ ባይሆን ቢቀር ግን የትግራይ ነፃ አውጭ ቡድን አሁን የባለሥልጣኖችን ከትግራይ ህዝብ ትከሻ ለማውረድ ሲል በአስቸኳይ ከትግራይ እና አዲስ አበባ ወስጥ እየስራ ነው። በትግራይ ማህበረሰብ ውስጥ በአገር እና ውጭ ገብተው ስለላውን ጨርሰው በአጭሩ የመከራ ግዜውን ለማሳጠር ከጠበቂዎቻቸው ጋር እየተደራደሩ ይገኛሉ።
3ኛ መስከረም 30 ቀን 2009 አዲሱ የሽግግር መንግሱቱ ፔሬዝዳንት በመሰቀል አደባባይ ንግግር ታሪካዊ ንግግር የረጋሉ።
4ኛ የሐይማኖት አባቶች እስስቶች ስለሆኑ እንዳትዘናጉ፣ የስው ደም እያፈሰሱ እና እስር ቤት እያሰቃዩ ስልጣን ላይ መቆየት ከቶም አይቻልም። 5ኛ የሚቀጥለው ላይ ህዝቡ በሰሜን፣ደቡብ፣ምዕራብ፣ምሥራቅ በእኩል ይወጣል።ከሽግግር በፈት እና በኋላ በውዱ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኩል ይተላለፈል። ህዝባችን ጨዎነት በተሞላ መልክ ትእዛዝ ተቀብላቹ ከሽግግሩ ሰላማዊ አስተዎፃኦ እንደታደረረጉ እናሳስባለን። ህዝባችን በሽግግር መንግስት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ጥምረት ይመራል። ከአምስት አመት በኋላ ህዝቡ በመረጠው እና ሁሉንም ኢትዮጵያዊውን በአንድ አይን ማየት በሚችል መሪ ይተካል።
ውርደት ሞት ለ ሆዳም 1000 ለአደዎ፣ ወቅሮ ሐዲጊዎች ወያኔዎች ኢትዮጵያን ታላቅ መሆኗን ሳያቋት ፣ ከአልበሽር ጋር ተባብረው በኢትዮጵያና እና በኤርትራ ህዝብ አና መሪዎች ላይ መስሪይ መርዝ በ$42 ሚሊዮን ጉርሻ የረጫቹ ሞት ለእናንተ! ኢትዮጵያ ከሁሉም በፈት እግዚአብሔር አላት ቀጥሎም ጀግኖችም ኢትዮጵያዊያን በአመራ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ፣ በሱማሌ፣ በአፋር፣ በጋምቤላ ዛሬም ነገም አላት!!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ፣ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!
ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን ማሕበር የአምቦ ዋና የለውጥ ኮር አስተባባሪ እና አዛዥ።
Yihe degmo yetigray netsa awchi mindinew? Ahunim?
የትግራይ ነፃ አውጭ ጦር ለይቶ ከትግራይ ህዘብ ላይ እነሱን ለይቶ የሚያንጓልል ቡድን ነው። በትግራይ ሰም መነገድ የለም። እነዚህ ሸሰርሙጦች አሰደቡን።
( the so called “OLF and patriots g7 non-sense members & supporters” ) እናንተ
ጠጅ ና አረቄ ቤት ማቅራራትና ተረት መተረት እንጅ ሌላ ምን ክህሎት አላችሁ.
ስራ መስራት አትወዱ፣ ሌላዉን አታሰሩ፣
በባዶ መኮፈስ፣ መጀነን፣ መንጠራራት ብቻ!
አንድነት ትርጉሙ የማይገባችሁ፣ ሃይማኖት ትርጉሙ የማይገባችሁ
ምኞታችሁ እንደ ሳኡዲ ወሃቢ ንጉሳዊ ቤተሰቦች ቤተ መንግስት ግቢ ተኝቶ ህዝብ መግዛት
ለማንም ከሰማይ ተቆርሶ የተሰጠ መሬት የለም
ምድር የፈጣሪ ናት
በሰላም ና በህግ መኖር ብቻ ነው የሚጠበቀው
የመርገምት ልጆች ናችሁ፣ ፈጣሪ እናንተን ረግሙዋል
ከገማ የወያኔ ጭንቅላት የሚወጣ ከሉየ የፃፈውን አዮት ጨቃ ሸርሙጣ ብቻ።
የምገርም ነው። የፊውዳል ሁናቴ ኣእምሮና ባህል እንዳለ ነው በናንተ ኋላ ቀር ስብዕና በዚህ በ21ኛ ክፍለ ዘመን። የመገረሜ ባዛት ቃላት ኣጣሁበት። እስቲ ኣንድ ባለታሪ ጀግና በስም ጥሩ። ያው ኣሉላ፣ ዘርኣይ ደረስ፣ ብርሃነ መስቀል፣ ሓየሎም፣ ወዘተ ናቸው የኣጋኣዝያን ቅሪቶች። ኣጼ ተወድሮስ እንዳትሉኝ ብቻ። ታሪክን ማንበብ ነው ዬግፍና መከራው። ባማርኛመ ተጽፏል።
እስኪ ከጀግኖች፣ ከደፋሮች፣ ከታሪክ ሰሪዎች፣ ከብልሆች፣ ከኣይብገሬዎችና ትንሽ ተማሩና ሰልጡኑ ከባዶ ሽለላና ቀረርቶ ተሃዋስያን ኣእምሯችሁ እንዲነጣና ዬሳባውያንና የኣጋኣዝያን ቅሪቶች ማለት እኛን ባለታሪኮች ጥንታዊ ኢትዮጵያውያን እንድትመሳሰሱ። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ ኣይብቀል እንዳለችው ተምሳሌትችሁ ኣትሁኑ። እስቲ ዬፕሮፈሶር መስፍን ወልደማርያምን “ብዘበን ግርምብጥሲ ማይ ንዓቐብ” ዬሚለውን ኣርቲክል ኣንብቡ (በኣማርኛ ነው)። ድንቁርናችሁና ዬታሪክ ጥገኛንታችሁ በደምብ ይገባቹሃል። የኔ ምክርና መልዕክት ለናንተ ችግር ፈጣሪዎች እንጂ ለስፊው ህዝብ ኣይመለክትም።
ዬማትረቡ ሁኑ እንጂ ኣትብዙ ኣትባዙ ብሎ ማለት እርግማን ኣይደለም’። ይላሉ ኣበው። ቁምነገሩ እርባና ያለው ስራ ሰርቶ ላገር ማበርከት ነው ልክ እንደ ታጋዩን ጀግናው የትግራይ ህዝብና የቀረው ዬኢትዮጵያ ሰፊ ህዝብ። ኣንድ ህንዳዊ ጓደኛዬ ስልህንድ ሃገር ሰነግረኝ እንዲህ ኣለ። “ክጥቅላላ ኦንድ ቢልዮን በላይ ህዝብ ዪህንድን ኤኮኖሚ እንድምሰሶ ዪተሸከሙት ክ300 ሚልዮን ኣይበልጡም።” ኣሁን እናንተና እናንተን ዬመሰሉ ወገኖች ስታዘብ ለካ ህንዳዊው ጓደኛዬ እውነቱን ነው እስከ ማለት ደርሻለሁ። እስኪ ክምትኖሩበት ኣከባቢ ስልጣኔና ዬስራ ባህልና ትጋትን ተማሩ። ሃገሪቷን እንዲያልፍላት። instead of being lazy and unproductive members of old school.Gon are the days of ZERAF, AERAF, ZERAF feudal time in this great nation, Ethiopia,…, rich but poor country. Enough is enough for parasitic life of ZERAF, ZERAF
@ እውነቱ,
your brain is full of nifT.
Instead of writing all the shit above and wasting bits, bytes and our time you would have needed only THREE words to tell your message: LEAVE TPLF ALONE !
We say, No ! We want to remove the banda group from power.
USA De
ዬከሰረ ነጋዴና ኣንተ ኣንድ ናችሁ።
I was desperately thinking about this poem, I really appreciated that poem was the absolute refeliction in advance as we can see result today! If woyane had brine he should take step concerned and giving attention every information critcism towards him, but they are totally brinless.
His excellency LM,Abebaw Yegezaw the brave. Thank you for sharing I am surching wher is the audio too. Great message!!
Ke tigabegna Min yitebeqal…ansa nachu sew zer atfitachu hagerun wererachu….ya sayansachu hulunm le tigray agazachu…zerefachu…ahunim yemitilut ….enezerefachu,engdalchu,enadehyach,hager eneshitbachu….tegebachu..Bemigebachu qunqua hizbu yeqetachual…befitsum abzagbaw be anasa zeregnoch qin gizat sira aywediqim…
what are you talken about? did general kemal gelchu lead the ethiopian trasitional army? first of all who you are to decide this big issue alone?
we know, OL
OLF need to marginalize himself and controll the countary power alone…<>…what does it mean? you think that amhara is your enemy still…idiat oromo…i will tell you the truth you are slave and you will be slave forever ok….that is it!!!!!
usa decline yemitibalew and kenim ketera sidib yezelele kumneger wetoh ayakim. gin erasihin atitazebewim yihen bicha new leagere sewoch madreg yemichilew bileh? esti tekawimom bihon sidib sayhon asteyayet sit. yesidib ena tilacha migbarih yetim ayadersim agerachinin kemegudat wuchi.
So-called Ethiopia,
in reality you are anti-Ethiopia and Woyane. A liar too.
Sorry, no future for TPLF.
Gezae what nonsense are u talking about? how can you say at this time someone is slave. how can you talk about rule of law, democracy, equality and the like while thinking someone is ur slave. i am sure an ethiopian wouldn’t say this. It is very funny if any one belonging to some region thinks his region’s people are superior to the other. As it is written in tigray sematat hawelt manim kemanim belay adelem manim kemanim betach adelem.
USA decline. No future yalkewin bedenb malet yejemerachut 1993 new. yeha no future demo sint amet endarege aldebikihim. esun beketay enayewalen. gin sasibew and ken kesidib wuchi menager alemechalih yigermih yihonal.
የባንዶች መቅሠፍት ኮሎኔል ደመቀ
ይወለዳል እንዴ ከመይሳው ካሣ ከበላይ ዘለቀ?
@ Ethiopia,
now you are openly saying that you are a woyane. And you are a person who is easily offended (that full of nifT insult). Take it easy man, and no future for TPLF. TPLF would have gone long ago, say in 2005 G.C. but your master USA saved you then.
USA decline yaltetsafe atanbib ebakih. can u please express how USA saved EPRDF back then. sile no future abren yeminayew silehone mawratu waga yelewim. wey afralew wey tafraleh begizew. yalhone speculation wist new yegebahew gin. null analysis new no future for TPLF. no future yemitil kehone erasih walk the talk wegene. besew hiwot atichawetu. the dust will settle soon but ur mouth wont.
አይዞን ለድበራችን የሚከፈለው ዋጋ ይከፈላል።።።
ለምቱት እኛም እንሞታለን!!!!!