ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት አልቀርብም አለ

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት አልቀርብም አለ
ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል! ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል! መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

• የዐማራ ወጣቶች በገፍ እየታሰሩና ወደ ብር ሸለቆ እየተወሰዱ ነው
• ከአብደራፊ ከተማ በሕዝቡ መከላከያ ሠራዊት ለቆ ወጥቷል፤
• አማ ታርጋ ያላቸው መኪኖች ከማይካድራ እንዳያልፉ ተከልክለዋል
• ወያኔን የሚያወግዙ መፈክሮች በአገዛዙ ታትመው ባሕር ዳር ገብተዋል
• እነዚህ ባነሮች ዋናው ዓላማቸው በጸረ ሰላም ኃይሎች አሳበው የዐማራውን ተጋድሎ መንገድ ማሳት መሁኑ ታውቋል
• በቀጣይ እሁድ በብዙ የዐማራ ከተሞች የተጋድሎ ሰልፎች ይኖራሉ

አብደራፊ፤ በአብደራፊ ከተማ ሰፍሮ የነበረው የመከላከያ ሠራዊት በሕዝቡ እምቢተኝነት ከተማውን ዛሬ ለቆ መውጣቱን ለማወቅ ችለናል፡፡ ከትግራይ ክልል በኩል ወደ ምዕራብ አርማጭሆ ከገባውን የመከላከያ ሠራዊት ጋር የአርማጭሆ ዐማሮች ተፋጠው መሰንበታቸው የሚታወስ ሲሆን በሕዝቡ እምቢተኛነት የመከላከያ ሠራዊት ከተማውን ለቆ ወጥቷል፡፡

በሌላ ዜና የዐማራ ታርጋ (አማ) ያላቸው መኪናዎች በትግራይ ክልል ፖሊስ በተቋቋመ ኬላ ከማይካድራ በኋላ እንዳያልፉ ተከልክለዋል፡፡ ኬላዎቹ የተቋቋሙት ማይካድራ ከተማና የወያኔ እርሻ አጠገብ ሲሆን ወደ ኹመራ (ዳንሻ) የሚገቡና የሚወጡ መኪናዎች ላይ ከፍተኛ ፍተሻ እንዳለም ለማወቅ ችለናል፡፡

ጎንደር፤ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀረ፡፡ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትእዛዝ የተሰጠ ቢሆን ‹‹ፍርድ ቤት ይቀርባል እያለችሁ ሕዝቤን በጥይት እየጨረሳችሁት ነው፤ ምንም የሠራሁት ወንጀል ስለሌለ እንዲሁ አሰናብቱኝ እንጅ ፍርድ ቤት አልቀርብም›› በማለታቸው ኮሎኔሉ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀርቷል፡፡ ፍርድ ቤት አካባቢ ፖሊሶች የሚጠባበቀውን ሰው ለመበተን ጥረት ሲያደርጉ ተስተውሏል፡፡

አቶ አዲሱ ለገሠና አቶ በረከት ስምዖን ትናንት ያደረጉት ስብሰባ ፍሬ አልባ ብሎም ተመሳሳይ ስብሰባ ባሕር ዳር ያደርጋሉ ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም ዛሬም ጎንደር እንደዋሉ ለማወቅ ችለናል፡፡ ዛሬ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲቫ ጽ/ቤት ባደረጉት ስብሰባ የወልቃይት ጠገዴን ጉዳይ በአስቸኳይ መፍትሔ እንደሚሰጡበት እንዲሁም የታሰሩ የኮሚቴ አባላት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንደሚፈቱ ቃል ገብተዋል፡፡ ሆኖም በስብሰባው የተሳተፉ ዐማሮች ‹‹እስካሁን ድረስ ብዙ ጊዜ ቃል ገብታችሁ ቃላችሁን በልታችኋል፤ ስለዚህ ልናምናችሁ አንችልም፤ ሆኖም በተሎ መልስ ብትሰጡን አገሪቱ እያጋጠማት ያለውን ቀውስ መቀነስ ትችሉ ነበር፡፡ እኛ ግን መልስ እስኪሰጠን ድረስ መቼም ቢሆን ትግላችን አናቆምም›› የሚል ሐሳብ ተንጸባርቋል፡፡

ይህ በዚህ እንዳለ እስከ ዛሬ ድረስ በጎንደር ከተማ የንግድም ሆነ ማናቸውም ዓይነት እንቅስቃሴ እንደሌለ ነው የሚናገሩት፡፡ በተለይ ፒያሳና አራዳ የተባሉት የከተማ አካባቢዎች ጭር ብለው ይታዩ እንደነበር የመረጃ ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡

ባሕር ዳር፤ በባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ሰላማዊ ሰልፉን ለማድረግ ሲያስተባብሩ የነበሩ ወጣቶችን በማፈን አገዛዙ አስቀርቶታል፡፡ በባሕር ዳር የመንግሥት ሠራተኞችና ነጋዴዎች ሥራ እንዳልጀመሩ ለማወቅ ችለናል፡፡ የመንግሥት መሥሪያ ቤት መኪናዎች በግዴታ በከተማው እንዲንቀሳቀሱ እየተደረገ የተረጋጋ ለማስመሰልም ጥረት ሲደረግ ውሏል፡፡

ዘግየት ብሎ በደረሰን መረጃ ደግሞ ወያኔን የሚያወግዙ በርካታ መጠን ያላቸው ባነሮች ተዘጋጅተው ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን አውቀናል፡፡ እነዚህ ባነሮች ዋናው ዓላማቸው በጸረ ሰላም ኃይሎች አሳበው የዐማራውን ተጋድሎ መንገድ ማሳት መሆኑን ነው መረጃዎቻችን የሚጠቁሙት፡፡ ስለሆነም መላው የባሕር ዳር ዐማራ ይህን ተንኮል እንዲገነዘበው የመረጃ ምንጮቻችን አሳስበዋል፡፡

አጠቃላይ ዐማራው፤ በጎንደር፣ በጎጃም፣ በወሎና በሸዋ አካባቢዎች በርካታ ወጣቶች እየታፈሱ ወደ ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ መወሰዳቸው እየተሰማ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ በጎንደር ከተማ (ቀበሌ 18፣09፣ 12)፣ በደብረታቦር፣ በወረታ፣ አዲስ ዘመን፣ በባሕር ዳር (ቀበሌ 11፣ 10፣ 7፣ 13)፣ በደብረ ማርቆስ (ቀበሌ 7)፣ በወልድያ፣ ሐይቅ፣ ደሴና ደብረ ብርሃን ከተሞች በርካታ ወጣቶች መታሰራቸውን ለማወቅ ችለናል፡፡

ከጎንደርና ከባሕር ዳር የታሰሩ ወጣቶች ወደ ብር ሸለቆ የተወሰዱ ሲሆን በሌሎች አካባቢዎች ግን ገና እንደሚወስዷቸው ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት፡፡ ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ብዙ ዐማሮች እየተወሰዱ ቶርቸር የሚደረጉበት ቦታም ነው፡፡ የ1997 ምርጫን ተከትሎ በርካታ ወጣቶች እዚሁ ቦታ መሰቃየታቸው የሚታወስ ነው፡፡ ከተለያዪ ቦታዎች የበርካታ የታሰሩ ሰዎች ፎቶ ግራፎችና ምስሎች ደርሰውናል፡፡ በብዙዎቹ አካባቢዎች ማረጋገጥ እንደቻልነው የሚወሰደው እርምጃ የሥርዓቱን ጨካኝነት አጥብቆ ያስገነዘባቸውና ለበለጠ ተጋድሎ ያነሳሳቸው መሆኑን ነው የገለጹልን፡፡

ከዚሁ ጋር ተያይዞ በፍተ ሰላም በቀጣይ ሳምንት መጨረሻ የሚደረገውን የተጋድሎ ሰልፍ ለማደናቀፍ አቶ ብናል አንዷለም በፍተሰላም ከተማ ዳሞት ሆቴል መሽገው እንደሚገኙ ለማወቅ ችለናል፡፡ አቶ ብናልፍ አንዷለም የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሲሆኑ ከአገዛዙ ጎን ሆኑን በርካታ ዐማሮችን እንዳሰቃዩ ይታወቃል፡፡

የዐማራ ተጋድሎ ያሸንፋል!!

ሙሉቀን ተስፋው

16 Comments on “ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት አልቀርብም አለ”

  1. የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 21 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberella of great Adowa re-union freedom movement to save Ethiopia first!!!) አገር አድን አዋጅ የ24 ሰዓት መረ ጃ ትእዛዝ በኢሳት ሬድዮ ደረጃውን ከፍ አርጎ ያስተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተስፈዎቻችን ናቸው ና እባካቹ እርዱ!ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ በሙሉ ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ ዛሬ ነው። እንደ ቋንቋው ሁሉም በአገሩ ተከባብሮ የሚኖርባት ኢትዮጵያን ዛሬ ማዳን ያለብን ግዜ ላይ ነን። አዎጅ፣ አዋጅ ፣ አዋጅ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትሉ በትርጓሜው መጠሪያ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ ተብለህ የምትጠራ። አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና ህቡር መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ በሌለው ባንዲራ በአንድነት የምትጠራ። ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ።
    ወልቃይት ጎንደሬው፣ ጎጃም በላይ ዘለቀ፣ ወሎ እራስ ሚካኤል፣ ኦሮሚያ የስንቱ ደም የእነ አብዲሳ አጋ፣ ባልቻ አባነፍሶ፣ደቡቡ፣ሱማሌው፣ ጋምቤላው ተነስ መቼ? ዛሬ የጎበዝ አላቃ መርጠፍ በፈጣሪ ስም ተማምነህ ቀጥል ምሳሌ ተከተሉ የ ኮለኔል ደመቀ አርእያ ወልቃይት የጎንደር አማራ ኢትዮጵያዊ ፈለግ ተከተሉ። ሆዳሞችን ጠራርገህ አውጣ ፓሊሶች ከህዝብ ጋር ተባበሩ የመጣውን ፌደራል ከህዝቡ ጋር መክት፣ ትእዛዝ አስመጭዎችን ቀድመህ ቅለበቸው።
    1ኛ ፓርለማው በአስቸኳይ ተሰብስቦ ስልጣኑን እንዲያሰረክብ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2008 ጊዜ እንስጣለን።
    2ኛ ይህ ባይሆን ቢቀር ግን የትግራይ ነፃ አውጭ ቡድን አሁን የባለሥልጣኖችን ከትግራይ ህዝብ ትከሻ ለማውረድ ሲል በአስቸኳይ ከትግራይ እና አዲስ አበባ ወስጥ እየስራ ነው። በትግራይ ማህበረሰብ ውስጥ በአገር እና ውጭ ገብተው ስለላውን ጨርሰው በአጭሩ የመከራ ግዜውን ለማሳጠር ከጠበቂዎቻቸው ጋር እየተደራደሩ ይገኛሉ።
    3ኛ መስከረም 30 ቀን 2009 አዲሱ የሽግግር መንግሱቱ ፔሬዝዳንት በመሰቀል አደባባይ ንግግር ታሪካዊ ንግግር የረጋሉ።
    4ኛ የሐይማኖት አባቶች እስስቶች ስለሆኑ እንዳትዘናጉ፣ የስው ደም እያፈሰሱ እና እስር ቤት እያሰቃዩ ስልጣን ላይ መቆየት ከቶም አይቻልም። 5ኛ የሚቀጥለው ላይ ህዝቡ በሰሜን፣ደቡብ፣ምዕራብ፣ምሥራቅ በእኩል ይወጣል።ከሽግግር በፈት እና በኋላ በውዱ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኩል ይተላለፈል። ህዝባችን ጨዎነት በተሞላ መልክ ትእዛዝ ተቀብላቹ ከሽግግሩ ሰላማዊ አስተዎፃኦ እንደታደረረጉ እናሳስባለን። ህዝባችን በሽግግር መንግስት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ጥምረት ይመራል። ከአምስት አመት በኋላ ህዝቡ በመረጠው እና ሁሉንም ኢትዮጵያዊውን በአንድ አይን ማየት በሚችል መሪ ይተካል።
    ውርደት ሞት ለ ሆዳም 1000 ለአደዎ፣ ወቅሮ ሐዲጊዎች ወያኔዎች ኢትዮጵያን ታላቅ መሆኗን ሳያቋት ፣ ከአልበሽር ጋር ተባብረው በኢትዮጵያና እና በኤርትራ ህዝብ አና መሪዎች ላይ መስሪይ መርዝ በ$42 ሚሊዮን ጉርሻ የረጫቹ ሞት ለእናንተ! ኢትዮጵያ ከሁሉም በፈት እግዚአብሔር አላት ቀጥሎም ጀግኖችም ኢትዮጵያዊያን በአመራ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ፣ በሱማሌ፣ በአፋር፣ በጋምቤላ ዛሬም ነገም አላት!!!
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ፣ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!
    ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን ማሕበር የአምቦ ዋና የለውጥ ኮር አስተባባሪ እና አዛዥ።

  2. YOUR PRESIDENT IS EPRP MEMBER BERHANU NEGA!! WE KNOW THAT WHAT GINBOT 7 AND ESAT TV IS STANDING FOR- POWER GREED!!! GINBOT 7 & ESAT TV AND SHABIA ARE NOT BETTER THAN TPLF!!! THIS BULLSHIT GUY BERHANU NEGA IS THE MOST CROCKED PERSON !!! FOR HIS INDIVIDUAL INTEREST HE LEFT HIS JOB AND HIDING IN EUROPE!! NO BODY IS FOLLOWING GINBOT 7 AND ESAT TV ANY MORE!!! ENOUGH IS ENOUGH !!! DON’T LET POOR PEOPLE DIE FOR YOUR POWER GREED CAUSE!!!

  3. ኧረ እባክህን እንዴት አምሮብሀል….የመንደር ቅሬ አደረግከው አይደል ይህንን ሀገር መምራት የማነህ ጅል የግንቦት በግ …..በዚህ እጅግ በሳልና ረቂቅ አስተዋይ ሰው በማግኔት በሚፈለግበት በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደዚህ ማረፊያ ያጣች አሞራ ይመስል በየቦታው ሲቅበዘበዝ ለኖረ ግለሰብ ጭራሽ መንበረ ስልጣን ትልመቻችለታለህ ….ገና ብዙ እንሰማለን አትሞኝ በፍየል ዘመን በግ የለም ይላል ያገሬ ሰው….አይሻልህም ኢሳይያስ አፈወርቂን ማምጣት?ወይም ከአይሲስ ተወካዮች ወይንም ከካይሮ?

  4. Trusaw,

    Do have a very little human beingn brain inside your Dirty Skull ??

    Absolutely, you don’t !!

    You are just mouldy smelly Tigre People Liberation Front (TPLF) Trash !!

    Trust me We are Everywhere !!

    Time is running for you !!

    We will get you soon !!

  5. If there is a human being blood in your dirty mouldy body, just do the JOB !!

    We don’t have time to teach you everything as we did before !!

    You will get what you deserve soon !! Smelly !!

  6. Mussie !!

    You all Mosolonian trash Chickens don’t have human being value at all !!

    Just EAT what you get and kill anybody to fulfill your garbage Stomach !!

  7. ስደቡን ትታችሁ ትግላችሁን ቀጥሉ። ገበሬው ከተሜውና ሰርቶ አደሩ የሚታገለው ፌስ ቡክ እያነበበ አይደለም። ምሬት አንገብግቦት ነው።

  8. እነ ቅዱሳን ነጋ ምሳ ሶበሉ ሰሞኑን ያሉት” ወንዶቹ መጠጥ ማታ ሲጠጡ እቅድ አውጥተው ሰሞኑን ያስገድላሉ፣ እስርቤት የሰቃያሉ”
    እነሱ እርስ በእርስ ወይን ይጨራረሳሉ ዉይም ሌላው ይጨርሳቸዋል። መጨረሻ ሰሞኑን እረፈት ብለው ሚስቶቻቸውን፣ልጆች ላኩ፣ እነሱ መወጫ ያዘጋጃሉ እኛ ላይ ነው መከራው ያለው። ብለው አርስ በእረስ ያወሩ ነበር።

  9. የትግራይ ነፃ አውጭ ጦር ለይቶ ከትግራይ ህዘብ ላይ እነሱን ለይቶ የሚያንጓልል ቡድን ነው። በትግራይ ሰም መነገድ የለም። እነዚህ ሸሰርሙጦች አሰደቡን።

    አንተ ደ/ር ብርሀኑ ጀግና ሀየሎም ነው። ዝም ብሎ በወይን የሚጠራ አይደለም።

  10. TRUSAW,

    No, you are not Saw (human) leave alone Trusaw (genuine human). No, you are TPLF. TPLF are wrong Ethiopian births which had to be aborted. Those are entities which don’t think. They are amplifiers or echo’s.

    Thus, you are an entity which amplifies.

  11. The devil of toothless hayenas of TPLF will go to the final grave by August 29, 2016. This day is the last day of woyanes. After this, all criminals of TPLF will get their punishment from the people of Ethiopia . Long live Ethiopia .

  12. ድሮም ጀግና ነበርን በወያኔ የልማት ሽንገላዎች ሀሞቱ የፈሰሰው ትውልድ እጁን ሊሰጥ አይችልም ትግሉ ይቀጥላል ትግራይ ሪፐብሊክ ብትመሰረት በእርምጃም በስንዝርም አንዳችም መሬትም አይኖርም።

    አማራን ከኦሮሞ ለማጋጨት እይፕተሸረቡ ያሉ ድርጊቶች እንዲሁም የትግራይ ህወሀትን የማይወክሉ ንፁሀን ህዝቦችን የሀሰት የጦር ማማ በማድረግ ይቁም እውነታውን ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቃል ገና ወያኔ በቅርቡ ትሰሙታላችሁ በተመረጡ ስፍራዎች አሸባሪ ገብቷል ብሎ የህዝብን አመፅ በፈንጂ ሸፍኖ ኢግዚቢት ሊቀረፅ መሆኑን እወቁ ንቁ ህወሀትና ትግሬ ጎራችሁን ለዩ

    ሞት ለወያኔ !!!

  13. ገና አማራ ላይ እስር ቤት አይደለም ሀገሩ ገብተን ሱሪውን አሶልቀን እንሸናበታለን ያሉት ቅማላም ወያኔዎች ኑ ደጀን እንገናኝ የሸርሙጣ ዘር ሁላ በየጫካው እንደጅብ ስትሳረሩ የነበራችሁ የመለስ ውላጆች ኑ እንተያይ ግዜው ደርሷል ኢንሳን ከትቅም ውጭ እናረገዋለን ጠብቁን።

  14. Egzabher Yawkewal!

    Le tebedele Kisso,
    Embanim abbesso
    Balegen arkesso
    Jegnan awedesso

    Ye mariam lij meta
    Ende laba derrso!
    Woyane alawkem geta manenetun
    Kality mohonun, gonder mophekerun, bahirdar mekuseln, shewa magremremun, wozete wozete hulum be eju alena
    Eytozozore keyayro esunetun
    ye Mariam lij wordo, gelebetat xatun!
    Mengistn seferat lekat mezenant be mezan
    Befestum alayem yemengistnet
    Wagan
    Selezeh Kededat , tereterat
    Be eju
    Degmo liasrekibat le lalla wodaju.
    Gin manim alawkew yesu eji mohonun!
    Ye Mariam lij ekuo betiyet yemaferes, be denggay yemebodes, be karra emewega, gurerro emezega, afeno yemeyasker
    Hulen yemehon new sewega sewaga!

    Eyubegn be kirbu ejochu dem tegbew tigrayn kezefen wode lekso azurro !

    Addisun netla sertoal le alem jerro !!!
    Be Kirbu ensmalen “errrri” gin Yale keberro!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*