እንደራደር ….. የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ደውል

እንደራደር ….. የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ደውል
#Ethiopia #Oromoprotests #AmharaResistance #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – mereja.com ወገኖቼ መቸም የወያኔን እኩይ ምግባር የቱን ጥለን የቱን አንስተን እንደምንናገር አናውቅም ሙሉ ሰውነቱ በመጥፎ የፖለቲካ ፈንጂዎች እና በቀሎች የተሞላ በማዘናጋት እና በማደናበር በማጭበርበር የተሞላ መሆኑ ሳይታለም በይፋ የተፈታ እውነት ነው፥በድርድር ስም ሲያጭበረብር የነበረ ከመሆኑም በላይ በትልቁም የኢትዮጵያን ሕዝብ ያጭበረበረ እና እያጭበረበረ እያዘናጋ ያለ ቅስም ለመስበር የሚራውጥ የሽብር ጀሌ ነው:: ወያኔ ለመደራደር ያቀረበው ጥያቄ አንድም ቀልድ ነው አንድም ማዘናጊያ ስልት ነው::
ትኩስ ወሬ የሆነው የወያኔው ጁንታ እንደራደር የሚለው ጥያቄ እጅም አስገራሚ የማይደንቅ ሆኖም በጭንቅ ሰአት የተጠበቀ የፖለቲካ ገመድ ጉተታ አሊያም ማጭበርበር ሲጨመርም ማዘናጋት የታከለበት ጠማማ አክሄድ መሆኑ ለማንም አይጠፋውም፥ወያኔ በሃገር ውስጥ ያለውን ሕዝብ እና ከሃገር ውጪ ያለውን ዲያስፖራ ለማዘናጋት እና ከገባበት አጣብቂኝ ለመውጣት የመጀመሪያውን ዳገት በመቧጠጥ ላይ ይገኛል::
የወያኔው ጁንታ ያቀረበው የድርድር ጥያቄ ወጥሮ የያዘውን ከፍተኛ አደጋ ለመወጣት ሲሆን ከዚህም መሃል የኦሮሞ እና የኣማራ ሕዝብ ንቅናቄ – የሕግ የበላይነት – የፖለቲካና የኢኮኖሚ እኩልነት – በሃገሪቱ ይከሰታል ተብሎ የሚሰጋው እና በጥናት ሪፖርት የቀረበበት የኑሮ ውድነት-እንደ ወልቃይት ያሉ ሕዝቦች የማንነት ጥያቄዎች – በሰራዊቱ ተቋማት ውስጥ እየተነሱ ያሉ ህገመንግስታዊ ጥያቄዎች – በተለያዩ ሃገሮች በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሱ ያሉ ብሄራዊ ውርደቶች – የሃይማኖት ነጻነት ጥያቄ – በሃገሪቱ እየተስፋፋ የመጣው የትውልዱ ስራ ማጣት እና ስደት -የፖለቲካ ምህዳኡ መጥበብ ያስነሳው አለማቀፍ ጫና -በየእስር ቤቱ ያሉ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ይፈቱልን ጫና -እንዲሁም ተመሳሳይ የሆኑ የዲሞክራሲያዊ መብቶች እና የፖለቲካ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ለውጦች ጥያቄዎች ሕዝብ በኣንድ ኣንደበት ወያኔን ኣልፈልግም ማለቱ ወያኔን አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት ሲሆን በየጊዜው በሚነዙ ፕሮፓጋንዳዎች እና በማይገናኚ የሃሰት እይታዎች የሚዲያ ፍጆታ የፖለቲካ ውሸቶች ሕዝብ በጁንታው ላይ ያለውን እምነት በማጣቱ እና ተስፋው በመሟጠጡ ወያኔ በውጥረት ውስጥ በመሆኑ ይህንን ለማዘናጋት እና የፖለቲካ ማጭበርበር ለመፈጸም የድርድር ጥያቄዎች ማቅረቡ ምንም አዲስ ነገር ካለመሆኑም በላይ የሚጠበቅ እና የማዘናጊያ ደውል ነው:; #ምንሊክሳልሳዊ
[email protected]
እዚህ ጋ የዶ/ር መረራ ጉዲናን ቁምነገር አዘል ቀልድ ማስቀመጥ በቂ ነው።ሁለት ሆነው ቤት ለመከራየት ሄደው ፥አንዱ ሠይጣን ሁለተኛው ወያኔ /ኢህአዴግ፦ወያኔ/ኢህአዴግ ቀድሞ ለአከራዩ 500 ብር እንደሚከፍል ሲናገር ሠይጣኑም በተራው 450ብር እንደሚከፍለው ይናገራል።ባለቤቷ አሰላስላ ለሠይጣኑ እንደምታከራይ ስምምነቷን ትገልፃለች። ይህኔ ወያኔ /ኢህአዴግ ይናደድና “ብልጫ ብር የከፈልኩ እኔ ነኝ ለምን ለኔ አታከራይም!?”ብሎ ሲጠይቃት፥”አይ ሠይጣኑ ካስቸገረኝ ጠበል ረጭቼ አስወጣለሁ ወያኔ/ኢህአዴግ ቢያስቸግረኝ ማን ያስወጣልኝ !?አለች ይባላል።
weyane deki may telemit…..who will trust you a traitor, Looter and genocider…
No group should negotiate with the fascists. As an Oromo I strongly oppose any such move. The only request we have for Tigrayan fascists is that they leave the power to a transitional government which is inclusive of all Ethiopian political and civic organizations. The Amhara group should also insist on such request.
I have yet to read the article, and comment only after reading the title.
” እንደራደር ….. የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ደውል ”
Here we should not forget the people behind TPLF, namely the ferenjis or the CIA !
So, CIA’s experience and expertise
(also CIA / NSA’s monitoring of all communication in Ethiopia
https://leaksource.files.wordpress.com/2013/10/scs-global-presence.jpg )
is behind TPLF !
Never forget, USA protects (!) its puppets, like in 2005 G.C. when TPLF was about to fall !
@ Muktar,
you could be a shabia.
If not, if you are Ethiopian, do not describe yourself other than as Ethiopian.
for the last 25 years, TPLF cheated the Ethiopian people and killed millions of innocent people. woyanes are like devils. devils don’t like good things when people are doing good things. the toothless hyenas woyanes are the same like the devils. what ever woyanes bring to negotiation, never accept it. the only solution is stand together and vanish woyanes from our motherland Ethiopia. death for TPLF.
ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን ወያኔ እባብነቱን አይቀይርም
What a famous American Jew named Harold Rosenthal said about Ethiopians in his most revealing and shocking interview with Walter White is quoted below.
“It’s stupid—stupid. We are what we are! No matter what we join or adopt it doesn’t change what we ARE. I am a Jew and nothing can change me because I take up another religion. Such stupidity! (This concept is verified in Scripture by the rhetorical question: “Can the Ethiopian change his skin, or the leopard his spots?” And in the parable of the Tares and the Wheat we find that the Tares (the children of the wicked) are utterly destroyed. None are saved from the destroying fire, none are converted into Wheat. God is not going to change the tares into something they never were).”
Please read this revealing and shocking interview part-1 & part-2 as follows.
SOURCE:http://www.rense.com/general66/rosen.htm
My dear wogenoche, I hear what you all say. The following is my wish list is for our country.
1. To deal with these beasts in every nook and cranny they are found.
2. To have an Ethiopia without Tigrai.
3. As they have no sense of justice and humanity, we should not accord them any mercy. There should not even be a referendum on whether or not they should be part of Ethiopia.
Ye Habesha Jebdu, written by a Ferenj amply demonstrated how Tigres hunted down down patriotic Ethiopians of Amara and Oromo stock who were in Tigrai to liberate these ingrate savages from the Italians 80 years ago.
Like Demeqe Zewdu in Gondar, an Abichu will emerge in Shoa and other occupied regions. Abichu, the 16-year-old Selale lad over 200 troops under his leadership while fighting Tigre traitors and Fascist IKtalians in the same breath. Negati Ola, Jebadda/ Bertu wogenoche
25 አመት ሙሉ የት አባታችሁ ነበራችሁ እና ነው አሁን ምጥ ሲመጣ እንደራደር የምትሉት ገና ትቀዝናታለህ እንጅ አንድም ድርድር የለም አጋስስ እስስቶች።
መስቀል፣ ታቦታት፣ በመያዝ እና የቅዱሳንን አልባት እየለበሳችሁ እነ አቡነ ጴጥሮስን፣ እነ አቡነ ሚካኤልን እየመሰላችሁ እየተጨፈጨፈ ያለውን፣ ነፃነቱን የተነጠቀውን የኢትዮጵያን ሕዝብ በሽምግልና ስም ከትግሉ የምታዘናጉ፣ ቅዱሳን ተቋማትን ያረከሳችሁ (ገዳማትን የከሰል መሸጫ፣ የልማት ገበያ መናኸሪያ ያደረጋችሁ፣ አብያተክርስቲያናትን የስፈረሳችሁ፣ ያፈረሳችሁ) የሐይማኖት አደናጋሪዎች ሆይ!
ጣሊያን ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ በካቶሊክ ቀሳውስት እና በትግራይ ቀሳውስት ተብዬዎች ነበር መስቀልና የእምነት መመሪያዎችን አስቀድሞ ከኋላ ከባድ መሣሪያዎችን በማስከተል ሃገራችንን የወረረው !!
በተለይ የጎንደር አማራ የሐይማኖት አባቶች ተብዬዎች ሆይ !!
ለመሆኑ መቆም የሚገባችሁ የኢትዮጵያን ደም እያፈሰሱ ካሉ ሀጢአተኞች የትግሬ ነፍሰገዳዮች ቡድን ጋር ነው ወይንስ ??
በግፍ እየተጨፈጨፉ ካሉ ነፃነታቸውን በፋሽስት ቡድን ከተነጠቁ ኢትዮጵያውያን ጋር ????
ለመሆኑ ይዛችሁ የወጣችሁትን ታቦት እና መስቀል የዋልድባን እና የተለያዩ ገዳማትን የከሰል ማምረቻና መገበያያ ያደረጉትን፣ የንፁሀንን ደም በከንቱ ያለመታከት የሚያፈሱትን የሰይጣን መልዕክተኞች ክፉ ተግባራቸውን እንዲያቆሙ ለምን አታወግዙም??
እናንተ ከፋሽስቱ ገዳይ ቡድን ጋር አባሪ ተባባሪ ናችሁ !!
ከፋሽስቱ ቡድናችሁ ጋር በአንድ ላይ ትመታላችሁ !!
ታቦት ይዛችሁ በመውጣት ለሰይጣናት ወግናችሁ ንፁሀንን ለመወንጀል ከግፈኞች ጋር ቆማችኋል !!
የእግዚአብሔር ሥም የሚጠራባቸውን ቅዱሳን ቦታዎች በሙሉ አቆሽሻችኋል !!
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ይፋረዳችኋል !!
የትም አታመልጡም፣ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ታሪክ ይፋረዳችኋል !!
እናንተ የቀበሮ ባሕታውያን ሆይ !!
ማወቅ የሚገባችሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኢትዮጵያ አሁንም በግፈኞች እና በዘረኞች ከሚጨፈጨፈው ወገናቸው ጋር ቆመው እየታገሉላት ያሉ ብዙ አቡነ ጴጥሮሶች እና ተከታዮቻቸው በኢትዮጵያና በመላው አለማችን ሞልተዋታል !!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !!
አሜን !!
No negotitation with killer of people.
Ere Enidew Tinish Kom Bilachu Asibu Eski Mejemeriya Wistachihun Atsidu Min Eyetederege New Bilachu Asitewlu Egziabher Masitewalun Yadilachu Lemskinum Hizibachin Fetari Yasibiletal Eniderader Yemilewin Ye Weyanen Yemachiberberiya Menigrd Yizachu Wegenachinin Atascherisu
EGZIABHER ETHIOPIAN YASIBATA