የአማራ ተጋድሎ ውሎ ዘገባ
የአማራ ተጋድሎ ውሎ ዘገባ ( ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም.
ጠገዴ (ቅራቅር)፡ የተከፈተባቸውን ጦርነት በመፍራት ዐማሮች ሴቶቻቸውንና ሕጻናቶቻቸውን እያሸሹ ነው፤ ዛሬ በቅራቅር የተጋድሎ ሰልፍ ተካሒዷል። ባህርዳር የሚገኘው የኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወያኔ የደህንነት ኣባላት ጥቃት የደረሰበት ሲሆን ሆን ተብሎ የኦሮሞ ሕዝብን ከኣማራው ለማጋጨት በሕወሓት የተዘየደ እንደሆነ ታውቋል።
..


