ባህርዳር የሚገኘው የኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወያኔ የደህንነት ኣባላት ጥቃት ደረሰበት::
ባህርዳር የሚገኘው የኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወያኔ የደህንነት ኣባላት ጥቃት ደረሰበት::
#BahirDar #Ethiopia #AmharaResistance, #የአማራ_ተጋድሎ #MinilikSalsawi
ባህርዳር የሚገኘው የኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወያኔ የደህንነት ኣባላት ጥቃት የደረሰበት ሲሆን ሆን ተብሎ የኦሮሞ ሕዝብን ከኣማራው ለማጋጨት በሕወሓት የተዘየደ እንደሆነ ታውቋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተመሳሳይ መልኩ ንብረት ከማውደም ጀምሮ ኣማሮችን እስከመግደል የሚደርስ ተግባር ለመፈጸም በሕወሓት መታቀዱ ታውቋል። ይህ ኣይነት ክፉ ተግባር ሕወሓት ከዚህ ቀደም በታክሲዎችና በሆቴሎች ላይ በመፈጸም እንደ ኦነግ ያሉ ፓርቲዎችን ስትወነጅልበት ቢትኖርም ተነቅቶባት መጋለጧ ይታወቃል።ኣሁን ሕዝቡ ስለነቃ ማንኛውም ጥቃት ቢደርስ ከሕወሓት ውጪ ማንም እንደማይፈጽመው ያውቃል፥ ሕወሓት ሆይ የተበላበት እቁብ ነው። #ምንሊክሳልሳዊ