የግንቦት ሰባቶች በነጻነት ተዋጊነት ስም በኤርትራ በረሃ በቁም እስር አንዲኖሩ ተፈርዶባቸዋል፤በግርግር ስልጣን ለመያዝ መመኘት ኣደጋ ኣለው። (ፈንቅል ኣባቄራ)

  • ከኤርትራ ተነስቼ የኢትዮጵያን ሕዝብ ነጻ ኣወጣለሁ ማለት ዘበት መሆኑን ኣሁንም ሊማሩበት ኣልቻሉም
  • ልብ ሊገዙ ኣልቻሉም ሻአቢያ ወያኔ እንደሚወድቅ ካረጋገጠ በሕዝብ ትግል ስም በግርግር ስልጣን ሊያሣጨው ፈልጎም እንዳይመስልህ ሻአቢያ በኣስመራ ያደራጀው የራሱ ስልጣን የሚቆጣጠር ሃዪል ኣለው
  • ይህ ሃይል ግንቦት ሰባትን ሽፋን ኣድርጎ ገብቶ ሳልሳይ ወያኔን ለስልጣን ያበቃል

በቅርቡ ልክ እንደባለፈው ኣይነት የኣርባምንጭ ኣይነት ፌክ ዜና ይሰራና ግንቦት ሰባት ሃላፊነት እንዲወስድ ይደረጋል።ከዛ ስሙን ይጠብቃል።ኣስቂኝ የሆነ ትግል ነው።ግንቦት ሰባት ብሎ ራሱን የሚጠራውና በኤርትራ ምድር መሽጌ ነው ያለሁት የሚለው ወደ ኣስር የሚጠጉ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ የነጻነት ኣርበኞች ኣስመርቄ ዝግጁ ነኝ በማለት ቱሪናፋውን የሚነፋው የብርሃኑ ነጋ ድርጅት ኤርትራ ኣፍንጫ ስር ያለው ጎንደር ሕዝቡ ከሁመራ አስከ ባህርዳር ኣብዮት ኣቀጣጥሎ እየታገለ ባለበት ሰኣት የት እንደገባ ሳይታወቅ ድምጹን ኣጥፍቷል፥ ድርጅቱ ብቻ ሳይሆን ተሳዳቢ ዘርጣጭ እና የፖለቲካ ብስለት የጎደላቸው ኣባላቱም በእንፉቅቅ ላይ ሆነው ስለ ጎንደር እና ጎዣም ዥግነንት ሊሰብኩን ይሞክራሉ።

እንደ መንፈስ ቅዱስ የትም ቦታ ብትሆኑ በመካከላችሁ አለን የምትል ኣዲስ የፖለቲካ መሸወጃ ያነገቡት ግንቦት ሰባቶች በሁሉም ቦታ አለን፣በመካከላችሁ ነን ምናምን ብትሉ በጣም ስለሚያሳፍር አርፋችሁ ቁጭ በሉ።ጉድ እኮ ነው መንፈስ ቅዱስ ነው እንዴ ግንቦት ሰባት መካከላችሁ ነን እያላችሁ ህዝቡን አደነዘዛችሁት። የወያኔ ኣባት የሆነው ሻእቢያ ጉያ ስር ተወሽቀው በኢሳያስ ኣፈወርቂ ትእዛዝ የሚሾሩት ግንቦት ሰባቶች በሕዝብ መካከል እንዳሌሉ ብዙ ማረጋገጫዎች እና የትግሉ ኣክቲቭስቶች መረጃዎች በጃቸው ኣለ፤ ሃገር ቤት ያለውን የሰላማዊ ትግል እና የሕዝብን እንቅስቃሴ በማጣጣል ራሳቸውን በመስቀል በወያኔ ሻእቢያ የፕሮፓጋንዳ ጡዘት ትቦ ውስጥ የሚንደፋደፉት ግንቦት ሰባቶች በሻእቢያና ወያኔ ድብቅ ሴራ በወሬ ብቻ ተጠምደው ሕዝብን ለማደንዘዝ እና በነጻነት ተዋጊነት ስም በ ኤርትራ በረሃ በቁም እስር አንዲኖሩ ተፈርዶባቸዋል።

ከኤርትራ ተነስቼ የኢትዮጵያን ሕዝብ ነጻ ኣወጣለሁ ማለት ዘበት መሆኑን ኣሁንም ሊማሩበት ኣልቻሉም።ልብ ሊገዙ ኣልቻሉም ሻአቢያ ወያኔ እንደሚወድቅ ካረጋገጠ በሕዝብ ትግል ስም በግርግር ስልጣን ሊያሣጨው ፈልጎም እንዳይመስልህ ሻአቢያ በኣስመራ ያደራጀው የራሱ ስልጣን የሚቆጣጠር ሃዪል ኣለው ይህ ሃይል ግንቦት ሰባትን ሽፋን ኣድርጎ ገብቶ ሳልሳይ ወያኔን ለስልጣን ያበቃል፥እንጂ ሻአቢያ ግንቦት ሰባትን በዚህ ቀውጢ ሰኣት ሂዱና ሕዝብን ኣግዙ ብሎ በፍጹም ኣይልካቸውም።ኣያደርገውም ከልጁ ከወያኔ የሚበልጥበት የለም። በቅርቡ ልክ እንደባለፈው ኣይነት የኣርባምንጭ ኣይነት ፌክ ዜና ይሰራና ግንቦት ሰባት ሃላፊነት እንዲወስድ ይደረጋል።ከዛ ስሙን ይጠብቃል።ኣስቂኝ የሆነ ትግል ነው።

በኢሳት ስር የሚገኙ ጋዜጤኞችና ያደሯጇቸው የማህበራዊ ድህረገጽ ተሳዳሚ ኣሽከሮቻቸው በቅርቡ የግንቦት ሰባት ኣባል ያልሆኑ ኣክቲቭስቶች ላይ ወያኔ የሚል ስም እየለጠፉ የስድብ ጅራፎቻቸውን ያጮኻሉ ተብሎ ይጠበቃል።ግንቦት ሰባት ሕዝቡ የተቆጣጠራቸውን ከተሞች ዘልቆ ገብቶ በመረከብ ከሕዝቡ ጋር መታገል ሲገባው የሃሰት ዜና እያራገበ የዲያስፖራውን ኪስ ያጥባል፤ ዲያስፖራው ለ ኤርትራ የውጪ ምንዛሬ ኣንደኛው ኣካል ከሆነ ቆየ፥በትግል ስም የሚሰበሰቡ ዶላሮች ወደ ኣስመራ መንግስት ካዝና ይዘልቃሉ። ኣሁንም መንቃት ኣለብን ወያኔ የሻእቢያ መንግስት ተላላኪዎች እያለ የሚያራግበው ነገር ሁሉ ሃሰት ነው ወያኔ ራሱ እስካሁን ደቂቃና ሰከንድ የሻእቢያ መግስት ተላላኪ መሆኑ እየታወቅ ሕዝቡን በማደንዘዝ ተግባር ላይ የተሰማራ ሲሆን ከነጻነት ታጋይነት ወደ መንፈስ ቅዱስነት የተዘዋወረው ግንቦት ሰባትም ሌላኛው ኣደንዛዥ ሃሰተኛ መሆኑን ልንነቃ ይገባል፥፥የሕዝብ ትግል ኣይሞትም፥በግርግር ስልጣን ለመያዝ መመኘት ኣደጋ ኣለው።

68 Comments on “የግንቦት ሰባቶች በነጻነት ተዋጊነት ስም በኤርትራ በረሃ በቁም እስር አንዲኖሩ ተፈርዶባቸዋል፤በግርግር ስልጣን ለመያዝ መመኘት ኣደጋ ኣለው። (ፈንቅል ኣባቄራ)”

  1. Ahhhhhh……. again at this time , you are the real enemy of the Ethiopian people. How do you know Ginbot 7 is not behind all these? Gunboat 7 is everywhere. Stop this bullshit.

  2. Banda TPLF, Too late and too old PR. just deal with the realty in northern Ethiopia now. You have no where to be hide any more.

    Death to TPLF

  3. Thanks for this message ! We all that tplf is working with shabia closely. Dr birhanu is either careless or foolish, like mengistu hailmariam once cheated by Aman Andom, birhanu is consistentantly cheated by Isaias Afework. And trying to be all fool like him. A great example I will never ever forget is ” tikur chaka” who wrote every thing what happened in Eritrea in those Amhara who had one Ethiopian ideas. We don’t forget him. Because of this paper the writer is still in prison in Eritrea.

    We all know that diaspora money is allocated to Eritrea soldiers like colenel Fitsum.
    And the remaining money is in the account name of Andargachw Tsiga brothers in London. Currently they become business ppl and are rich due to these money. One person who escaped from prison due to his questions to stop giving money to Eritrea soldiers like col fitsum and auditing necessary, is here in England to tell us the whole truth. If God will Amhara will be librated in few days. Leading should always come from God. No one is alive with out his seen, even winds can’t blew with out his will. Falsification is what we are as a human being shouldn’t not tolerate.

    May God support the mass revolution in Ethiopia.
    Woyane your days are numbered!

  4. Ye Ethiopia Hizb ahun mulu le mulu
    Ginbot 7 mallet SLAVES OF THE 21st
    CENTUARY iyale neaw yemixerachw .
    Be issaias isis samba yemitenfsut.
    Barria mejemria irasun NETSA KALAWTA
    INDIT HUNO KERASU ALFO LELELAW LIMELEKT
    YECHLAL. Betam yemaznw indne Fekade Shoakena
    Gizaw yemesaslut yezh ye barrent menfes gar
    irasachwun asalfw indstu sasib yegermgnal.

  5. LONG LIVE GINBOT 7 ARBEGNOCH!! DR. BIRIHANU IS A HERO!! YOU SIT HERE AND WRITE IN YOU BLOOG WHTEVER COMES FROM YOUR MIND. DR. BIRIHANU IS RIGHT NOW AT THE BATTEL FIELD. YOU BETTER SHUT UP! YOU HAVE NO PLACE IN THIS STRUGGLE. YOU ARE PLAYING A VERY DESTRUCTIVE ROLE IN THIS STUGGLE.
    WE SHALL WIN BACK OUR FREEDOM!!

  6. I think stupid fucking gay a dilemma balenciaga advice u to write this.Remer Pr Brhanu Negaunee German speak. G7 kemekelakei wode motivation zoruwal.
    Death to stupid tplf!

  7. Weyane is going to grave.

    25 years lies go hell.

    No more ethnic politics.

    Ethiopia lives forever!

    Nationalism and sovereignty of the country should be respected

  8. Land, Education and military
    Policies should be changed!

    They established these policies as controlling mechanism.

    These policies kill the country, the evil Meles Knew.

    God keeps Ethiopia safe!

  9. I have also reservation with Shabiya. Essentially, TPLF & Shabiya (EPLF) are together supporting each other. Their claim of enmity is deceit. Thus, personal I am always worried about the safety of the leaders and the military in Eritrea.
    But on the other hand, leaders such as Ato Andargachew and prof dr Birhan know very well the pros/cons/risks and way outs of basing in Eritrea. They are scholars as well as experienced politicians in the nation. Let us count on them in these regard please!
    Regarding PG7’s involvement in the ongoing struggle against TPLF and its surrogates, the leader has indicated a couple of times that they are involved.
    Further, please don’t make mistake. The motive of prof dr Birhanu can never be power.
    Any way, unless someone is a TPLF or affiliate of, he or she should not dare to blame (special lyat this time) those who any way fight against the traitor (TPLF) junta!!!!!

  10. ” የትጥቅ ትግሉን ተግባራዊ ለማድረግ በኢትዮጵያም ሆነ በጎረቤት አገሮች አመቺ የሆነ (ነፃ) መሬት ያገኜሁት ኤርትራ ብቻ ነው። ስለዚህ ይህን ዕድል ተጠቅሜ ኢትዮጵያን ነፃ አወጣለሁ። ከኤርትራ ውጪ ሌላ አማራጭ አለ የምትሉ አማራጮቻቾሁን አምጡ። ከዛ ውጭ ግን አፋችሁን ዝጉ የነፃነት ትግላችን አታደናቅፉ። … ወዘተ” በማለት ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል የነበረው ግንቦት-7 ዛሬ በቆራጥ የአማራ ጎንደሬ ትግል ጎንደር ነፃ የትጥቅ ትግል ቀጠና ሆና በመገኜትዋ ግንቦት-7 ትግሉን የመቀላቀል ወኔም ሆነ አቅም የሌለው መሆኑን ከመጋለጡም በላይ መሪው በተለመደ ምላሱ እንኳን ራሱ በሚያዘው ኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ወጥቶ “የኢሳያስ መቀነት ጠለፈኝ” ብሎ እውነቱን ለመናገር ያልደፈረ የሞተ ድርጅት መሆኑ በተግባር በመታየት ላይ ያለ በመሆኑ ሊያነጋግረን የሚገባ አይመስለኝም።
    ይልቁንስ ከማይማረው ከመሪው የሁዋላ ታሪክ ወይም አመጣጥ (ኢህአፓ፣ ቀስተ-ደመና፣ ቅንጅት፣ ግንቦት-7፣ ግንቦት-7 አርበኞች፣ … ) በመማር የወደፊት ዕርምጃው ምን ሊሆን እንደሚችል በማጤን ኢትዮጵያዊ ትግሉን ላለማስነጠቅ ነቅቶ መጠበቅ ተገቢ ይመስለኛል።
    በመሆኑም ይህ ሰው ወደፊት ከሽዓቢያ ከተወዳጁ የኢትዮጵያ ጠላት ድርጅቶች ጋር ድርድ (ግንባር፣ ጥምረት፣ ውህደት፣ ቅንጅት፣ አንድነት) በመፍጠር እና / ወይም ወደ መጨረሻም ” ወያኔ ካለፈው ስህተቱ ተምሯልና እደራደራለሁ” ማለቱ የሚጠበቅ ነው። በእጭሩ የግለሰቡ የቅርብና የወደፊት ዕርምጃው የሚተለመው ከኢትዮጲያ ነፃነት ይልቅ የ”ነፍጠኛ”ው ቆራጥ የነፃነት ትግል ዕውን እየሆነ መምጣት የእርሱን አመራር፣ ሽዓቢያን እና ወያኔን እንቅልፍ የነሳ እና እስከወዲያኛው የሚያባንናቸው መሆኑን ለአፍታ እንኳን መዘንጋት ለጥቃትም ሆነ ለትግሉ መጠለፍ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል አስቀድሞ መገመትና መዘጋጀት ብልህነት ነው እላለሁ።
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘለዓለም ትኑር !!!

  11. The one who wrote this article is one of the evil minded person who is trying to put some water on huge fire which won’t help to stop the fire which is the struggle of the people for freedom G7 is the one takes a firm stand the solution for our freedom is to say no by all means including armed struggle so trying to defame G7 is trying to demoralize the spirit of figniting for freedom. Before you want say something think twice before you say it .

  12. ፀሐፊው የኢሕአዴግ ንኪኮ ነው። የኤርትራ መንግሥት ለኢትዮጵያ ነፃነት በፍጥነት እየተራመደ ነው ከኢሕአዴግ የበለጠ።
    የኤርትራነው መንግስት ህዝባችን በተግባር ነፃነቱን በቅርብ ሲያይ የበለጠ የማስግናል።

  13. Leave ESAT alone. They have been doing a great job to facilitate the Ethiopian struggle. One thing Brhanu did right is creating ESAT. The G-7 has tried on their way. We should contribute our effort to the struggle too. All energies should be directed to Weyane. Let’s stop the division. We will be strong together!
    God save Ethiopia

  14. Berhanu iju yalebt and negr sisaka
    tayto aytawqim . Isu ke kenjet jemero
    yasfejew seaw quter sefer yelewum
    Pro. Mesfin , Ato Ledetu , Eng. Hailu
    be mechresh Judge Birtukan Mideksa slsu
    maninet bednb yawqalu Doctor negne yetmarku
    negne iyale mehayimochin ina yaltemaru ye ecomomic emigrantochin
    barriayant sebsbo Esat bemil forged sim be diasporaw
    ye genzb mesbsbia teqoam aqoaqumo bewanant ye Shabia propaganda
    bemasracht le Shabia lobby madrg neaw .

  15. Mr. Lesanu who initiate to bring ESAT
    into existence ? Its Issaias Afeworki
    not Bonger dummy !
    What Issayas did was simply created an Eritrean
    media of Amheric Dept.
    Primary object is to spread hate among Ethiopia
    using their hate propaganda using ” RADIO MILLES
    COLLINES OF REWANDA ” propaganda of hate ESAT OF ARITREA.

  16. WEY ETHIOPIA HULU NEGER AYER BAYER HONE
    BUSINESSU AYER BAYER. POLTICAW YE KUCHU
    AYER BAYER . HULU FORGED, SEAWU HULU FORGED.

  17. ፈንቅል አባቄራ፦ የማን አዛባ ነህ እባክህ? እሽ ሁሉም ላንተ አይጥምህም ታዲያ አንተ ብቻህን ኢትዮጵያን ከወያኔ ነጻ ልታወጣት ነው? እበት ነህ ኢትዮጵያዊም አይደለህም ወናፍ ቢጤ ነህ።

  18. ከዚህ በላይ የተካረራችሁ ወገኖች ሁለቱን ትግሬዎች ጨምሮ ነገር አብርዱ ግምቦት 7 የተባላችሁ ጉዶችም ትንሽ እፈሩ አድፍታችሁ የጎንደርን ህዝብ ትግል አትቀሙ እናንተ ምኑም ውስጥ የላችሁበትም። በርትታችሁ ዲያስፖራውን እለቡ ጉዲየ አይደለም ነገር ግን ባልዋላችሁበት ጦሩን መርትውን ነበር ስትሉን ያመናል። ወይም ደግሞ ለዶር ብርሀኑ ዲሲ አካባቢ አንድ ዲሞትፎር ስጡና ፎቶ ተንስተውበት አምቦ አካባቢ ነው በሉን። እግዚዎ የጩሉሌው ብዛት ከዚህ አረጋዊ በርሄ ከዚህ ሰየ አብረሀ ከዚያ ዶር ብርሀኑ ከዛ ጁዋር መሀመድ የዱርዬው አበዛዙ። ወይም ደግሞ ጺም እየላጉ እንደ በየነ እንደ መራራ ህገ መንግስቱ በሰጠን መብት እያሉ የትግሬዎችን እድሜ መለመን። የማይመለከታችሁ ተሰብስባችሁ ቁጭ በሉ ወሬ ለትግሬዎች ለማቃበል ካልሆነ ጥቅም የላችሁም።

  19. Igna iko gera geban ye Ethiopia hizb
    be mulu Woyane hone. Andargachew yalew
    ahun neaw yegbagne meriet lay altseram
    propagandaw molto iyefesese neaw yalew .
    poleticaw ke Shabian qechin memeriea wulf
    mallet aychalm.
    ginbot 7 bizu gizwn yemiyatfaw ye gelesbn
    sim lematfat yetmesrt neaw yemimslew.
    betliy ye Dr. Tilahun Gessess lay kezemtu
    behoala ye Ginbot getseta ijegun tegoda .

  20. Elias Kifle is aginist Birhanu because, he could not get a job at ESAT. This article the same shit we had seen by Elias at ethiopianreview.
    Elias thinks he is the leader of Ethiopian opposition in diaspora, and time and again he was trying to put strategies for opposition groups. If someone/opostion does not follow what Elias thinks, then he starts attacking. He does not even think he is playing a negative role in the opposition. Elias, we now know why YOU used to write all those crazy articles. It is because you to get money from the web traffic. You are nobody in the struggle, DR. Birhanu is somebody, at least he manage to creat a front no matter where. Look at you always destroy what others build. SHAME ON YOU ELIAS KIFLE!!!

  21. Aye weyanne wishochun sem eysikere yilikal mekeberiae sedris.wishochum
    beka keinigideh wedhe firifare yelm yelem eweku.

  22. In your dreams. Ginbot 7 is guarding esayas Afewerki. G7 has 100 soldiers who are busy serving esayas and eritreans. Birhanu nega wisha gurage enat hagerachinin ke weyane wesdo le essyas afewerki eyasmamat new. Esayas beminm teamir weyanen aykidim. g7 ena ESAT 1.5 million dollar be amet ke esayas yikefelachewal kenetsanet behuwala ethiopian ke esayas gar lemekefafel. Egna eyalen gin kezih behuwala Tigrem hone Shabiya hagerachinin aydefrum.

  23. g7 achberbari new. Birhanu negade new. dayasporawin yizerfal bewere. ke esayasim yikefelewal. ESAT degmo ye esayas ena ye birhanu afe qelatewoch nachew. ESAYAS afewerki be genzeb aqtachachewin asqeyerachew. Degmom enesun yeteqawemen hulu weyane eyalu bemetrat rasachewin eyatalelu new yalut. Weyane behizb tigil yiwedqal. keza behuwala degmo eritrean enasmelsale. Birhanun negan ena esatn esir bet eniketalen.

  24. Commentor above .
    Ante dedeb Elias Kefle indante ASSAMA Bonger
    lehodu irasun yemishet ye Shabia telalaki banda
    meslh ante KODA . Elias qoftana Ethiopiawi neaw
    menim bimeta le genzb yemaynbrkek berasu yemitmamn
    mehonun manim yawkal ginzb biflg Issaiasn keinant
    atelawoch befit yemiyawqwuna sihon bizu medley
    biyaqerbltm ashafergne yale lealamaw yeqom birqye
    ye Ethiopia lej neaw . Lene hode amlaku yehinin
    mekeroachew neber honom le ginzb silu barriantn
    merxewal . Le Ethiopia hizbn mewasht mallet telk
    yehlina mot neaw. Ine Elias , Abebe , Demis , Abrha Belay
    bedbebekosh Shabia min yelgnal iyalachihu bentsa ager
    barrianetn memrex ijeg zegnagne neaw .

  25. Thanks for Patriotic G-7 we know their long hands on this struggle. I don’t think they have to come to the front and exposed the people of Ethiopian for more dangerous .If TPLF know that officially patriotic G-7 is there they will have gets to drop bombs on the city’s.

  26. WHERE IS ARBEGNOCH GINBOT 7 AND WHAT ARE THEY DOING RIGHT NOW AT THIS MOMENT?
    ISAIAS AFEWORKI YOU IGNITED THE DISINTEGRATION OF ETHIOPIA FIRST ERITREA, THEN TIGRAY NEXT OROMIA .ARE YOU READY TO COMPENSATE THE PEOPLE OF ETHIOPIA FOR ALL THE DAMAGES YOUHAVE DONE.
    NOW IS THE ONLY AND BEST TIME TO COMPENSATE THE PEOPLE OF ETHIOPIA.DO YOU WANT TO LIVE AS MORON AS YOU ARE AND AS A CONFINED KING AS YOU ARE WITHOUT MAKING HAPPY YOURSELF YOUR FAMILY YOUR SIBLINGS AND ABOVE ALL THE ONE AND SAME PEOPLE IN ETHIOPIA AND ERITREA .
    MAKE HISTORY IN THE LAST 10 YEARS OF YOUR LIFE AND PASS AWAY AS A LEGENDARY SON OF ERITREA TIGRAY AND ETHIOPIA.
    BY DOING THIS NOBLE ACTION YOU WILL BE REMEMBERED BY 100 MILLION PEOPLE IN ETHIOPIA AND ERITREA,YOUR NAME IN GLORY,THE GROUP YOU CAN DISAPPOINT IS ONLY LESS THAN 10000 CONFUSED, GREEDY CRUEL LOOTERS HERDSMEN IN HAMASSIEN

  27. Ye Berhanu Asamaw Kitfo isksethw seat kemdbklt
    ye ESAT Setochin chefchefoachwal betly ye Amsterdamwa
    hisabon setoatal. Wenochu ashkerochu nachew ye Berhanu ina
    ye Nefse gedau leg YE NEAMIN ZELKE TERA ASHKEROCH NACHEW.

  28. Ye Berhanu Asamaw Kitfo isksethw seat kemdbklt
    ye ESAT Setochin chefchefoachwal betly ye Amsterdamwa
    hisabon setoatal. Wenochu ashkerochu nachew ye Berhanu ina
    ye Nefse gedau leg YE NEAMIN ZELKE TERA ASHKEROCH NACHEW.

  29. In reality where are the Asmara Ethiopian fighters such as Arbegnoch-Guenbet’7, TPDM and others where at this time the Ethiopian People are fighting with Weyane Fascist cruel Agazi and Federal soldiers? I’m very appreciating those who told us Freedom through the help of Shaebia is unthinkable. Those wise Ethiopians like Abebe Belew, Knfu Asefa, Qesqs from German, Senay Gebremedhin, Shengo, Aregawi Berhe and others. G’7 is exploiting and tricking the people. He is simply sitting in Asmara waiting a guidance from his boss Shaebia to fool the Ethiopian people, saying we are inside the struggle. This is completely a lie. Shame on you G’7 and the Shaebia Servant TPDM. The Ethiopian People shall win. God bless Ethiopia. Death to Weyane and Shaebia.

  30. ከአሁን በሁዋላ ማንም በሌባ ፖለቲከኞች አይሸወድም። ነቄ ብለናል።

  31. Anonymous, you should be Birhanu himself trying your best to cover up gimbot7. Comeon you guys your old fashioned trique is expired. The article exposed and hammered a big nail on the diaspora scam group gimbot7
    Dil Le Ethiopia Hizb!

  32. Thanks for Patriotic G-7 we know their long hands on this struggle. I don’t think they have to come to the front and exposed the people of Ethiopian for more dangerous .If TPLF know that officially patriotic G-7 is there they will have gets to drop bombs on the cities of Amhara and oromo.

  33. zarie be DC betdrge sebsba and ye Gim 7
    telalaki yesbsbawn mood lemeqyer Engineer
    Yilqalin siyaxaxl tenqabt betsatfiw tewgize
    betley Azgaju Abebe Belew qendun bemimtat
    qismun sebrotal . Ginbot 7 ye banda sebesb
    silhon manim aywdewum ke Shabia bestqer.
    Ethiopian Review.com be Shabia ina Gimatam 7
    weibsitun inde Woyane be Shabia degaf hack
    indadrgut seaw hulu awqo tenadoal .

  34. You are very stupid, we all know your story how you parted from Ethiopian people interest. Just shut up and see what will happen before you open to criticize.

  35. Sew sayqblew be Shabia samba iyetnefse Ethiopiawi
    negne betil yemisma yelem .
    Menim Ethiopia tthiopia atshtum.
    Ethiopiawi neaw le telat yemiselel .
    Ethiopia haqegna lejoch moltowatal.
    Asama behodachw yemiyasbu bandawoch
    indihu dekemu beloachu neaw.

  36. ወንድሜ ኣሳምነው፥

    እኔ ኤሪትራዊ ምሁር ነኝ። እባክህ እመነኝ። እንተ ዬሻዕብያን ኣሰራር ኣታውቅም። ወይ ጉድ። ብዙ ስልጡንና ኣዋቂዎች ኤሪትራዊያን ጠይቅ ሪሰርች ኣድርግ ዬሽዕብያን ኡውነትኛ ባሕርይና ኣሰራር በደምብ ታውቀዋለህ። ጀግናው ዬኤሪትራ ህዝብ ሞራሉና ስብዕናው ዬሰለበ ክፉና ኣደግኛ ድርጅት ነው። ንቃ።

  37. I agree with this =========> ” ከኤርትራ ተነስቼ የኢትዮጵያን ሕዝብ ነጻ ኣወጣለሁ ማለት ዘበት መሆኑን “

  38. @ ካኣድማስ ባሻገር,

    you rather sound like a TPLF official. But with your view above you could be someone like Sebhat. Sebhat is more Eritrean than many Eritreans.

  39. @ TIGRE FREE ETHIOPIA,

    that is not our agenda.

    Tigrians are Ethiopians like everyone else. And therefore they should join the fight against TPLF like everyone else.

  40. Regarding G7, well it is a dubious group. Likely created by USA and UK to neutralize Ethiopian nationalists.

    Using ESAT however it has contributed a lot to the anti-TPLF struggle. And that despite ESAT spreads pro-USA, pro-ferenjis and pro-Eritrea propaganda and is rather tribalist.

  41. US Decline:
    I am sure you know. An Eritrean most probably doesn’t lie rather confronts the reality. Check history of countless Eritrean heros and heroines like Zeray Deress, Gen, Aman, Mogos Asgedom, Abraha Deboch, Deg. Bahta Hagos, and millions of others. Many Ethiopian brothers and sister know about this. Therefore, I am Eritrean by birth. I also like and respect the Ethiopian people of all ethnic in general. I also graduated from Addis Ababa University. I firmly believe that we need to promote peace through other means not by mob, brute forece, destruction and mayhem. What I see at this time is squarely Frankenstein acts that will not take the beloved Ethiopian people any where except destruction, disintegration and much worse. Please let us promote peace and stability for all the dignified and cultured Ethiopian, Eritrean and the greater Horn peoples. I believe that the available resources and the strategic location will endow us abundantly. I am sure many will say Weyane, Weyane, Amhara, Amhara, Oromo, Oromot, etc. Remember and show concern for the people above any issue. There are other means and ways of handling the burning issues and the people are wiser than anybody. Better to deal with the issues with wisdom, prudence, realism. Please have a pivotal concern for the collateral damage of the people if the brewing destruction continues unabated.

  42. This website is the only and the only one that gives the opportunity to
    all ETHIOPIANS regardless of Race,
    Relegion ,and Political affiliations. We Ethiopians have a great respect to our brother ELIAS KEFELE. It would be UN FAIR to compare
    Ethiopian Review. Website with that of hate propaganda machine Radio
    MILLES COLLINES OF
    REWANDA. OR
    THE HATE PROPAGANDA
    MACHINE OF THE ETHIOPIAN VERSION
    CALLED ” ESAT ”
    FOUNDED AND RUN BY
    ISIS AFEWORKI AND
    HIS PUPPETS BRHANU & NEAMIN

  43. ere hizbe diyaspora ..wuchi hone bufahin atinfa ezi ategebachin guadegnachin eyemoto … yeruk temelkach hone atachebchib….(ፈንቅል ኣባቄራ) u said well..

  44. really ,I assumed you stone heads man in expected to appear on this century looking un served negligent in real world .man but not man of nature .blind .

  45. no we are one In more . our difference is our beauty my god bless our Ethiopia and sterilize the dream and of bud dreamer of Ethiopia !!!!

  46. asaminew,, ante Mehayim

    Sabya ke G7 bandaw qetregna gar gedel tigba

    sabya bilo netsa awchi kk

    ye Birhanu ye siltan tim genefelebet ??

    wey Gize kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  47. Hizbn yekeda GIM7
    Neaw. Lemin Ethiomedia.comn lemezgat feleg.
    Shabiyan yemiqawm
    bemulu be barriyawochu bexelatnet.

  48. ye Ethiopia hizb ke ahun bewhala zer le ehel,kelel le ensesa belo beand lay weyanen lematfat tenestual.Ke ahun bewhala shabia,ashebari G7 betel yemisemah yelem:: Mot le weyane.

  49. Birhanu is ye shabya Qitregna

    anti Amara

    anti Babdira

    le siltan yememot Anasa !! KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK

    yesu cadrewoch demo be Medrek yadegu gatewetoch

    asmesay ,, ye AL AMUFE ASHKEROCH KKK

  50. Ginbot 7 ye Ethiopia yehon manachewm
    lemaxfat from The Grand Renascence Dam to
    defaming the name of our Legend Artists
    like Tilahum G

  51. Elias Kifle , Abrham Belay , Abebe Belew , Demis Belete ,
    Knfu Asefa , Qesqs , and Senay G. Medhin are the true
    sons of Ethiopia .
    WOYANEN LEMTAGL YEGID LE ETHIOPIA HIZB XELAT LEXQM
    “SELAY” MEHON YE AGER KEHDT NEAW .

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*