ባህርዳር የከባድ መሳሪያ ድምጽ ይሰማባታል;; ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሷል::
#BahirDar #Ethiopia #Amharaprotests ባህርዳር የከባድ መሳሪያ ድምጽ ይሰማባታል;; ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሷል;; ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች መገደላቸው ይነገራል;; ባህር ዳር የስልክ መስመር ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል። ከፍተኛ ተኩስ በባህር ዳር ተጀምሯል። በባህርዳር ፍልሚያው ቀጥሎአል። በአባይ ማዶ ታንኮች ወጥተዋል። አጋዚ በጭካኔ እርምጃ እየወሰደ ነው። ህዝቡ በአንድነት እየተዋደቀ ነው።
የቆሰሉና የሞቱ ሰዎች ቁጥር አይታወቅም፤ ዓባይ ማዶ ኮበል በቃጠሎ ወድሟል ከጎንደር የሚሔዱ ዐማሮች ዘንዘሊማ ላይ መታገዳቸው ለግጭቱ መንስኤ ሆኗልበጎጃም እምብርት ባሕር ዳር ዐማሮች በጠዋት ነበር ወደ ተጋድሎ ሰልፍ የወጡት፡፡ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ በዐማራ ወገኖቻቸው ላይ የሚደርሰውን በደል እና የጅምላ ግድያ በማውገዝ ወደ መስቀል አደባባይ ሕዝቡ በአንድነት ሔደ፡፡ በዚህ መካከል ከጎንደር ለተጋድሎ የሚመጡ ዐማሮች ዘንዘሊማ ላይ በወያኔ ጦር ወደ ባሕር ዳር መግባት እንዳይችሉ መታገዳቸው ተሰማ፡፡ ሕዝቡ ተመልሶ ከጎንደር አካባቢ የመጡትን ወገኖችን ለማስለቅ ወደ ዓባይ ማዶ መንገድ አመራ፡፡
የዐማራ ተጋድሎ ተሳታፊዎች እግረ መንገዳቸውን ባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ (ፖሊ ካምፓስ)፣ ክልል ምክር ቤት፣ አማራ ብድርና ተቋምና ሌሎች መሥሪያ ቤቶች አካባቢ ያሉ የወያኔን ድሪቶ ባንዲራ የአባቶቻችን ደም በፈሰሰባት ትክክለኛ ሰንደቅዓላማ በመቀየር እንዲሁም የክልሉ ምክር ቤት ፊት ለፊት የነበረውን የመለስ ቢል ቦርድ በማቃጠል ወደ ዓባይ ማዶ ነገዶ፡፡ ባሕር ዳር ከተማ የቀረ አንድም ዐማራ አልነበረም ማለት ይቻላል፡፡
የዓባይን ድልድልይ ተሻግረው ወደ ዘንዘሊማ ለመሔድ መንገድ ሲጀምሩ አዲስ ዓለም ገበያ አካባቢ ‹‹ኮበል›› የሚባል የወያኔ ምልስ ወታደሮች ንብረት የሆነ ስጋ ቤትና ግዙፍ የእንጨትና ብረታ ብረት ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት አለ፡፡ ይህ ድርጅት በተለምዶም ‹‹ዳሸን ቢር ጋርደን›› በመባል ይታወቃል፡፡ ከዚህ ግቢ ውስጥ በሰለማዊ መልኩ ተጋድሎውን ሲቀጥል በነበረው ሕዝብ ላይ የተኩስ እሩምታ ተከፈተ፡፡ ኮበል ማዶ ካሉ ኮንዶሚኒየም ሕንጻዎች ፎቅ ላይ የወጡ የወያኔ አልሞ ተኳሾች በተቃራኒ አቅጣጫ ከሕዝቡ ላይ ጥይት አርከፈከፉ፡፡ ባዶ እጃቸውን የነበሩ ዐማሮችን ደም ወያኔዎች አፈሰሱ፡፡
በዚህ የተበሳጨው የዐማራ ነበልባል ወጣት ከማደያ ነዳጅ እየቀዳ የኮበል ኢንዳስትሪን ሙሉ በሙሉ በእሳት አጋዬ፡፡ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ዐማሮች ሌሎችን ለማኖር ሲሉ ተሰውተዋል፡፡ በርካቶች ደግሞ ቆስለዋል፡፡ አሁን በዓባይ ማዶ መካከለኛ ክሊኒክና በአዲስ ዓለም ጠቅላላ ሆስፒታል በርካታ እስረኛና ቁስለኛ እንዳለ ነው ከቦታው ያገኘነው መረጃ የሚያመለክተው፡፡ ባሕር ዳር በአሁኑ ሰአት ዝናብ ቢሆንም ወጣቶች ተጋድሏቸውን አላቆሙም፡፡ ‹‹ደም ሰፈስ ደም ይፈላል›› እንዲሉ አበው፤ የዐማራ ወጣቶች ተጋድሎ ያለምንም ጥርጥር በሰማእት ወንድሞቻችን አጥንት ካስማ መሠረት ላይ ይገነባል፡፡ ይህ ሁሉ ግን የመጀመሪያው መጨረሻ ነው!!
እስካሁን ከ40 በላይ ወጣቶች ተጎድተው በፈለገ ህይወት እና በጋምቢ ሆስፒታሎች መተኛታቸውን ነዋሪዎች እየተነጋሩ ነው። ዳባትም ተቃውሞም በርትቷል። በአዲስ አበባም በርካታ ወጣቶች እየታፈሱ ነው።የአጋዚ ወታደሮች ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ መውሰዳቸውን ተከትሎ የባህርዳር ህዝብ መላው ኢትዮጵያዊ እንዲነሳ ጥሪ እያቀረቡ ነው።የሕወሃት ታጣቂዎች በሕዝቡ ላይ መተኮስ ጀመረዋል። ሰዎቹ መግደል ሲጀመሩ ኔትዎርኩን እንዳለ ዘጉት።
አባይ ማዶ ላይ የጀመረው የተኩስ ናዳ ወይን ቤት አካባቢ የታሰሩትን ለማስለቀቅ በተደረገው ሙከራ ላይ በጣም የከፋ አደጋ እንዳደረሰ ገልፀውል። ከአስር የማያንሱ የቀይ መስቀል ተሽከርካሪዎች የተጎጅዎችን አስከሬን እና ቁስለኛ ሲያመላልሱ ታይተዋል። ሰልፈኛው አሁንም እንዳልተበተነ የሚገልፀው የአይን እማኝ ሰልፉ በዚህ እንደማይቆም የህዝቡን ስሜት በማየት አረጋግጦል። ቀጣይ ለሚደረጉት ሰልፎች የታጠቁ አካላት ከህዝብ ጋር በመሆን የሚደርሰውን ጉዳት መከላከል እንዳለባቸው የጠቆመው እማኝ ለዛሬው ከፍተኛ ጉዳት ዋና ምክንያት በመካከላችን ምንም አይነት የታጠቀ ሃይል አለመኖሩ ነው ሲል ተናግሯል።

tigra ye amara tilati nawe. tigra the enamey of amara,all amara people defit wayne.
Yes you are a son of a hero.i know you will destroy these stinking agames agazi killers and woyene Banda.but next time when you go out to demonstrate arm your self gate a gun you can not Win the fight with out gun good willing next round I will be with you we will win long live Ethiopia.
Drama ! Drama ! Derama !
Gir Giru be EPRDF ashnafint
be del TETENAKEKE .
LONG LIVE ETHIOPIA
LONG LIVE EPRDF
LONG LIVE USA
WAY WAY GIMATOCH
WAY WAY ESATOCH
KKKKKKKKK
Where has the BUSHTI Berhanu Bonger
gone ?
Dem sefes dem Yifesal!
Jib Kemebelah Jib Belteh Tekedes!
Wedewala zoro memeles ye Lot mist mehone new!
Tigel aykomem!
Tigel alama alew!
Tigel demina atinet ayeleywm!
Netsanet yal meswatnet tarik ayseram!
Belay zelek menfeseh yinessa!
Atse tewodros menfeseh yinessa!
Jega motun serga new yilal!
Satigedel Atimote!
Ande sitegelu, Aser ke enant yimotal!
Mechereshachu zare new!
Bimeles jib yibelagnal!
Egzabeher selfeun mirra!
Mere kefetare yilakal!
Bedelan ante tawkewyelm woy!
Lalaw sebela bizuhanu yebey temlkach hone!
Birr yalew be tigre eji new!
Huletegna zega kemohone moten emertalhu!
Can be slogans to keep the momentum forward!
Agenna
Birhanu Nega shabya bet tedebikowal
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
aye g7 kkkk
This is the first of the last!
why you are waiting Ginbot 7, just go and fight with woyanes. your freedom is in your hands. don’t expect from others. unity is the power of the Ethiopia people. That is the only solution in order to vanish the toothless hyenas of TPLF from our motherland of Ethiopia. Death for Woyanes.
በአገራችን ሞትና ስቃይ የታወጀብን ዐማራና ዐሮሞወች ሁሉ፤ በየትኛውም አገርና ቦታ የምትኖሩ የምንኖር ዐማራና ዐሮሞ በመተጋገዝ የትኛውን ያህል ታክቲክ ተጠቅመን ገዳዮቻችን የሆኑትን በደም የደለቡ የትግራይ ዎሮበሎችን ካልተበቀልን እንደተፈጠርን አንቁጠረው፤ መኖር ነው እንጅ መሞት ለሁሉም እኩል ነው።
Tulu, I am hugely prescribing either holly water or Amanuel mental treatment before you walked out naked. 21st century is not for illiterates like you and EPDRF which you are praying for. Death to EPDRF and narrow politicians. GOD BLESS MY CUNTRY. EMAMA ETHIOPIA.
ቆራጥ ኢትዮጵያዊት ፣ የጎጃሟ አጅሬ
ተቃውሞ ብትወጣ ፣ ብላ እናት አገሬ
የምትመክትበት ፣ ጨብጣ በርበሬ
ታንክ ይዞ ገጠማት ፣ይሄ ቡከን ትግሬ ።
የሻቢያው አሽከር ፣ አቦይ ስብሃት
የኢሳያስ ሰላይ ፣ ሽንቶ በረከት
የአረብ ተላላኪ ፣ የቻይና ቁባት
የአላሙዲን ውሾች ፣ የዝሙት አባት ።
ጮማን የለመደው ፣ ይሄን ቀፈታችሁ
እንደ ልማዳችሁ ፣ ደደቢት ገብታችሁ
በቁልቋል አሟሹት ፣ ያ ባሳደጋችሁ
ቅንቅን የእንግዴ ልጅ ፣ ህዝቡ መጣላችሁ
አወይ ትበል አደይ ፣ መድረሻም የላችሁ ።