” አማራና ኦሮሞዎች በመቀናጀት ከህወሃት ነጻ የሆነችዉን አዲሲቷን ኢትዮጵያ በሚገነቡበት ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን ::” የኦሮሞ አክቲቪስቶች=

የኦሮሚያ ተቃዉሞ ይዘቱን ሊቀይር ይችላል ተባለ
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎BBN‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬
 
” አማራና ኦሮሞዎች በመቀናጀት ከህወሃት ነጻ የሆነችዉን አዲሲቷን ኢትዮጵያ በሚገነቡበት ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን ::” የኦሮሞ አክቲቪስቶች============================ ===========================================ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በነበረዉ የተቃዉሞ ሰልፍ ላይ የተሳተፉ አክቲቪስቶችን ቢቢኤን አነጋግሮ ለመረዳት እንደቻለዉ ህወሃት መራሹ መንግስት ቀይ መስመርን በማለፉ የትግል ስትራቲጂን መቀየሩ ተገቢ መሆኑ በኦሮሞ አክቲቪስቶች ዘንድ ታምኖበታል።ህገ መንግስታዊ መብት ይተግበር ያሉ ሰላማዊ ሰልፍ አድራጊዎች እጃቸዉን ወዳላይ ባነሱበት በጥይት ተመተዋል።መሬት ላይ በወደቁበት በከስክስ ጫማ ተረግጠዋል። ይህ መቀጠል የለበትም ህዝብ የበላይነቱን ሊአስከብር ይገባል ሲሉም ተጣርተዋል አክቲቪስቶቹ።በኦሮሚያ ዉስጥ ዛሬ የንጹሗን ደም መፍሰሱን የሚያስረዱት አክቲቪስቶች ሰልፍ ተሰልፎ ተግድሎ መመለሱ ያበቃል፤የእስትራቴጂ ለዉጥ በቅርቡ ይኖራል ሲሉም ገልጸዋል።
 
የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ቦታዎች በአጋዚ ቁጥጥር ስር መዋሉን ለቢቢኤን የገለጹት አክቲቪስቶች ኦሆዴድ አይደለም ህዝቡን ከጥቃት ሊከላከል ቀርቶ እራሱን ማዳን ያልቻለ በመሆኑ ህዝቡ እዉቅናዉን ነፍጎታል። አጋጣሚዉንም በመጠቀም ከህዝብ ጋር መደባለቅ አለበት ሲሉም ጥሪ እቸዉን አቅርበዋል።የኦሮሞ ህዝብ በተላላኪዎች መመራቱ ማብቃት አለብት የሚሉት አክቲቪስቶች ህዝቡ ህወሃት አምጥቶ በሚጭንበት ሆድ አደሮች ሳይሆን እራሱን የማስተዳደር ብቃት ያለዉ በመሆኑ እራሱን ለማስተዳደር የሚያደርገዉ ተጋድሎ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳዉቀዋል።
 
ሰማኒያ ከመቶ ከሚሆነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ህወሃት መራሹ መንግስት ተጣልቷል። አማራና ኦሮሞን ከአመራር መዋቅር ለማራቅ ህወሃት ብዙ ሞክሯል። አማራና ኦሮሞዎች በመቀናጀት ከህወሃት ነጻ የሆነችዉን አዲሲቷን ኢትዮጵያ በሚገነቡበት ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን ሲሉ አሳዉቀዋል። ህዝቡ ነጻነትን ለመቀዳጀት ያለዉ ፍላጎት የላቀ ነዉ የሚሉት አክቲቪስቶች ህዝቡ ቀድሞ እየተጓዘ መሆኑን ገልጸዋል። የህዝቡን ፍላጎት በመጠበቁ ረገድ፣ አክቲቪስቱም ሆነ ምሁራኑ ቀድሞ መገኘት እንዳለበት ዛሬ በአዲስ አበባ ዉስጥ ታሪካዊ ሰላማዊ ሰልፍ ያደረጉ አክቲቪስቶች ለቢቢኤን አሳዉቀዋል። ቢቢኤን ነሐሴ 1/2008

24 Comments on “” አማራና ኦሮሞዎች በመቀናጀት ከህወሃት ነጻ የሆነችዉን አዲሲቷን ኢትዮጵያ በሚገነቡበት ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን ::” የኦሮሞ አክቲቪስቶች=”

  1. It’s correct amhara and oromo should proclaim the guirella warfare struggle against minority TPLF regiem spy property and any thing related with them. This the only option.how on earth 80 millions oromo amhara humiliated by less than 1 million TPLF.

  2. My urgent call and pleading is to TPLF/ Woyane leaders, members, and supporters including cabinet ministers, vice ministers, generals, and colonels to wake up and size the opportunity to abolish and dismantle the current Ethiopian constitution, government structure, parliament, intelligence, and regional and federal administration. Why I am saying this is that most of you are billionaires, millionaires, and own factories, businesses, high rise buildings and all your wealth is at extremely high risk of confiscation if the masses of Ethiopians took away the power from you after violent armed struggle. If you go ahead and implement my recommendation you can control the outcome and retain your wealth and life. To be honest you don’t have that much time not to go ahead and dismantle the trebly corrupt TPLF/ Woyane governance ASAP. Go ahead and help destroy the murderer, racist, robber, and treasonous TPLF/Woyane/EPRDF terrorists and retain your wealth and life. Long live Ethiopian and Ethiopians and death to TPLF/Woyane thugs.

  3. What did the online Oromo activists like Jawar say? Do they pledge to work within the One Ethiopia framework? Otherwise, don’t trust what these unnamed activists are supposed to have said!

  4. በቃ!!! ግዜው የሚጠይቀዉ ይህንን ነዉ:: በጋራ መድራጀትና ስትራቴጂ ቀይሶ መንቀሳቀስ::ከዚህ ውጭ መሆን ለወያኔ
    መመቸት ነው:: በርቱ የኦሮሞ አክቲቪስቶች::

  5. WOW yehen mesmat endet des yelal

    long live Oromo and Amara

    mot le Agame cancer Tigre

    shabya ena yeshabya sewoch endaygebubet pls pls !!!!

  6. ውድ የተባበራችሁት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ሆይ !!

    (የሰሜኑ፣የደቡቡ፣የምሥራቁ፣የምእራቡ፣የመሀሉ) ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙሉ !!

    በርቱ !! ከጎናችሁ ነን!!

    ቀጥሉበት ድሉ የእናንተው ነው!!

    ውድ የጎንደር ወገኖቻችን ሆይ!! እጅግ በጣም ኮራንባችሁ!!

    የወያኔን መቃብር ለማፋጠን የጎንደር አይነት የመረረ የትግል ስልት እና ፍልሚያ በጣም ወሳኝ ነው !!

    የትግሬዎችን የወሮበሎች ታጣቂዎች እና ሆድ አደር አሽከሮቻቸውን ባገኛችሁበት ቦታ ሁሉ መግደል እጅግ በጣም ለኢትዮጵያ ትንሣኤ መፋጠን ይረዳል!!

    ውድ (የኦሮሞ፣የአማራ)፣
    የደቡቡ፣የመሀሉ፣የምስራቁ፣የምእራቡ፣የሰሜኑ፣ወዘተ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!!

    በርቱ!!

    ትግላችሁን በሐገር አቀፍ ደረጃ እጅግ በጣም በመረረ ሁኔታ ከፍ አድርጋችሁ በአንድ ሐገር (ኢትዮጵያ) ጥላ ሥር አድርጋችሁ ቀጥሉበት !!

    በምንችለው ሁሉ እስከነፃነታችን የመጎናፀፍ የድል ብሥራት ድረስ አብረናችሁ ነን!!

    በርቱ!! በርቱ!! በርቱ!!

    የኢትዮጵያ አምላክ በሁሉም የትግላችሁ ቦታዎች አብሮአችሁ ይሁን!! አይለያችሁ!!

    አሜን!!

    ኢትዮጵያ በተባበሩት ቆራጥ ጀግኖች ልጆቿ ከትግሬ የሰይጣን ቡችሎች ነፃ ትወጣለች!!

    አቤቱ ፈጣሪ አምላካችን ሆይ በዘረኞች እና በመርዘኞች የትግሬ ከፋፋይ የሰይጣን መልዕክተኞች የቆሸሹትን፣ የፈራረሱትን እና የረከሱትን (አብያተ ክርስቲያናት፣ ገዳማት፣ እነዋልድባን፣ ወዘተ፣ መስጊዶችን፣ የነፁሀንን መሰባሰቢያ ቦታዎችህን፣ ወዘተ ) በአጠቃላይ የዕምነት ተቋማት የሆኑትን ቅዱሳን ቦታዎችህን በሙሉ ተመልከት!!

    ፍርድህንም በቶሎ አሳየን!!

    አሜን !!

    ድል ለተባበረው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ!!

  7. Victory to Ethiopians and Ethiopia, and defeat to narrow tribalists. By the way why Shoa, Gojjam and Wollo slept in comfort.

  8. I’m an Amhera believe me Amheras have
    no culture of unity on Ethnicity bases
    you can see from the Gondar chaos no
    other Amhera showed them their solidarity
    with them let alone to Oromos.

  9. የትግሬ ክርፋቶች በሁሉም ቦታ ተገኝተው የሚቀረና የዘረኛነት ትውከታቸውን ሲያዝረከርኩ ይስተዋላሉ !!

    እብድ ውሻ የማትገባበት የለም ሁሉም ዘንድ ትክለፈለፋለች !!

    የትግሬ ጫጩቶችም እንዲሁ ናቸው!!

    ካሁን በሁዋላ ግን በተገኛችሁበት ቦታዎች ሁሉ ሰቆቃችሁ የበዛ መሆኑን በእርግጠኝነት
    እንድታውቁት ያስፈልጋል !!

    ነፃ አውጪ ልጆቻችሁ ያስታጠቋችሁን መሣሪያዎቻችሁን እስቲ ወደፊት ምን እንደምታደርጉበት እናያለን !!

    በተለይ ልጆቻችሁ ከሥልጣን ተጠራርገው ሲጠፉ (ሲወገዱ !!

    ትግሬ እና ትግራይ የሚል ሥም ወደፊት የመኖሩ ሁኔታ አጠራጣሪ ነው !!

    ሁኔታዎች እንደሚያመለክቱት እነዚህ ስሞች ለወደፊት ጨርሰው ከኢትዮጵያ ምድረ ገፅ የሚጠፉበት መንገድ በደንብ በትግሬ ነፃ አውጪ ወሮበላ ቡድን ተሰርቶባቸዋል !!

    ነገሩ በደንብ እወንታ አለው ትግራውያን !!

    ስለወደፊት ሰቆቃችሁ ማሰብ የግድ ይላል!!

    ለነገሩ ትግሬና መጋረጃ ያገኘውን አሻምዶ በልቶ ማደር እንጂ ለነገው ትውልዱ ደንታም አይሰጠውም !!

    ያበደ ጅብ እና ትግሬ አንድ ናቸው !!

  10. ትግሬና መጋረጃ ያገኘውን አሻምዶ በልቶ ማደር እንጂ ለነገው ትውልዱ ደንታም አይሰጠውም !!

  11. አይ በየድረ ገጹ ተከልሎ መዋጋትማ መቅለሉ! እዚያ እየተዋደቀ ያለው ኅብረተሰብን የሚያስፈልገው በሳል አመራር፣ መስመሩ ስቶ የጠላት ሲሳይ እንዳይሆን አቅጣጫ ማስያዝ፣ ከጥላቻና ብጥብጥ ጠላትን በማያቋርጥ ሰላማዊ የእምቢተኝነት አለመታዘዝን፣ ንብረትን በማውደም ሳይሆን ጠብቆ የራስን ንብረት ማድረግ፣ የጸጥታው ኃይልን ወደራስ ወገንተኛ በማድረግ በወገኖቹ ላይ እንዳይተኩስ ሰላማዊነታችንን ማሳዬት ወዘተ… ነው የሚያስፈልገው። ከዚያ በመለስም ልክ ሁሉን ነገር በቁጥጥር ሥር ያደረጉ ይመስል የጠላትን አቅም አሳንሶ ማሳዬት ጉዳትን ያስከትል እንደሁ እንጅ ፉከራ ብቻ ቁም ነገር እንዳልሆነ መታወቅ አለበት።
    የዘር ጥላቻን የምታራምዱ ወገኖች ምናልባት ከጠላቱ ወገን አብራችሁ እየሰራችሁ መሆኑን ልታውቁት ይገባል። አንድን ህዝብ እንደ ህዝብ ጠላት አድርጋችሁ በመቁጠር የምታስተላልፉት የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ፣ ከዚያ ወገን አብሮ ተሰልፎ የጠላትን ሃይል ሊያዳክምና ጭራሽም ሊያስጎነብስ የሚችለውን ያህል፣ በአግባቡ ካልተስተናገደ ለጠላት ደጅን ሆኖ ትግሉን ሊያወሳስበውና ወዳልተፈለግ አቅጣጫ ሊወስደው እንደሚችልም ሊታወቅ ይገባል።
    ሥርዓቱና የትግራይ ህዝብን ለያይተን ማዬት የተሳነን ሰዎች ነገ ጧት ለምትፈጠረው ኢትዮጵያ ቀጣይነት አደጋ እያኖሩ መሆኑን ልብ ያለው ሊያስተውለው ይገባል።
    በመሆኑም እንቅስቃሴው በማስተዋል፣ በዕቅድና ብስለት ሊመራ ይገባል እላለሁ።
    የወያኔ ሥር ዓት አራማጆችም ትንሽ ልላችሁ የምፈልገው፣ ምርጫ አካሄድን ባላችሁ ማግስት ይህ ሁሉ ተቃዉሞ ሲነሳባችሁ፣ እውነት ይመስላችኋል ከውጭ ያሉ ሃይሎች ያስተባበሩት ወዘተ እያላችሁ የሰለቸ ፕሮፓጋንዳችሁን አሁንም እየነፋችሁ የምትገኙት? ህዝብ ለ 25 ዓመታት ዕድል ሰጥቶአችኋል ዕድለኛ ነበራችሁ፣ ይህንን ዓመታት ጊዜ የሚሰጥ የዋህ ህዝብ በዓለም ያለ እንዳይመስላችሁ። በፍርሃትም አንበርክከነዋል ብላችሁም በጉልበታችሁ ተመክታችሁ ሊሆን ይችላል ግብዞች ስለሆናችሁ። እኔ ጭራሹን ተስፋዬን የቆረጥኩት፣ መቼም ድራማ መሥራት ልዩ ሙያችሁ ስለሆነ፣ በዚያኛው ጊዜ ምርጫ 96% አገኘን ብላችሁ ሰዉ በጣም አዝኖባችሁ ተበሳጭቶ እንደነበረ ስለማውቅ፣ ቢያንስ በኋለኛው ምርጫችሁ፣ የናንተን ደጋፊ የሆኑ ነገር ግን ስማቸው ተቃዋሚ የሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶችን አነስተኛ ወንበሮች ደልድላችሁ ተሰጧቸውና ተቃዋሚ ኢሃዴጎችን በውስጥ አስገብታችሁ ትንሽ ፈገግ ታደርጉናላችሁ ብዬ ነበር። ነገር ግን መስሚያው የጠፋችሁ፣ ልባችሁ በትዕቢት የታወረ፣ ፌዘኞችና ሰው ናቂዎች በመሆናችሁ፣ ጭራሽ መቶ % አሸነፍን ብላችሁ ያሳቃችሁንና የዓለም ማኅበረሰቡም ጌቶቻችሁም ጭምር ፈገግ እንዳሰኛችሁ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
    የኦሮሞ፣ የጎንደርና ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ በየተራ እየተነሳ፣ በቃን ሲል፣ እናንተ ትንሽ ቆም ብላችሁ ምን እየሆነ ነው ያለው ብላችሁ ብታዳምጡ መልካም ነበር። ነገር ግን አሁንም አምባገነኖች በተለያዬ ጊዚያት የህዝብን እምቢታ ለማንበርከክ፣ የተጠቀሙበትና ያልሰራላቸው፣ ብሎም መቀበሪያቸው የሆነውን በጉልበት የመፍታት አባዜ ተጠናውቷችሁ፣ ባዶ እጃቸው ለሰላማዊ እምቢታ ሰልፍ በወጡ ዜጎች ላይ የጥይት እሩምታ ማውረድና ዱላና ድብደባ በማድረጉ ላይ እየሰራችሁ መሆኑ ሲታይ፣ በውነት እናንተ ኢትዮጵያውያን መሆናችሁ ራሱ ጥርጣሬ እስኪገባን ድረስ ዘግናኝ ስራችሁን ዓለም እያየው ነው። ነገ ነገሮች ጠርተው ሲወጡ፣ እየተጎተታችሁ የምትገቡባት መሬት እስክታጡ ድረስ ከምትሸበሩ ኅሊናችሁን አሁንም አሰሩት፣ አልመሸባችሁም።

    ዘረኝነት ከየትኛውም አቅጣጫ ይነሳ ሊታከም የማይችል በሽታ ነው!

  12. ኣወይ ኣማራ፡ “ሞኝ ነህ ተላላ”
    እያንዳንዱ፡ ኣንዳንድ እየበላ
    ኣንዱንም ኣልቀረ
    ከውጭ ታሰረ።
    ኦሮሞን ተመልከት
    ላለመሞት ሲሞት
    ምን ነው ኣንተሳ?
    እንቅልፍ ኣበዛህሳ?!
    ኣምና በሞተ በሬ ኣይታረስ
    በላ ተነስ! ታሪክህን ኣሳድስ!

  13. What next?
    This is basically for Oromo and Amhara Ethiopians to map the direction of the struggle going forward. People of Tigray origin, sorry we are not together. Thank you for all your kindness…
    Creating popular uprising which can defend itself is the only way to move forward. We don’t have to waste time playing Tigrie Woyene’s game. After all the struggle is not between fellow Ethiopians with ideological difference. This is a war between a fascist regime who want to loot our resources and ultimately uproot us from our land, and we the people of Amhara and Oromo. We have to buckle up and lead our people to victory. Below is what I think we should follow as a strategy going forward.
    1. There is no middle ground between siding Woyanie Tigree, and the people of Amhara and Oromo. There is no EPRDF, ANDM, OPDEO, SOUTH: it is all TPLF. We have to follow a strategy of either you are with us or with the fascists strategy in dealing with those who are sympathizing or openly working for tplf.
    2. We have to start from Kebeles and work our way to Woredas. We don’t have to play the game of Woyanie. We have to set the game ourselves. Identify the telalakies at kebele level, stop their action, take control of the resources in the Kebele, Organize Public Militia, join hands with neighboring Kebeles and march to Woredas, and to zones.
    3. We don’t have to let TPLF imprison or kill our heroes and walkaway. We have to fight back. 25 years could have been bigtime for Woyanie to mature and stop what they are doing to our country and people now. No mercy at all!
    4. Those living out of Ethiopia should immediately start to do the following three major tasks:
    a. Mobilize resources to support the struggle
    b. Contact countries that can support the struggle and work out the details with them
    c. Organize all the atrocities committed by woyanie tigre to prove to the world that they are as fascists as Mosolonie’s Italy and Hitler’s Germany. This includes the killings, the imprisonment, the economic plunder, the uprooting of people from their places, land grab and all others.
    5. Disarm woyanie tigre in all fronts: Divide and rule is their strategy; Don’t listen any nonsense that promotes division of the two major Ethnic groups. Don’t give shit to Tigrie woyanie, be it inside or outside the country. We have seen them time and again coming barefoot to our land, robing our people and becoming millionaires overnight, and siding the fascist regime in committing the atrocities the regime is doing to our people. They disrespect themselves when they disrespect the society they lived in. They are the enemy. We are not friends at all. “Development” and “democracy” are the slogans they want to hide behind. Whatever they say, they are talking about Tigray, not Amhara or Oromo or Ethiopia.

  14. Merima ye 16 amet ihtachin nat self inhid
    belew gefaftw wesdoat .
    yetyazchew Keranio Medhanialem neaw. Bebado igeroa iyasrotu qum
    seqiloan iyayech neaw sinq lebs inkon masgbat
    alchalnim Hitsan nat iyqsqesu
    lesqay yemidargoachw Kemesgid jemero inawqachwaln
    yechi ihtachin and neger bidersbat and be and adamie
    sitgongunu yenbrachihutin bemulu inagaltalin .
    lejochin agafto irasin madan aychalm. Mengist
    kelkloal iyalnachew awqew neaw lejochun yasaseroachw
    anlaqeqm . Inshallah .

  15. ye Dimtsahin yesema astbabariwoch andim
    altasrm yetasrut mesqinochu nachew .
    Beminim aynet yelelawun asasro beslam
    meqmit aychalim . Lejochachinin kalasftachu
    kemengist gar hunen infardachihoaln .
    weslatoch.

  16. awon. hetsanaten agaftto wede hewala mekret newer new. Etyopiyawi aydelem. sewenet aydelem malte new. and video lay bezu hetsanat ayehuna ‘menew htsanatun!’ histanat yitebekalu enju ayegafetum eko!

  17. Bezich sost qen kalteftu adamie sitqseqs
    yenbrk beslam yemtnor aymselh yeyandandun
    sim kene adrasha bejachin al ma bemayawqw
    teqtqto ma bleloch hitsanat heywot yengdal.
    Inezh sewoch le alama layhon be genzb yetshtu
    nachew . Lemin yerasachwun lejoch bet asqru ???

  18. If the present generation of Ethiopia emulate their gallant ancestors who obliterated the fascist enemy and their Tigre-speaking shumbash and buluqbash, Woyanes would not have a chance to escape the territory their presence has defiled.
    There will soon be other Abebe Aregays, Geresu Dukis, Haile Maraim Mammos, Abdisa Aggas, Jagema Kellos etc. Demeqe Zewdu has shown in Gondar what he is made of. We need to sting them like a bee wherever these beasts have festered across the nation.

  19. Iyetnagrn yalnw lejochachinin atasfeju
    yeflg wendoch wedmihiedubt hedachu tewagu.
    inante Humburgerachun yegmtachu seawn atasfgu
    Social media irasu astmamagne aydelm .
    Any electronics medias are under scrutiny .

  20. Dimtsachim Yisema seatochin hijab
    saydrgu indywetu bemadrgu bizu
    ihitochachin beqlalu target lihonu
    bemchalachw siystbabru benbrut lay
    teqawmoachwn iyegltsu sihon abzagnawochu
    leiser tedargwal .

  21. We have seen all over Ethiopians movement/Struggle against Tigray People Liberation Front(TPLF)

    Where is our TIGRE peoples’ movement/Struggle against TPLF (the name of this Fascist party is very funny) when we think about our silent freinds Tigraywans!!

    Why Tigre people still side and support TPLF abroad and in Ethiopia??

    Where is Tigreans movement against TPLF in Ethiopia and all over the world??

    We never seen them any where against TPLF!!

    But we see them everywhere in Ethiopia and all over the world supporting TPLF !!

    This is the FACT !!

    We see Tigre comments and some good human being look written documents on any different addresses pages,etc.. !!

    Hi Tigraywan freinds Come on!!

    We don’t see you any where when you struggle against TPLF even being with other Ethiopians to oppose at all!!

    This is the FACT People!!

    We Ethiopians (United Ethiopians), we really don’t care whether Tigrayawans joined the struggle against TPLF or not !!

    But Why ????

    We know everything and we never and ever forget what was,is going on !!

    Ethiopia and United Ethiopians know everything !!

    You don’t have to come any where to support TPLF!!

    That is also a part of human being Idea or Moral obiligation not to support !!

    Supporting evil group TPLF anywhere means against humanity !!

    Tigraywans !!

    Where is your human being moral??

    Where is your respection / Virtuous as a human being to other Ethiopians who struggle aggressively against TPLF ??

    If it is not SHAME for Tigraywans, then who HELL cares about ??????

    Who hell cares about dead FISH except the Fisher man??

    God bless Ethiopia and United Ethiopians !!

    Amien !!

  22. Kingdih be Mosque bekul yemidrgu
    ye Demtsachin yesman qesqesa indmiyagalxu
    lejochachew yetasrubachw betsboch geltsu.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*