የኣዲስ አበባ ወጣቶች ከዚህ ቀጥሎ የተመለከተውን መልዕክት የያዘ በራሪ ወረቀት በራሳቸው ተነሳሽነት አሳትመው እያሰራጩ ነው

ጉዳዩ: ሰላማዊ ሰልፍ ማወጅን ይመለከታል፡፡ በ25 አመታት የኢህአዴግ አገዛዝ ዉስጥ ከስርአቱ ተጠጊዎችና ከስርአቱ አቀንቃኞች ዉጪ አንድም የተጠቀመ ሰዉ እንደሌለ እሙን ነዉ፡፡
”በመሆኑም ብሄራዊ ክብሬ ተነክቷል፤ ሰበአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቴ ተጥሷል፤ በሀገሬ ሰርቼ መኖር አልቻልኩም፤ ድግሪን የሚያህል የት/ርት ደረጃ ይዤ ድንጋይ እንድፈልጥ ነዉ የተፈረደብኝ፤ በአንጻሩ ምንም ያልተማረ ድልብ መሃይም ካድሬ ኢህአዴግን ስለተጠጋ ብቻ በአንድ ለሊት ባለጸጋ ለመሆን በቅቷል፤ እኔ ነጻነት አጥቻለሁ፤ ዴሞክራሲን በስሙ እንጂ አይቼዉም አላዉቅም፤ እኩልነት ምን እንደሆነ ብገነዘብም በኢህአዴግ አገዛዝ ዘመን ሲተገበር አላየሁም፤ ለራሳቸዉ ከቀረጥ ነጻ አስገብተዉ በቅናሽ ዋጋ ሲሸጡ እኔ ላይ ግብር ከምረዉ ከስራ ዉጪ ሆኛለሁ-ነግጄ ለመንግስት ነዉ ስሰራ የከረምኩት ራሴን መለወጥ አልቻልኩም፤ መሬቴ በጉልበት ተወርሶብኛል፤ በሀገራቸዉ ስራ መስራት ባለመቻላቸዉ እህትና ወንድሞቼ ስራ ፍለጋ እንደወጡ በባህር ሰጥመዉ፤ በአሸባሪ ተገድለዉብኝ ልቤ ቆስሏል፤ እንደ እንስሳ እንጂ እንደ ሰው እየታየሁ አይደለም፤ ሁለተኛ ዜጋ እንደሆንኩ ነዉ የሚሰማኝ፤ ቤቴ ፈርሶ ሜዳ ላይ ተጥያለሁ፤ ቤታችን ለምን ይፈርሳል ብለዉ የተቃወሙ የቤተሰብ አባላቶቼ እስር ቤት ናቸዉ፣ በፖለቲካ አመለካከቴ ምክንያት ከመስሪያ ቤቴ ተባርሬአለሁ፣ ንብረት ለማፍራት ምንም ዋስትና የለኝም፤ ሀገሬን ባለግዜዎች ነጥቀዉኛል፣ አማራ በመሆኔ ትምክህተኛ መርዝ ለሃጫም፣ ኦሮሞ በመሆኔ ጠባብ ዘረኛ ተብዬ ተሰድቤአለሁ የዘር ግንዴ ተሰልቶ አድልኦ ተደርጎብኛል፤ በኑሮ ዉድነት ምክንያት እንኳን ለመኖር ኑሮን ራሱ ሳስብ የተፈጠርኩበትን ቀን እርግማለሁ ይሄንንም የፈጠረዉ የመንግስት የቢሮክራሲ አሰራር እንደሆነ ቢገባኝም ፈርቼ ወይም ብቻዬን ሆኜ እስከ ዛሬ ታግዣለሁ፣ ፍርድ ቤት፣ የመከላከያ ሰራዊት፤ ፖሊስ የአንድ ድርጅት ዙፋን ጠባቂ እንጂ ነጻ ተቋማት ሆነው የህዝብ ወገኝተኝነታቸውን በግዢው ፓርቲ ተነጥቀዋል። ” የምትል በሙሉ ቅዳሜ ሐምሌ 30/2008 ዓ/ም ማለዳ ጀምሮ መስቀል አደባባይ እንገናኝ፡፡ ክልል ላይ የምትኖር ከሆነ ደግሞ ወደ አንዱ የኦሮሚያ ክልል ወረዳና ዞን ጎራ በል በዕለቱ ህዝቡ ብሶቱን ያሰማል። ድል የህዝብ ነዉ፡፡” Screenshot ያገኘውት ከ Daniel Feyssa Atew Qorcha ገጽ ላይ ነው። Abenezer B. Yisihak 138

17 Comments on “የኣዲስ አበባ ወጣቶች ከዚህ ቀጥሎ የተመለከተውን መልዕክት የያዘ በራሪ ወረቀት በራሳቸው ተነሳሽነት አሳትመው እያሰራጩ ነው”

  1. ድግሪ ይዤ ምንድንጋይ ብቻ ከሃገር ተሰደን መከሬና አሳር እየበላን ነው የሃገር ያለእያልን ነው

  2. ወንድሞቼ ድግሪ ይዘን በየጎረቤት ሃገር ካምፕ ላይ አንገት ደፍተን ዘግነታችን ተዋርዶ የሚሰበስበን የሃገር መሪ ጠፍቶ በስቃይ ላይ እንገኛለን እረ አለቅን ወንድሞቼ

  3. Dear ADDIS ABABA, We MUST fight against Tigray People Liberation Front Aggressively !!

    Aggressive fight against evil Trash Tigre Party till its DEATH is BLESSING. !!

    Addis Ababa, You are very very silent when your Country Ethiopia paralized and all Ethipians been killed by Mosolonian Chickens and Dirty Bandas !!

    Addis Ababa, still you are sleeping !!

    Don’t afraid this murderer dirty Tigre group !!

    You must be the first to fight against Woyanie aggressively and lead the struggle actively !!

    Wake Up !!

    Tigray People Liberation Front/Mosolonian Dirty Chickens never and ever respect Ethiopia and Ethiopians as a country and as a human being !!

    Show this dirty Tigre Group that you are much better than it !!

    Show that you are much better than hungry Haena Tigre group. !!

    Addis, Put this dirty Tigre group DOWN and ELIMINATE from earth !!

    God bless Ethiopia and United Ethiopians !!

  4. Addis ababa !!

    Remember, Your Parents/Grand parents how they fought aggressively against Fasict Italian Musolini and eliminate them from Ethiopia. !!

    You are (ABUNE PETROS, ABUNE MICHAEL, Belay Zeleke, Balcha Aba nefso, Teodoros, Minilik, Gobena, Geressu Duki, Abdissa Agga, Zeray Deres, etc…)

    If you forget those Fathers/Ethiopian Heroes, You absolutely dead !!

  5. Addis ababa !!

    Remember, Your Parents/Grand parents how they fought aggressively against Fasict Italian Musolini and eliminate them from Ethiopia. !!

    You are (ABUNE PETROS, ABUNE MICHAEL, Belay Zeleke, Balcha Aba nefso, Teodoros, Taytu, Zwditu, Minilik, Gobena, Geressu Duki, Abdissa Agga, Zeray Deres, etc…)

    If you forget those Parents/Ethiopian Heroes, You are absolutely dead !!

    Addis ababa, Don’t allow your self to be slave for Tigre People Liberation Front/Mosolonian Dirty Chickens!!

    I know very well, Addis is Brave !!

    But may be being Tigre Party member, 5/1 Chained system, Money, Business, some Presents, Land, Home, etc.. Businesses from and with WOYANIE keeps you silence to be SLAVE !!

    Respect Your self like your heroes Parents !!

    Say NO for Tigre People Liberation Front/Woyala Party any more !!

    God Bless Ethiopia and United Ethiopians !!

  6. አዲስ አበባወች እባካችው ተነሱና ወያኔን መሸሸጊያ አሳጡት።እኛ ተነስተን ጠብመንጃችን በወያኔ ላይ ልንተኩስ የእናንተን ሱሪና ቀበቶ ማጥበቅ እየተጠባበቅን ነው።

  7. ESHI GIN CONDOMINIM TISETUNALACHU
    OR TRANSPORT OR MUSEGNOCHUN… ABO ENESUM ENDIH BILEW NEW ADDIS ABABAN BE GETEREYEMOLUT

  8. Why have not mentioned Ethiopia even once! I guess woyane had habituated you into using only the name of your ‘killil’, as they refer to it? If I were you I would call all youth in the rest of Ethiopia as well!

    Forgive me if I am an irritant, but you have my unreserved support. BEST OF LUCK IN OVERTHROWING THE WRETCHED AND INHUMAN WOYANE THUGS!

  9. Good job. If the Addis abeba people come to the protest , TPLF will go to the final grave with in an hour. Stand together and go to the palace and vanish woyanes forever from our motherland Ethiopia . Rais our flag green, yellow and red in the four killo palace. Death for woyanes .

  10. Shut up you idiot!!! Go to be and sleep or enjoy your shisha and chat!!!
    We will wake you up ጅቡ ከሄደ በሁዋላ, ፈሪ አሰዳቢ!

  11. Do you know guys
    all these trash propaganda is being
    Posted by a single
    Gimatam 7 banda.
    Its not peoples views. kkkk

  12. በአዲስ አበባና በክልሎች ስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት እየሰጠ አይደለም::
    ከሃሙስ ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ ከተሞች የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ እንዳልሆነ ታውቋል።
    ሃሙስ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ባለስልጣናት በክልሉ የተቃውሞ ሰላምዊ ሰልፍ ለማካሄድ በማህበራዊ ድረገጾች ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው ሲሉ ለመንግስት መገናኛ ብዙሃን መግለጻቸው ይታወሳል።
    የክልሉ መንግስት ለዚሁ ቅስቀሳ እውቅና እንዳልተሰጠና አዘጋጁ አካል እንደማይታወቅ ቢገለጽም ባለስልጣናቱ የሰጡትን ማሳሰቢያ ተከትሎ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት በተገቢው መልኩ እየሰራ አለመሆኑን ከሃገር ቤት ከተገኘ መረጃ ለመረዳት ተችሏል።
    ይሁንና፣ የአገልግሎቱ መስተጓጎል ህገ-ወጥ የተባለውን ቅስቀሳ ለማስቀረት ያለመ ይሁን አይሁን የታወቀ ነገር የለም።

  13. የሱዳን የ አረብ ፣ የቻይና ቡችላ
    የሻቢያ ግልገል ፣ የባንዶች ዲቃላ
    ተላላኪ አውደልዳይ ፣ የአረብ አተላ
    ቁልቋል ያደረቀው ፣ የጫካው አንኮላ
    ህውሃት የሚሉት ፣ የቆሰለ ተኩላ
    እናትህ ማቅ ልትለብስ ፣ አወይ ቁልአ ብላ
    ተደግሶልሃል ፣ ዘረኛው ሰው በላ
    ከመቀበር በቀር ፣ አልተገኘም መላ
    በሰፈርከው ቁና ፣ እየሰፈርክ ብላ ።

  14. To youth group in Addis and other parts of Ethiopia from north to south and from east to west. It is high time to getup in unison and dismantle the TPLF/EPRDF terrorists and their criminal enterprise. The saying “strike the iron while it hot should be the principle to be guided these criminal murderers. Yes, strike the iron while it is hot and easy. Unity of purpose and action is what we need at this time.

  15. አዲስ አበባ አንድ ቀን ከቅንጅት ጋር እንደተሰለፈው ግልብጦ ብሎ አንድ ቀን እንደማዕበል ቢወጣ ወታደራዊ ወገኖቻችን ህዝቡን ወግነው ለመሰለፍ ያመቻቸው ነበር። ሕዝቡ ይህን ሁኔታ ካልፈጠረላቸው ለነሱም አስቸጋሪ ነው። ይኸው የጎንደር ሁኔታ በምሳሌነት ይህን ሀቅ አሳይቶ።ናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*