በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውስጥ የእስረኞች ዮኒፎርም ተግባራዊ ሆነ

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውስጥ የእስረኞች ዮኒፎርም ተግባራዊ ሆነ
በዛሬው እለት ቢቢኤን በደረሰው መረጃ መሰረት በቃሊቲ ዞን ሁለት ውስጥ ቀይ ቀለም ያለው የእስረኞች ዮኒፎርም በግዳጅ እንዲለበስ ተደርጓል
ይሄው ዛሬ በግዳጅ እንዲለበስ የተደረገው ዮኒፎርም የወንዶች እጅጌ ጉርድ ቱታ ሲሆን የሴቶች ደግሞ ጉርድና ሸሚዝ እንደሆነም ታውቋል

http://goo.gl/v7cj1z
ተጨማሪ የድምፅ መረጃ ለማድመጥ ከላይ ያለውን ሊንክ ተጭነው ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡ