በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ክስ የተመሰረተው ኣዲስ ኣበባ ሲሆን ጎንደር ላይ የቀረበው ክስ ከሳሽ የለውም።

በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ክስ የተመሰረተው ኣዲስ ኣበባ ሲሆን ጎንደር ላይ የቀረበው ክስ ከሳሽ የለውም። Minilik Salsawi Report

በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ክስ የተመሰረተው ኣዲስ ኣበባ ሲሆን ጎንደር ላይ የቀረበው ክስ ከሳሽ የለውም።
የጎንደር ሕዝብ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተላልፎ ቢሰጥ ወዮላቹ ሲል የኣማራ ክልል ባለስልጣናትን ኣስጠንቅቋል።
በወልቃይት የኣማራ ማንነት ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ ሲያደርጉ እና ማነታቸውን ለማረጋገጥ ትግል ከሚያደርጉት የኮሚቴ ኣባላት ኣንዱ የሆኑት ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ከትግራይ ክልል ጨለማን ተገን ኣድርገው ለኣፈና የመጡ የሕወሓት የደህንነት ሃይሎችን ተልእኮ ካከሸፈ በኋላ በሕዝብ ፍቃደኝነት በኣደራ በኣማራ ክልል መንግስት ወህኒ ቤት እንዲቀመጥ የተደረገ ሲሆን ክስ ተመስርቶበታል ተብሎ ጎንደር ፍርድ ቤት ቤት ቢቀርብም ከሳሽ ስላሌለው ኣሁንም በኣንገረብ ወህኒ ቤት ይገኛል።

በትላንትናው እለት ከጎንደር እና ከኣዲስ ኣበባ ታፍነው በተወሰዱ ሕጋዊ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ወኪሎች እና የኣማራ ማንነት ለማረጋገጥ ሲሰሩ የነበሩ ኮሚቴዎች እና ተባባሪ ኣባላት ላይ ክስ የተመሰረተ ሲሆን በኣዲስ ኣበባ ከቀረበው ክስ ላይ በኣራተኛ ተከሳሽነት ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እንደሚገኙበት ለማወቅ ተችሏል። በዚህም መሰረት የኣዲስ ኣበባው የሕወሓት ፍርድ ቤት ኮሎኔሉ ተላልፈው እንዲሰጡት ለኣማራ ክልል ደብዳቤ ይጽፋል ተብሎ ሲጠበቅ የጎንደር ፍርድ ቤት ጉዳዩን የማየት ስልጣን የለውም በማለት ጎንደር የተሰየሙ ዳኞች ኣራት ለኣንድ ድምጽ ሰጥተው ውጤቱ እየተጠበቀ ሲሆን የጎንደር ሕዝብ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተላልፎ ቢሰጥ ወዮላቹ ሲል የኣማራ ክልል ባለስልጣናትን ኣስጠንቅቋል።

ከወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ ስለ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ በትክክል እሰከ አሁን ድረስ ያለን መረጃ የሚከተለው ነው።ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ አሁንም ከዚህ በፊት እንደነበረው በህዝብ አደራ በተሰጠበት እንዳለና በየጊዜው የምንጎበኘው መሆኑን እያሳወቅን ለማዕከላዊ ተላልፎ ሊሰጥ ነው የሚሉ መላምንቶች ከእውነት የራቁ መሆናቸውን እየጠቀስን ኮሬኔል ተላልፎ እንዳይሰጥ የጎንደር ህዝብ በቂ ክትትል እያደረገ መሆኑን ታወቆ የአማራ መንግስት ከአቅሙ በላይ ቢሆን እንኳ መልሶ ለህዝብ እንደሚያስረክብ ተስማምቷል። ይህ ተጥሶ ኮሎኔሉ ተላልፎ ቢሰጥ ከፍተኛ መስዋህት ሊያስከፈል እንደሚችል ለክልሉ መስተዳደር ከወዲሁ አሳስበናል። እንኳን ኮሬኔል ሊወሰድ የተወሰዱትን ሳናስለቅቅና ወልቃይትን ሳናስመልስ እንቅልፍ የለንም። #MinilikSalsawi

 

 

19 Comments on “በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ክስ የተመሰረተው ኣዲስ ኣበባ ሲሆን ጎንደር ላይ የቀረበው ክስ ከሳሽ የለውም።”

  1. Dear Gonder and Wolkait people don’t let woyane fool you it is lie what ever they said they never tell the truth.The Fedral government is fake they just say this to make you believe .The truth of the matter is after Sunday protest the Fedral or woyane they don’t know what is going on they can not do or say anything they just be come clueless. Keep up the fight , be united tell woyane your grave is wide open!!!
    አጋሩ

  2. I am witnessed the rally. It makes me to remember 1997. The Ethiopian unity was seen again in Gondar. Our Oromo brothers and sisters should learn to do the same thing.

  3. People of woyane Ethiopia hates your guts don’t you see? You aim to take as much lands as you can and runaway have your own state? after dumping Ethiopia in your shit? We got it but will never happen.

  4. የአማራ ክልል አስተዳደር በጣም በጥቂቱም ቢሆን ህዝብ የመረጠኝ በህዝብ የተወከልኩና ለክልሉ ህዝብ ጥብቅና የቆምኩ ህዝብ የማደምጥና ፍላጎት የማስከብርና አደራ የተጣለበት የመጠበቅ ኀለፊነትም ጠያቂም ነው ብዬ አስባለሁ፡፡፡በመሆኑም ህዝቡ ኮለኔል ደመቀን አስተዳደሪን በማመን በአደራ የአስረከበውን ግዜ ሳይወስድ ለህዝቡ መልሶ ማስረከብ የእምነት ቃሉን መጠበቅ ይኖርበታል፡፡፡ይህ ቆሚ፡ ታሪክ ነው፡፡፡ይህ ባይሆንና የ እምነት ቃሉን ባይጠብቅና አሳልፎ ቢሰጥ ታሪክ ይቅር የማለው ፍርድና ለሚወሰደው በራሱም በቤተሰቡም ለሚደርሰው አስከፊ ድርጊት ተጠያቂም ያደርገዎል፡፡ወያኔም ፡መላኩ ተፈራም መጥፎ ታሪክና ህይወትም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ወያኔም ለትውልድ የሚተላለፍ የትግሬ ጥላቻን ከማፍራት የበለጠ ፋይዳ የለውም፡፡፡ሒትለር ሚሶሎኒም መለስ ዜናውም ክፋታቸውን ጥለውልን ሲያልፉ የክፋት አረመኔነትን ማሳያ ማስተማሪያ እንጂ እንደ ንጉስ ሚኒልክ እምዬ ተብለው የሚመሰገኑ የአገር ትውልድ መመኪያና ቅርስ አይሆኑም፡፡ተወደደም ተጠላም ከወያኔ ዘረኞነት ጨፍጫፊነት አጋዚነት ከፋፋይነት አገራችን ነፃ ወጥተን የምንታይበት ግዜ ሩቅ አይሆንም፡፡በመሆኑም አንደነሱ አጋዚነትን በመሆንና ከእነሱም ውስጥ የሚፈለጉትን አፍኖ በመውሰድ ልንደራደርባቸዉ ይገባል፡፡የኢኮኖሚ ተቆሜቸውንጀማውደብ ይገባል፡፡እነሱም ቢሆኑ ይሆንጀነበር ያደረጊት፡፡ጎበዝ አዘልናቸዎ ሸኑብን አሩብን ናቂን ይበቃናል፡፡ገምተው አገሙን በቃን!!! በቃን!! በቃን!!!ጎበዝ ተነስ የለም ወደኆላ ዞር ብሎ መመልከት!!

  5. እኔስ ኮራሁኝ በጎንደር ህዝብ፡፡ዳግም ትዎድሮስ ተወለደ፡፡ጠንቀቅ በል ጎንደር እንደ አፄ ዮሐንስ ፡ጀግናውን ቴዎድሮ አሳልፈው የሚሸጡ አይጠፉምና!!!አንቺ እናት ጎንደር ኩራቴ መመኪያ ሀገሬን ኢትዮጽያን የሚጠብቅ ጀግና ምንግዜም ታፈሪያለሽና!!ጁሀርና ሌንጮ ከጎንደር ጀግናው ህዝብ ተምራችሁ ይሆን???አሁንም ኦሮምያ ለኦሮሞ የሚል ጠባብ አስቀዬሚ መፈከር ታነግቡ ይሆን??ያን አማራን እየመረጠ ያረደ በደም የተጨማለቅ አንድ ቀን ለፍርድ የማቀርብ ኦነግና ኦነግ ባንዲራ ተሽክማችሁ ትወጡ ይሆን???ያ ያረዳችሁት የነሰው አንገት በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት ለፍርድ ይጠራል፡፡

  6. After this, United Ethiopians/ All Ethiopian People From North to South, West to East and Central Ethiopia,

    Stand up as the whole Nation together !!

    There is no rule, No Government at all in Ethiopia !!

    All Nation wide Prisoners in Ethiopia should be Free out of all Prisons in the Country !!

    Tigray People Liberation Front and all Tigraywan from that stonish place expect very much fertile land from Amhara and from all Other parts of Ethiopia to their hungry Hayena Tigre People !!

    Trust me All Tigre People already been promised by their dirty Italian Chickens Children a long time a go fertile lands from all Ethiopian Parts !!

    All Tigre now ready to get that promise, actually they already got some practically, they continue to do the same until all Tigre get satisfaction by all means !!

    Look everywhere in Ethiopia what is going on, All Tigre People are all over in Ethiopia specially in Addis Ababa !!

    All of these not enough for hungry Hayena Tigre people, they want to eliminate Amhara name and take OVER the whole Amhara region and put the whole name TIGRAY STATE !!

    Even Nomore Amhara Name and Nomore Amhara Place at all!

    Nomore Gonder, Nomore Gojam, Nomore Wello !!

    But Only TIGRAY !!

    All Ethiopians Nation Wide Aggressive struggle against Woyanie should be activated and released all Ethiopian prisionors and put all TPLF in Prision !!

    All these Criminals Should be Under Controled by United Ethiopians and get their Punishment. !!

    That must be the next step for Evil Tigre Animals !!

    Col. Demeke should be released immediately write now and all prisionors all over the country must be released too !!

    Woyanie must vanished from Addis and should be jailed, then bring them one by one to justice !!

    God bless Ethiopia and United Ethiopians !!

  7. Tigre and Tigray from now and on are FAILED people and FAILD place !!

    Tigre and Tigray will Never and Ever been TRUSTED by all Ethiopians and Ethiopia !!

    (Water & Oil)= (Ethiopia & Tigray) The Last Conclusion of all Ethiopians and United Ethiopians !!

    (Benzine & Fire)= (Tigray & Ethiopia) !!

    NOMORE !!

  8. Tigre and Tigray from now and on are FAILED people and FAILD place !!

    Tigre and Tigray will Never and Ever been TRUSTED by all Ethiopians and Ethiopia !!

    (Water & Oil)= (Ethiopia & Tigray) The Last Conclusion of all Ethiopians and United Ethiopians !!

    (Benzine & Fire)= (Tigray & Ethiopia) Too !!

    NOMORE !!

  9. መሃመድ ተቂ ፡ መጀመሪያ አንተ ራስህ ከዘረኝነት ውጣ። ወያኔ በሰራው ስራ እራሱ ይጠየቅ። የትግራይ ሕዝብ ምን አመጣው እዚህ ጋር።

  10. Tigreans said that these Ethiopian People Hate Tigre !!

    Absolutely, You should know that, Tigray People are just extremely HATED by any human beings on this Planet I don’t know Why ?!!?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*