አሁንስ በቃ ……..ትግሉ ተቃዉሞው ይቀጥላል ….. ግርማ ካሳ

አሁንስ በቃ ……..ትግሉ ተቃዉሞው ይቀጥላል ….. ግርማ ካሳ

በሕወሃቶች ጌታቸው አሰፋና ሶሞራ የኑስ በቀጥታ የሚታዘዙ የአጋዚ ወታደሮች ይህ አይነቱን ግፍና ጭካኔ እየፈጸሙ ነው። ይህ መቆም አለበት። ጣሊያን በህዝባችን ላይ ካደረሰው ስቃይ የበለጠ ስቃይ የምንቀበልበት ምንም ምክንያት የለም። ይህ ግፈኛ ስርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በቃህ ልንለው ይገባል።
ይህ ስርዓት ህዝብን የናቀ፣ ዜጎችን በዘር የከፋፋለ ዘረኛ የሆነ፣ በጭካኔ የተሞላ፣ የዜጎችን ደም እንደ ዊስኪ የሚጠጣ የተረገመ ስርዓት ነው። ይህ ስርዓት እንዳንግባባም እንዳንስማማ፣ ትግሬ አማራ፣ ኦሮሞ እያልን እንድንከፋፈል ያደረገ ነው። ጥቂቶችን ቱጃር ሚሊየነሮች አደርጎ ሌሎቻችንን ያደኸየ ነው። ከመሬታች፣ ከቃያችን በጫካኔ ያፈናቀለ ነው።
እንግዲህ ይህን አይነት ሰይጣናዊና ጨካኝ ተግባራትን የሚፈጽምን እንዴት ልንታገስ እንችላለን ? በጎንደር የተጀመረው ይቀጥላል። በኦሮሚያ፣ በባህር ዳር ፣ በደብረ ታቦር ሰልፎች ይደረጋሉ።፡የሕዝብ ሃይል ያሸንፋል።
Yetgl xri letgriewoch.
Beglna bebudn tegbarawi yehone haqeña xere-woyanie tgl asayu.
1. Beglx hizbawi woyanie harnet tgrai yaderegew tgl
xere-ethiopiana xere-amara yehone yewonjelna yekdet tegbar new blachuh awgzu, bezihm sabiy xere-tgrie mehonun konnut.
2. Wede amara tarikawi gzat woyanie mesfafatun awgzu,
Welqait-xegedie-xelemt amara new legonder ymeles ragiya qobo-alamaxa welo slehone yimeles blachuh be tgrai yeteqawmo selef wxu.
3.Dgaf lewoyanie nfegu
4. Ye woyanien baleslxannat zelfu, debdbu, habtachewn awdmu/nxequ, aglluachew
5. Le xere-woyaniew gora woyanien miyasxeqa misxir sxu, bedbq qendeña woyanin gdelu asgedlu
6. Adloawi geday, ager axfi ye woyanie agezaz beqan blachuh betgrai self wuxu. Belielam ethiopia akababi endihu.
7. Be oromo yewoyanie gdya yiqum bemalet aqgzu,
8. Betecemarim ye yohans berhie lehaqeña tgriewoch blo be yastelalefewn tegbarat sru.
omgo ooooooooooooooooooooooooooooo d !
WEYANE DEMIH YEFSES
Bidirun yemaymelis lij ayweled !
አዬ ቱሪናፋዬ፤
ድረ ገጽ ላይ እንኳን ስምሽን እየደበቅሽ እየጻፍሽ፣ ነጻ አውጪ ነኝ ብለሽ ራስ ሽን ከፍ ከፍ ለማድረግ ጥረት ስታደርጊ ትገርሚያለሽ።
እስኪ ባገር ቤት ያሉት እንኳን የፈለገ ይምጣ ብለው ወያኔን ለማውገዝ ሆ ብለው በወጡበት ሰዓት፣ በዉጪ ያለነው ምን አስፈርቶን ነው የድጋፍ ሰልፍ ለመውጣት የተቸገርነው። መጀመሪያ እስኪ እኛ ራሳችን ከሞቀው ቤታችን ወጣ ብለን፣ በየጊዜው ታከተን ሳይሉ የኛንም ድምጽ ጭምር ይዘው እየወጡ የሚታገሉትን ታጋዮች ፣ ወግ ይድረሰንና ሞቅ አጀብ አድርገናቸው እንታይ።
አሁን ደግሞ የትግራይ ህዝብ በግል ይሁን በቡድን ተደራጅተህ ታገል የሚለው መልዕክት ከውነተኞቹ ታጋዮች ቢሆን ምንኛ ደስ ባሰኘ ነበር።
ከዚህ በተጓዳኝ ግን አንድን ህዝብ እንደ ህዝብ ያገለለ ትግል የሚያመጣው ዉጤት ያን ያህል አመርቂ አይሆንም፣ ያዉም የምንፋለመው ባላንጣ ያንን ህዝብ በመያዣነት ይዞ እያስፈራራ በስሙ እየነገደበት ባለበት ሁኔታ፣ ካንዳንድ ወገኖች የሚወረወረው የጭቃ ጅራፍ፣ ሁኔታውን ከድጡ ወደ ማጡ እንዳያደርገው ያሳስባል።
ጥላቻ ትርፉ ኪሳራ ነው።
የወሬ የለዉም ፍሬ፤
የኢትዮጵያ ምሁራን ምሁራን ናቸው ሃሳባቸው ምንድን ነው
ለምን ወገናቻቸው አብሮ እንዳይኖር ሌት ተቀን ለግጭት በረ ከፋች ሆኑ የሕዝብን አንድት ለምን ይሆን የራስ ምታት የሆነባቸው አብራችሁ አትኖሩም ዘመኑ ምን ለካቸው በተለይ የትግራይ ምሁራን አማራውን የትግሬ ጠላት ነው በማለት ሳይንሳዊ ተጨባጭ የለሌው ሕዝብን ሲያስተምሩ ቆይተዋል እውነት አማራ የትግሬ ጠላት ነው
በላይ