ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም ዐማሮች በባሕር ዳር ሰልፍ ይወጣሉ
ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም ዐማሮች በባሕር ዳር ሰልፍ ይወጣሉ Muluken Tesfaw
ቀጣይ እሁድ የነሐሴ መባቻ ዕለት ዐማሮች በባሕር ዳር ሰላማዊ ሰልፍ ይወጣሉ፡፡ ሰላማዊ ሰልፉን የከተማ አስተዳደሩ ላይፈቅድ ይችላል፤ ግን ማንም አይቀርም፡፡ ከዳንግላ እስከ ወረታ፣ አዴት እስከ ጢስ አባይና ዘጌ ድረስ ያለ ዐማራ ማንም አይቀርም፡፡ ደቅ ደሴት ላይ የሚኖሩ ዐማሮች በጣናነሽ አርብ ማታ ይገባሉ፡፡
ቀጣይ እሁድ የይባብ ኢየሱስን፣ የመሸንቲን፣ የሰባታሚትን፣ የአንዳሳን፣ የወንዳጣን፣ የዘጌን፣ የዘንዘሊማን፣ የአቡነ ሃራን፣ የሮቢት ባታን፣ የሐሙሲትን፣ የአንበሳሜን … ዐማሮች ወደ ባሕር ዳር ይጎርፋሉ፡፡ የዐማራ ሕዝብ አንድነት ይዘመራል፡፡ የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት ጥያቄ በጎጃም እምብርት ባሕር ዳር ይሰተጋባል፡፡
ቀጣይ እሁድ የጢስ ዓባይ ዐማራ ገበሬ እንዲህ እያለ የሚሸልል ይመስለኛል!!
ዓባይ ጥቁር የመሰለ ከሰል የመሰለ፣
እየቀላ ሔደ ደም እየመሰለ፡፡
እዚያ ማዶ ሆኖ ክፉ ተጣራ፤
እዚህ ማዶ ሆኖ ክፉ ሰው ወይ አለው፣
ጎበዝ ተነቃነቅ ይህ ነገር የእኛ ነው፡፡
ወዲህ ወደ ጎጃም ሰው ላኩ ብያለው፣
ወዲህ ወደ ጎንደር ሰው ላኩ ብያለው፣
ወዲህ ወደ ወሎ ሰው ላኩ ብያለው፤
ወዲህ ወደ ሸዋ ሰው ላኩ ብያለው፣
የጦር ዳናን ሰምተው እንዳይቀሩ አውቃለሁ!!
ከዚህ ቀጥሎ የምትመለከቱት ምስል ለዐማራ ተጋድሎ በ2006 ዓ.ም. በባሕር ዳር ከተማ በወጣንበት ወቅት ነው፡፡
ይህ ሁሉ የመጨረሻው መጀመሪያ ነው!
Good on u bahar-dar this struggle is all amhara people struggle. We support u and keep the fight for your freedom
አቸፈሮችንስ እረስታችሁአቸው ነው
Wow!to what direction our country is travelling!!
Ahiyana jib
wouha setetu
be atadefireshw
neger ametu
demo mindinew
ye Tigre quta
zentilat ena
yemeta yemta !!!
Gonder Debre tabor
biteweled inji
Gojam Debre markos
bitiweled inji
wolegga Nekemte
bitiwoled inji
Tigre Hager yatefal
inkuwan yesew liji ::
Good job. Unity is the power in order to vanish woyanes from our motherland Ethiopia . Never never trying to give your weapons to TPLF. Once you give your weapons to woyanes, they will come to your house and will kill you. So, you have to keep your weapons in order to keep you, your families and your countries from fascist TPLF.
ወያኔን በጥይት እንጅ በካርድ መጣል ለአማራ ህዝብ ደስታን አይፈጥርም።እኔም በሰልፍ ለመገኘት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ።የህወሐትን መቃብር ለመቆፈር የመጀመሪያውን አዷማ ለማንሳት ታጥቂያለሁ።
yemara hizb tenes!!!
ከጎናችሁ ነን ቤተ አማራ ከዳንግላ