ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ከጎጃም ሕዝብ የተላከ

የወያኔ መንግስት በአንተ በውዱ ወገናችን ላይ ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ እየፈፀመ ያለውን የማን አለብኝነትና የእብሪት ተግባር በቁጭትና በእልህ እየተከታተልንና ከአንተ ወገናችን ጎን በመቆም ያለንን አጋርነት እየገለፅን ቢሆንም፣ ይህንን የእናት ጡት ነካሽ የሆነውን የዘረኛና የፋሽስት መንግስት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጠራርጎ ለማስወገድ ተግባራዊ ስራዎችን ተባብረን መስራት ስለሚጠበቅብንና የመይሳው ካሳና ልጆች ሲጠቁ የበላይ ዘለቀ ልጆች አርፈው አይተኙምና የሚከተሉትን ነጥቦች በማንሳት የትግል አጋርነት መልዕክታችን ይድረሳችሁ እንላለን።

1. የብአዴን አመራር አባላት (እንደ አለምነው መኮንንና ብናልፍ አንዷለም) ሌሎችም ከአማራው ይልቅ ለሆዳቸው አድረው ከወያኔ ጋር በተሰለፉ የአማራው ካድሬዎች ላይ ሁሉ የማያዳግም ርምጃ መውሰድ፤
2. የስርዓቱ ተጠቃሚ በሆኑ በወያኔ/ብሕአዲን የንግድ ተቋማትና ጥቅማ ጥቅሞች ላይ እንዲሁም ከአንዱ አካባቢ ወደሌላው አካባቢ በሚንቀሳቀሱ የስርዓቱ የንግድና የግል ተሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ መውሰድ፤
3. ታፍነው የተወሰዱ የወልቃይት ጠገዴ የማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ካልተለቀቁ፣ በምትኩ የወያኔ ገዥ አባላትንና ቤተሰባቸውን አፍኖ በመውሰድ መደራደሪያ ማድረግ፤
4. ከአሁን በኋላ ለሚሰነዘርብን ማንኛውም ጥቃት ሁሉ አፀፋዊ ምላሻችን እጥፍ ድርብ መሆን ይኖርበታል፤ እነሱም የያዙት እንደኛው ነፍስ ነውና ለሚሰነዝሩት ጥቃት ማንኛውም ዜጋ በተጠንቀቅ በመቆም አይቀጡ ቅጣት ልንቀጣችው ይገባል። ጀግንነትን ተወልዶ ያደገው ከእኛው ዘንድ መሆኑን ቢያውቁትም የበለጠ ማንነታችንን ልናስተምራቸው ይገባል።
5. እነሱ ያላከበሩትን ሕግ ሌላው ዜጋ እንዲያከብረው ደጋግመው የሚጠይቁትን፣ ድርድርና ሽምግልና እያሉ ጊዜ ለመውሰድና ትግሉን ለማኮላሸት የሚጠቀሙበት ስልት ስለሆነ ካለፈው ተምረን በዚህ ሳንታለል ጊዜያችንን በስር-ነቀል ለውጥ እንጂ በጥገናዊ ለውጦች እንዳንታለል።
6. የወያኔ መንግስት መሳሪያችንን ለማስፈታት እያሴረ በመሆኑ፣ ይህን ለማስፈፀም የሚንቀሳቀስ ሰራዊት ከመጣ ውረድ እንደውረድ ተባብለን በምናውቀው ተራራ ዋሻና ቀዳዳ መፋለም ይኖርብናል። በቁማችን ከሞትን ቆይተናል፤ የወልቃይት ጠገዴና የጠለምት ሕዝብ 36 ዓመት ተገድሏል፣ ታስሯል፣ ተሰዷል በአካል ያለውም መሬቱን ተነጥቋል፤ የተቀረው ሕዝብም መንገድ ከፍቶ ላሳለፋቸው ውለታ 25 ዓመታት በሙሉ የሰቆቃ በትራቸውን አሳርፈውበታል። ጣሊያንም ከዚህ የበለጠ በወገናችን ላይ አልፈፀመም።
7. ማንነቱን እንዲረሳ ወደ ትግራይ በግዳጅ የተካለሉ አካባቢዎችን ሆን ተብሎ ወደ ትግርኛ ስያሜ እየተቀሩ ባለበት በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ በነዚህ ስሞች በምንም ዓይነት እንዳይጠቀም ተገቢው ቅስቀሳ መካሄድ አለበት።
8. ለወሎ ወገናችን፣ ግዛትህ ተቆርሶ እንደ ጎንደር ተወስዶ፣ ክብርህ ተዋርዶ፣ ማንነትህ ተንቆ እንደ ስልቻ እየታሰርህና እየተፈታህ ባለህበት በዚህ ፈታኝ ወቅት ከጎንህ አለንና ተነስተህ ከጎንደር ወገናችን ተሰልፈህ የተነጠቅኸውን መሬት ለማስመለስ ተነስ። ሁሌም የማታሳፍረን የሸዋ ወገናችን ለጥሪያችን በተንቀቅ ተዘጋጅተህ ጠብቀን።
9. የአማራ የመከላከያ ሰራዊት ሆይ፣ መሳሪያህን በአማራ ሕዝብ ላይ በማንሳት ይቅርታ የማይደረግለት ስህተት እንዳትፈፅም፤ የመሳሪያህን አፈሙዝ በወያኔና በግብረ በላው ብሕአዲን ላይ እንድታዞር ጥሪ አቅርበንልሃል።
10. ዋናው ግባችን የወያኔ/ኢሕአዲግ ፋሺስታዊ መንግስትን መገርሰስ በመሆኑ፣ ለማይቀረው ድል አብረን እንሰለፍ። እስከ መጨረሻው የደም ጠብታ ከጎንህ ነንና ትግላችን በድል ሳይጠናቀቅ አርፈን እንደማንተኛ ልናረጋግጥልህ እንወዳለን።

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

 

 

43 Comments on “ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ከጎጃም ሕዝብ የተላከ”

  1. Ye Shabiya telalakiwoch yehien
    fugerachehun le Issayas sekaramu
    ASHEKER Birrahun Ahun Ametu weyim
    le Bonger negrut
    Ye Gojam hizb bizu
    Yelemat ikedoch
    alut.

  2. Can you guys post the letter from Jesus to the people of Gonder. U know u can make it happen if u want right?

  3. Akaki zeraf ! Be Gojam hizb sem yemitswenabdw ye
    Shabia barriyawoch
    Ye Belay Zeleke be
    Shabiya ferefari lekamiwoch yemiwnabed indy mesleh weslata.

  4. Yechim lemat hona
    Meqegnentn weledch
    menw hulum tensto Gojam Gojam yelal
    Wustu semermer wustu tenkol yaregz
    neaw. Selamachinin
    ledred anaqrbem.
    Shabiya yewedmal.

  5. I was really speechless when I read Gonder/ wolkaite support letter from gojam.This is kind of support what I was waiting to hear or to see for 25 years.Now teach woyane history between Gonder and Gojam what they have incamon for Thousands of years back. I really can not thank you enough for you showing and creating unity between us and whole Ethiopians thank you again keep up the unity!!!

  6. Senu. I know Sammy and his cohorts are slaves of TPLF and they must be disabled with the terrorist Weyane. However, you need to separate TPLF and Tigrians. Tigreans for the most part are decent Ethiopians as you and me. Please correct your self.

  7. Honestly speaking it is up to Tigrean people to come out clean and support the struggle against the evil the cancer woyane.The Amhara people have been mrudered,killed , prisoned, displaced and they took his land and woyane tried so hard to make sure all Amara people disappeared from the face of the earth that is the hard fact!!!

  8. ወያኔ እሁድ July 31,2016 የውድቀቱ የመጀመሪያው ቀን ነው። ህዝቡ በመላ ኢትዮዽያ ተዘጋጅቷል። በአለም ዙሪያ ያሉ ኢትዮዽያውያንም በአንድነት ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄድ ይኖርባቸዋል። በተለይ አዲስ አበባ ሰልፉን መቀላቀል አለበት መድረክ አረና የኦሮሞ ድርጅቶች ሰመያዊና ኮሌጆች ግንባር ቀደም ተሳትፎ ይጠበቅባቸዋል።

  9. The Ethiopian people knows who is trying
    to spread racist words .
    Primarily its THE BUDOWINS SHABIANS AND
    HIS SLAVES GIMATAM 7.
    you can imagine how they are trying to fool
    by writing a fake letter as if it is guenon
    from a Gojam people . This is a disgrace to
    undermine the Amhara people by the un cultured
    Wofzerash Shabias and Berhanu banda.

  10. ይሄ በዝብዝ እያለ የምጽፍ ደደብ ! ! ! የበዝብዝ የራስ ቅል ሱዳን አገር የአረብ ሽንት ማጠራቀሚያ እንደሆነ አያውቅ ይሆን።አይ ! ! ! ባንዳ የሃፍረትና የይሉኝታው sensory በጥሊይኖቹ ተቆጦ ቀርቷል ማለት ነው።መሣቂያው ይስቃል።ቆሻሻ አጋሜ።ተናግረህ እኮ ሞተህ ነው ! ! ! “ይኸ ፈሪ ልጅ ሲፈራ ግዜ
    ያባቱን ገዳይ አረገው ሚዜ” እንል ነበር ልጅ ሆነን።ባንዳዎች ሱዳኖችን ሚዜ አድርገው ኢትዮጵያዊያንን ይገላሉ።

  11. Unity is power . The only solution to defeat woyanes is stand together and fight woyanes until it goes to the final grave. Never never expect good things from the devil of woyanes. Woyanes just need time how to cheat and kill the inoccent people of Ethiopia . Death for woyanes!

  12. Yeweqtu axqi yetgl slt:
    1. tgrie woyanien beyetm mawdem, habtun mewresna letglu mawal.
    2. Be zer mederajet ye tgrie woyanie ye 42 amet zereña sreat gd adrgotalna wastna yalew woyanien machenefiya menged new.
    3. Welqait-xegedie-xelemt le tgrie woyanie megenxel gb mexeqemiya ayhonm.
    Ye xere woyaniew tglachn wanaw mahkel mehon alebet.
    Snqna txq ke tgrie woyanie sefariwoch ale.
    Welqait-xegedie-xelemt yegonder akal newna dañnetu be gonder new.
    Yihn dl maregagex ye tgrie woyanien mawdem new.
    4. Be woyanie yegf seleba lehonut bemecoh masaweq, ena yetgrie woyanien nbret mekas aleben.
    5.”Yezereñnet selebawech ykasu, axfiwoch lefrd yqrebu”, silu zereña woyaniewoch tedmxewal.
    Yih ye 36 ametun ye tgrie woyanien zereña gf seleba yehonutn yakatete luhulu ekual mehon alebet.
    Gfun lemasweged metagel snjemr zereñochu tgrie woyaniewoch beyalebet ‘zereña’ eyalun mencacat jemrewal.
    Yih slamemachew yfafam. Nexa mewca new.
    Gbachn:
    ekulnet, demokrasi, andnet ena xere-zereñnet new.

  13. red color = qey qelem
    monday = seño = seNo,
    bandnet symbol key+n=ñ
    buyer =geþ, illusion=bÞta
    bandnet symbol key+t=þ
    drink = mexex
    breast = xut
    poet = gxm gexami
    october = xqmt
    salt = cew
    smoke = cis
    shoes = camoch
    fatty meat = coma sga
    brave = jegna
    correct = right = tkkl
    patience = tgst

  14. Eri-TV teqmxachihu
    Messaye ina Sisay yaqenbaberutn ke
    Gojam Hzb yetetsaf
    Iyalachiu meqeldma
    atchlum. Ye SIDAMO
    FARAWOCH. kkkk
    Hello ! Keyet neaw ? (Esat) ke
    Welenchiti (Fogari)
    Aye DRAMMA kkkkk

  15. And yalgebagne negr : Lemndnew Gimatam 7 ijun yasgbabt negr tolo
    bachiru yemiqechew?
    because
    TPLF + SHABIYA =
    TWO FACT OF A COIN

  16. የወያኔዎች መቀመጫ መርጠብ ከጀመረ ሰነበተ። አማራ የሆንክ ሁሉ ጊዜው አሁን ነው የወያኔ ትግሬዎችን ከአካባቢህ ጠራርገህ አስወጥተህ ከባንዳ ትግሬዎች እስከወድያኛው ልትገላገል የምትችለው። አለበለዛ በትግሬ ወያኔዎች የተጫነብህ ቀንበር እየከበደ ነው የሚሄደው። አሁን ነው ያለህን መሳርያ ወልውለህ ለመጨረሻው ፍልምያ መነሳት ያለብህ። ሶስት ሚልዮን የሚሆን ወገንህ በትግሬ ወያኔዎች ተጨፍጭፈዋል ፤ ስንት እስኪጨፈጨፍ ነው የምትጠብቀው? SAY NOW OR NEVER!!!!!!

  17. አቶ ቶላ መልዕክትህ ለኦሮሞ ሕዝብ ጭምር ይሁን።ወይስ የኦሮሞ ትግል ስለአማራ ትግል አያገባውም ማለትህ ነው ? ? ለማለት መብትህ ነው እኔ ግን ለማለት የፈለግሁት በተናጠል ወያኔ ከሚጨርሰን በአንድ ላይ ሆነን ለወያኔ መውጫ መግቢያውን መዝጋት አለብን ለማለት ነው። Jus wondering. በተናጠል የትም አንደርስም። ወያኔ አንድ በአንድ እያንዳንዳችን በር እያንኳኳ ይጨርሰናል እንጅ። Even if you believe in total oromiya independence,it fine with me,but lets join hands.

  18. @AM – ጆሌ ኦሮሞ ከወያኔ ትግሬዎች ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ መተናነቅ ከጀመረ ወራት አስቆጥሯል ፤ በዚህም ጊዜ ውስጥ ከአራት መቶ የሚበልጡ ንፁህ የኦሮሞ ልጆች በወያኔ ትግሬዎች ጥይት ላይመለሱ አንቀላፍተዋል ፤ በአስር ሽዎችም የደረሱበት አይታውቅም። ይህ በእንዲህ እያለ አሁን ደግሞ ትንንቁ ወደአማራው ቤት ጎራ ብሏል። ከሰሜን አማራው ከደቡብ ኦሮሞው መሀል ሀገር የከተመውን የውያኔ ትግሬ ሳንድዊች የምናደርግበት ቀን ሩቅ አይደለችም!!! በወያኔ ትግሬዎች መቃብር ላይም አዲሲቷ ኢትዮጵያ ትገነባለች!!
    ሞት ለወያኔ!!!!

  19. Gelaw: አንት የሱዳን ውሽማ ። ሱዳን ያሰፋውን እንትንህን እነቶላ አጥብበው ይነፉልሀል። በጊዜ አምልጠሽ እዛው ኩንንቲ ለቀማሽን ካልጀመርሽ ። ቆማል ወዲ ተለማኒት!!!

  20. Alemaw: you know it better than anybody who Shabia ‘s condom is. You have been washing Shabia ‘s underwear for over 17 years when you were fighting Derg. We know that you have served your master Shabia by offering them kunti yeqededewn kitehen.

  21. ገላውና አለማው የምትባሉ የለማኝ ልጆች ትላንት የኛን ፍርፋሪ በልተሽ አድገሽ ዛሬ ተሳዳቢ ሆንሽ። ዝምባም ወያኔ ቀንሽ ቀርቧል ወደዝምብሽ ልትመለሽ!!

  22. ንጉሡ ሞቱማ says:

    July 30, 2016 at 7:24 pm

    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 20 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) አገር አድን አዋጅ የመረጃ ትእዛዝ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳዎቻችን ናቸው እርዱ!ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ በሙሉ ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ ቀርቦልሀል ይህ ግዜ በራስህ እና ለሆድህ ተገዝተህ ከለፈህ ነገ ኢትዮጵያ ተመኝተህ የማተገኛት የወላድ መካን ብላው ከዱኝ ብላ በተራዎ ነገ እመነኝ አንተን ትክድሀለች!!! ከአሁን በሃላ አስመስሎ መኖር በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያበቃል ምርጫው ያንተ ነው እውነት ወይም ውሽት? ውሸት ካልክ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እስከ ዛሬ የሞቱሏት በቋንቋ አማራ፣አሮሞ፣ደቡብ፣ሱማሌ፣አፋር፣ ጋምቤላ የሆኑት ደም ከፍትታ ከፈትህ ቆሟለች። አዎጅ፣ አዋጅ ፣ አዋጅ ከኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ።
    ወልቃይት ጎንደሬው፣ ጎጃም በላይ ዘለቀ፣ ወሎ እራስ ሚካኤል፣ ኦሮሚያ የስንቱ ደም የእነ አብዲሳ አጋ፣ ባልቻ አባነፍሶ፣ደቡቡ፣ሱማሌው፣ ጋምቤላው። የኢሐዲግ ጋኔኖቹ ካድሬዎች ቢያዘናጉህም ግን ዛሬ ኢትዮጵያዊ ደምህ እርስ በእረስ እንድትነሳ ያዘሀል። መቼ? ዛሬ! ባለህበት ባላህ መሳሪያ ተስለፈ በየአቅጣጫው ኢሐዲጎችን አባረህ አውጣ፣ የረሀብተኛ መሬትህን የተቀራመቱትን ውዳቂዎች ቻይና፣ ህንዶችን ወዘተ ጠራርገህ አውጣ። ተስማምተህ የገብዛ አለቃ ሹም፣ ምረጥ ልክ እንደ ኮለኔል ደመቀ ምሳሌ ወልቃይት የጎንደር አማራ ኢትዮጵያዊ። ጠራርገህ አውጣ ፓሊሶች ከህዝብ ጋር ተባበሩ የመጣውን ፌደራል ከህዝቡ ጋር መክት፣ ትእዛዝ አስመጭዎችን ቀድመህ ቅለበቸው። ማንኛውም ትእዛዝ በኢሳት ሬድዬ ህዝቡ ምን ማድረግ ያለበትን ከሽግግር በፈት እና በኋላ በውዱ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኩል ይተላለፈል። በዛሬው እለት ተገፈው ደም የተሸከሙት 10 ባለስልጣናት እና 7 ከጀርባው ሆነው ኢትዮጵያዊውን የሚያሰሙት ላይ ለመንግሥቱ ባለሁለት መልክ ስላዪቻችን፣ ጠባቂዎች እርምጃ እንዲወስዱ እና አዲሱን አመት በድል ለማክበር ተዘጋጅተናል። ህዝባችን ጨዎነት በተሞላ መልክ ትእዛዝ ተቀብላቹ ከሽግግሩ ሰላማዊ አስተዎፃኦ እንደታደረረጉ እናሳስባለን። ህዝባችን በሽግግር መንግስት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ጥምረት ይመራል። ከአምስት አመት በኋላ ህዝቡ በመረጠው እና ኢትዮጵያዊውን በአንድ አይን ማየት በሚችል መሪ ይተካል።
    ውርደት ሞት ለ ሆዳም 1000 ለአደዎ፣ ወቅሮ ሐዲጊዎች ወያኔዎች ኢትዮጵያን ታላቅ መሆኗን ሳያቋት ፣ ከአልበሽር ጋር ተባብረው በኢትዮጵያና እና በኤርትራ ህዝብ አና መሪዎች ላይ መስሪይ መርዝ በ$42 ሚሊዮን ጉርሻ የረጫቹ ሞት ለእናንተ! ኢትዮጵያ ከሁሉም በፈት እግዚአብሔር አላት ቀጥሎም ጀግኖችም ኢትዮጵያዊያን በአመራ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ፣ በሱማሌ፣ በአፋር፣ በጋምቤላ ዛሬም ነገም አላት!!!
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ፣ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!
    ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን ማሕበር የአምቦ ዋና የለውጥ ኮር አስተባባሪ እና አዛዥ።

    [Reply]

    Reply

    ግርማይ says:

    July 30, 2016 at 7:33 pm

    በግዜ ስልጣን አስረክቡ ኪሳቹ ለምቷል በቃቹ ወያኔዎች። እናን ሌባ፣ ጓደኛቹ አልበሽር ሌባ በሸተኛ። በቃቹ እንቅልፋ የለም።

    Ethiopian HEROS!!!!!!

  23. Zele do u know Eprdf makes 30000 pepole in Addis ababa homeless during raining time.
    Think about if this people is your zemedoch?

  24. Fellow Ethiopians, our brave men and women in Gondar have at long last mustered the courage to grab the ugly Woyane bull by the horn. The inferior breed of men who constitute Woyanes, rightly suffer from profound inferiority complex.
    The traitors who have done everything under the sun to undo our motherland have no place in any Ethiopian society.

    Ethiopians need not strike any deal with these treasonous traitors. No Woyane Tigre or any of their servile Amara, Oromo, Somali, Gurage, Sidama, Kembata, Wolaitas like Haile Mariam Desaleng should escape justice. We should desist from taking revenge when the day of reckoning beckons. What we need is justice, not revenge. The final outcome will surely be the same.

  25. Negussu and others fellow Ethiopians. You guys paved the ways united our people.
    Let’s do one time tie hand in hand for fredoom!!!
    Gonder Baherdar Oromiyya south go go go no time left
    If you are strong then the world like u. We stand for unity than divide with based on langage race. Go for change now!

  26. የኢትዮጵያ ምሁራን ምሁራን ናቸው ሃሳባቸው ምንድን ነው
    ለምን ወገናቻቸው አብሮ እንዳይኖር ሌት ተቀን ለግጭት በረ ከፋች ሆኑ የሕዝብን አንድነት ለምን ይሆን የራስ ምታት የሆነባቸው አብራችሁ አትኖሩም ዘመኑ ምን ለካቸው በተለይ የትግራይ ምሁራን አማራውን የትግሬ ጠላት ነው በማለት ሳይንሳዊ ተጨባጭ የለሌው ሕዝብን ሲያስተምሩ ቆይተዋል እውነት አማራ የትግሬ ጠላት ነው
    በላይ

  27. TPLF and its sponsors shall see how Ethiopians liberate themselves and the Eastern humanity from the new colonialism. Other Africans, the Arabs and beyond will say ” that is also possible!” This is the beginning of the end of the New colonialism!
    We ignited the end of slavery and colonialism and assured equality/dignity of all humans! We shall again vanquish the emerging masked colonialism (the new colonialism).

  28. ከመሸ በኋላ ከመንደፋደፍ ከክልሉ ውጭ የሚኖር ትግሬ ሁሉ ጓዙን አሁኑኑ ይሸክፍ!

  29. ደ/ር መርጋ መቀና says:
    August 4, 2016 at 5:23 am
    We need a transition government now to move forward. We proud to name Dr. Berhanu Nega that is it. It is a serious time needs to listen each other not to talk much. He must regonize him as a transitional Government for five years. After 5 years there is rule and regulation to follow elected by public.
    We don’t care we need good Ethiopian heart leader that can be why not a farmer from Tigray, Amhara,Oromiya speaker run for a president.
    አሁን አውራ መሪ የግድ ቅድምያ ነገር ነው። ወያኔዎች ሆዳቸውን የሚያመልኩት ምን አይነት የገማ አስተሳሰብ እንደሚተፈ በፁሐፋቸው እዩት። ኢሕአዴግ የፈጠረውን ዝረኝነትን እስከዛሬ ተሸውደን ነበረ። አንድ ላይ እንቅበረውና በአንድነት በፍጥነት ይህንን የመከራ ግዜ እንራመድ። አገር መምራት እና ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ብሔረሰቦች እናት ምን እንደሆነች እናሳያችው። የወያኔ ልጆች አማርኛ እንዳይናገሩ በረለው፣ ወደ ቻይና፣ትግረኛ፣እንግሊዘኛ ብቻ እያስተማሩ ነው። የራሳቸውን ልጆች ከማህበረስቡ አግልለው እርስበእርስ አጋቧቸው። እንዲ ናቸው እንግዴህ እነዚህ ጥቂት የታሪክ ጋኔኖች?

    [Reply]

  30. የኤርትራ መንግስት ላለፈው ታሪካችን አናድሰው። አሁን ቀድመን ነቃንበት የአደዎዎቹ ከአልበሸር ጋር የኤርትራ መሪዎችን ገለውም የሁን አስገድለው የትግራይ ሪፐብሊክ ብለው የበላይ አርገው ቀጥቅጦ የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝቦች ለመግዛት $42 ሚሊዮን አፈሰሱ ለአልበሸር።
    የኤርትራ መንግስት ምን አይነት መሠሪይ እንደሆኑ አውቆ ዘጠና ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ያሻሉኛል ብሎ ነው ዛሬ ለነፀነታችን እየረዱን ያሉት። ወያኔዎች ሲጠፋ ኢትዮጵያም፣ ኤርትራም ሰላም ትገኛለች። የኢትዮጵያ ህዝብ ማነው ጋኔን ወያኔ ወይስ ሻአብያ ቢባል በደንብ አሁን ማን ሴየጣን እነደሆነ አውቋል። የወያኔ ጆሮ ጠቢዎች ኤርትራዊ ብለው በምዕራብ አለም ወስጥ ያሉትን ወያኔን መደገፍ ካላቆሙ አሁን ክትትል እንጀምራለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*