የካናዳ መንግስት በኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ስደተኞች ላይ የፖሊሲ ለውጥ አደረገ

የካናዳ መንግስት በኢትጵያ ያለው ሁኔታ አሳስቦት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ቢመልሱ አዳጋ ያጋጥማቸዋል በማለት ለካናዳ መንግስት የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁ አካሎች ጉዳያቸው እንደገና እንዲታይላቸው አጽድቋል። ህወሃትን አምልጠው አገራቸውን ተነጥቀው ለካናዳ መንግስት ላመለከቱ ስደተኞች ሰናይ ዜና ነው።

3 Comments on “የካናዳ መንግስት በኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ስደተኞች ላይ የፖሊሲ ለውጥ አደረገ”

  1. To bad, now the woyanes will flood Canada, up until now they “the woyanes” used to claim refugee status in Canada masquerading as Eritreans…

  2. Ay ye politica sedetegna? Enante ye politica sedetegna sathonu Ye HOD sedtegna nachihu.
    Ye canada mengist ye politica sedetgna Ethiopiawi endelele mawek alebet….LEMAGNOCH.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*