ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳና – ፅንፈኛ ኦሮሞዎች /ወያኔዎች

ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳና – ፅንፈኛ ኦሮሞዎች /ወያኔዎች – ፅንፈኛ ኦሮሞዎችና ወያኔዎች ለምን ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳን ጠምደው እንደያዙ ለማወቅ የሚከተለውን ቃለ መጠይቅ አዳምጡ። አንድነትን፣ አድዋን፣ ምኒልክን በጥሩ የሚያነሳ ሁሉ በዘረኞቹ ዘንድ የማርያም ጠላት ነው።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=qy5R9tcWTMY]