በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ቦኮሉቡማ ከተማ ከባድ ተቃውሞ ተደርጓል

#Ethiopia #Oromoprotests #Borena በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ቦኮሉቡማ ከተማ ከባድ ተቃውሞ ተደርጎዋል ።የሕወሓት ጁንታ ኣግዓዚ ሰራዊት ሃይሎች እንደልማዳቸው ሰለማዊ ህዝብ ላይ በቀጥታ በመተኮስ 3 ሰዎችን ክፉኛ አቁስለዋል ። #MinilikSalsawi

 ይህንን ጸረ ሕዝብ ተግባር ቪዲዮ አይቶ መፍረድ የሕዝብ ልጆች ግዴታ ነው።

https://www.facebook.com/minilik.salsawi/videos/1751670065103388/