የወልቃይት፣የማይጸብሪና የጠለምት የአማራ መብት አስከባሪ የሆኑት አቶ ላቀው ደስታ ዳላስ ከተማ ውስጥ ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ በወያኔዎች ተከለከሉ

  • አቶ ላቀው ደስታ በወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት የማንነትና የአማራ የመብት ጥያቄ ላይ ንቁ ተሳታፊና ልሳን በመሆን  ለዓመታት  ከሚታገሉት አንዱ ናቸው።
  • ብዙውን ጊዜ  በታወቁ የዜና ማሰራጫዎች ላይ አሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ፣በኢሳት፣በአዲስ ድምፅ ራዲዮና በአውስትራሊያ ኤስ.ቤ.ኤስ. ራድዮ ላይ በተደጋጋሚ በማቅረብ  በህወሃት ወያኔ የታፈነውን  የወልቃይትን ህዝብ ጥያቄ ለመላው ዓለም ኢትዮጵያውያን በማቅረብ ይታወቃሉ።
  • በአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ከልዑል ራስ መንገሻ ስዩም ጋር ባደረጉት  ቃለ ምልልስ ሁለቱም ወልቃይ፣ጠገዴና ጠለምት የትግራይ ሳይሆን በጎንደር ክፍለ ሀገር የሚገኝ አማራ መሬት መሆኑን በሚረጋግጠው የታሪክ ማስረጃ በሰጡት ቃለ ምልልስ ይታወቃሉ።
  • ህወሃት እንደዚህ ዓይነት የወረደና ተራ ነገር ውስጥ እጁን ማስገባቱ ተስፋ መቁረጡንና እንዲሁም ውድቀቱ እየተፋጠነ በመሄድ ላይ ለመሆኑ አመልካች ነው የሚሉ በርካቶች ናቸው።

ጁላይ 23 ቀን 2016 በዳላስ ከተማ ውስጥ ከ30 ዓመት በላይ ንዋሪ የነበሩ ፣በማሕበረሰቡ በጣም የሚወደዱና የሚከበሩ እንዲሁም በህይወት ዘመናቸው ለቤተክርስትያንና ለማሕበረሰብ ሰፊ አገልግሎት ይሰጡ የነበረ በተለይም  ልጆች በመልካም ስነ ምግባር ታንፀው እንዲድያጉ የላቀ አገልግሎት በማድረግ የታወቁ የወይዘሮ በየነች የቀብር ስነ ሥርዓት የሚፈጸምበት  ቀን ነበር። አቶ ላቀው ደስታ የሰላሳ አመት ወዳጃቸው፣ ማህበርተኛቸውንና የእህታቸውን ቀብር ለመገኘት በአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስትያን ቅጥር ጊቤ ተገኝተው ነበር። መኪናቸውን እንዳቆሙ በሶስት የትግራይ ተወላጆችና የህወሃት አባላት  ከመኪናቸው  ድረስ በመሄድ  “አንተ እዚህ ቤተ ክርስትያን አጥር ግቤ ልትገባ አትችልም ፣የግላችን  ንብረት ስለሆነ ውጣልን አለበዚያ ፖሊስ እንጠራለን”በማለት አስፈራርተዋቸዋል ።

የተረጋጋና መልካም ባሕርይ ያላቸው አቶ ላቀው ደስታ ስሜታቸውን ተቆጣጥረው “በየነች እህቴ ነች፡ በእርሷ ቀብር ለመሳተፍ ነው የመጣሁት፣ በእርሷ ፍታት ለመገኘት ማንም እንደ ማይከለክለኝ አውቀዋለሁ። ነገር ግን ከእናንተ ባለጌና ስድ አደግ ጋር በሚፈጠር  ግጭት የእህቴ በየነች የፍታት ስነ ሥርዓት  እንዲረበሽ ስለማልፈልግ ወደ ቀብሩ ቦታ እሄዳለሁ” በማለት የቤተክርስያኑን ቅጥር ግቤ ለቀው በመሄድ በሪስት ላንድ ቀብር ቦታ በመገኘት  ወዳጃቸውን በምሪትና በለቀሶ ቀብረዋል። በቤተክርያኑ ቅጥር ግቢ ጉዳዮን በቅርብና በሩቅ የሰሙ “በእግዚአብሔር  ቤት በመግባት  እህታችንን  ለመሰናበት ማንነታችን ከሆነ መስፈርቱ” ቀብር ቦታ እንሄዳለን  በማለት ወጠው ሲሄዱ ታይተዋል።

አቶ ላቀው ደስታ በወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት የማንነትና የአማራ የመብት ጥያቄ ላይ ንቁ ተሳታፊና ልሳን በመሆን  ለዓመታት  ከሚታገሉት አንዱ ናቸው። ብዙውን ጊዜ  በታወቁ የዜና ማሰራጫዎች ላይ አሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ፣በኢሳት፣በአዲስ ድምፅ ራዲዮና በአውስትራሊያ ኤስ.ቤ.ኤስ. ራድዮ ላይ በተደጋጋሚ በማቅረብ  በህወሃት ወያኔ የታፈነውን  የወልቃይትን ህዝብ ጥያቄ ለመላው ዓለም ኢትዮጵያውያን በማቅረብ ይታወቃሉ። ከሁሉ በላይ በአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ከልዑል ራስ መንገሻ ስዩም ጋር ባደረጉት  ቃለ ምልልስ ሁለቱም ወልቃይ፣ጠገዴና ጠለምት የትግራይ ሳይሆን በጎንደር ክፍለ ሀገር የሚገኝ አማራ መሬት መሆኑን በሚረጋግጠው የታሪክ ማስረጃ በሰጡት ቃለ ምልልስ ይታወቃሉ።

በቅርቡ የወሃትት መንግሥት መልእክተኛ ሁኖ በሰሜን አሜሪካ ከስድስት ወራት በፊት የመጣው የአማራ ክልላዊ መንግሥት በዳላስ ቴክሳስ በመጣበት ጊዜ ሰአት “አቶ ላቀው ደስታ ቡድኑን እናንተ ለአማራው ህዘብ መብት፣ልማትና ነፃነት ይልቅ ለህወሃት የምታገለግሉ ሎሌዎች ናችሁ። አማራው ሲፈናቀልና ዘሩ ሲጠፋ ያልተከላከላቸሁ፣ የአማራው መሪት ለሱዳን ሲሰጥ ያልጮኻችሁ፣ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ህዝብ በህወሃት በኃይልና በጉልበት በትግራይ ሲካለልና የዘር ማጥፋት ሲካሄድ ከህዋት ጋር የተባበራችሁ ስለሆነ እናንተ ስለ ልማትና ዲሞክራሲ ለማውራት የሞራል ብቃት የላችሁም” በማለት ያደረጉት ሙግት በወዳጅም በጠላትም እንዲታወቁ አድርጓቸዋል ። በተጨማሪ አቶ ላቀው ደስታ በዳላስና ፎርት ወርዝ የጎንደር ህብረት መሪ መሆናቸው በህዋትና በተላላኪዎች ዘንድ ጥርስ ተነክሶባቸዋል።

ከሁለት ሳምንት በፊት የወልቃይት የማንነት አስተባባሪ ኮምቴዎችንና መሪዎችን  ለማፈንና ለማሰር ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ተነስተው የፊዴራል ፖላስ መለያ ያለው የሸራ መኪና ይዘው የአማራው ክልላዊ መንግስትን ሳያሳውቁ ጨለማን ተገን አድርገው  ጭምብል አጥልቀው ለማፈን ባደረጉት ጥረት ጀግናው የጎንደር ህዝብ የወልቃይትና የአርማጭሆ ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ በህዋት ሚዲያ ዘጠኝ ወታደሮች ተገደሉብን ሲል በትክክል ከቦታው በተገኘ ማስረጃ አንድ መቶ ሃምሳ የተግራይ አፋኝ ሰራዊት ተደምስሷል። በተጨማሪም ለህዋት የመረጃ ምንጭ በነበሩ ሁለት ነጋዴዎች ላይ በንብረታቸው ላይ ጥቃት በማድረስ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶቸዋል። ጀግናው የጎንደር ህዝብ በአራቱም ማእዘን በመጠራራት በህወሃት ትግሬዎች ያለበትን ጥላቻና በቃኝ ባይነት  ከቀላል እስከ ከባድ መሳሪያ በመያዝ በተኩስ፣በፉከራና በወታደራዊ ትርኢት አሳይቷቸዋል ። በተከታታይ የተያዙት ኮሚቴ አባላት ተለቀው ፣ የወልቃይት የጠገዴና የጠለምት ህዝብ የማንነት ጥያቄ ምላሽ ካልተሰጠ የህወሃት የመጨረሻው መቃብር ጎንድር ይሆናል ብለዋል። በዚህ እርምጃ የተደናገጠው ህዋት ወያኔ ተደጋጋሚ መግለጫና አሉባልታ አሰምቷል። ከሁሉ በላይ በአውሮፓና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በማህበራቸው አመካኝነት በጎንደር ህዝብ የተነሳው የማንነትና የነፃነት ንቅናቄ የሚስፈራቸው እንደሆነና መንግሥት ወታደራዊ እርምጃ እንዲወስስድ ተማፅነዋል። የአማራው ህዝብ ሲፈናቀል በቀጥታና በረቀቀ ሁኔታ በሆነ ደረጃ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ህዝብ የዘር ማጥፋት ሲካሄድበት ድምፃቸውን አሰምተው የማያውቁ የትግራይ ሊህልቃን ዛሬ ለአፈናና ለግድያ በመጡ አፋኝ የትግራይ ሚሊሻዎች ላይ አርምጃ ስለተወሰደና በሁለት የትግራይ ጀሮ ጠቢዎች ንብረት ላይ የአደጋ ስለለረሰ አማራው ላይ ጦር ይዝመትብት ብለው መንጫጫታቸው እጅግ ያስተዛዝባል።
በዳላስ ቲክሳስ የሚገኘው በቄስ ታደሰ የሚመራው የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስታያን  በሟቹ በአቡነ ጳውሎስ እገዛ የተቋቋመ ከቅድስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን ተገንጥሎ  በትግራይ ተወላጆች ብቻ  የተቋቋመ ቤተክርስትያን ሲሆን የመለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን የሙት አመታት በየዓመቱ ይዘክራል። ከአቶ መለሰ ዜናዊ ሞት በኋላ ሀገሪቱ በአዲስ ጠቅላይ ሚኒስተር በአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ  እየተመራች እያለ  በቅዳሴው ጊዜ
ስሙ የሚጠራው የመለስ ዜናዌ ነው።

የደብሩ አለቃ ቄስ ታደሰ ከመንፈሳዊና ከወንገጌል ባህሪቸው ይልቅ የተጋዳይነት ስሜታቸውና የፀረ አማራ ዝንባሌቸው ከፍ ይላል። በመሆኑም በአቶ ላቀው ደስታ ከአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስትያን ውስጥ እንዳይገቡ ማድረግ ግለሰቦች በደመ ነፍስ የፈጠሩት ሳይሆን በደብሩ ከካህናት አስከ ህወሃት ካድሪዎች የተመከረበትና የተዘከረበት የበቀል እርምጃ ነው።ዓላማው አቶ ላቀውን በማበሳጨት ምናልባትም በጉልበት ተጠቅመው ለመግባት ቢሞክሩ ጠብ ጫሪ በማስመሰል በማህብረተሰቡ ለማሳጣት ራሳቸው ከሰው ራሳቸው መስክረው በፓሊስ  አስይዘው በእነሱ እምነት ለማዋረድና አንገት ማስደፋት ነበር። ሆኖም ያሰቡት ነገር ግን ህወሃትን በውል የሚውቁት  አቶ ላቀው በብልሃት ወጥመዱን አልፈውታል።

ከዚህ የምንማረው የወለቃይትን የጠለምትን የማይፀብሪ  የአማራን መብትና ነፃነት አሰከባሪዎች ብቻ ሳይሆን ለሀገሩ በሁሉም መስክ የሚታገል አገር ወዳድ ሁሉ የወያኔዎችን መሰሪ ተንሎል በንቃት መጠንቀቅ አለበት። በዚህ አጋጣሚ በማወቅ ሆነ ባለማወቅ የዚህ አምባገነን በተለይም የህወሃት ደጋፊና ተባባሪ የሆናችሁ የአማራ ማህብረተሰብ ተወላጆች  ልትነቁና ሰልፋችሁን ልታስተካክሉ ይገባችዃል ። ህወሃት በአማራ ህብረተሰብ የሚደርገው አፈና ግድያና ዘር ማጥፋት ጊዜው መሽቶበታልና የህወሃት የመጨረሻው መቃብር ጎንደር ላይ ሲሆን በዚህ የሞት ሽረት ትንንቅ ውስጥ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎኑ ሊሰለፍ ይገባል ።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

ከገሪማ ታፈረ፤ዳላስ፣ አሜሪካ

28 Comments on “የወልቃይት፣የማይጸብሪና የጠለምት የአማራ መብት አስከባሪ የሆኑት አቶ ላቀው ደስታ ዳላስ ከተማ ውስጥ ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ በወያኔዎች ተከለከሉ”

  1. I have no doubt in my mind the rotten TPLF will be removed from power very soon. They are so desperate and frustrated.

  2. የተከበሩ አቶ ላቀው ወያኔ ያመለከበትን ስፍራ ሊጠየፉይት ይገባል ብየ አምናለሁ።

  3. endezeh kehonema,,

    egnamga Tigre endaygeba yekelekelal !

    yehem tejemere ??

    ayit! motwan sitsha sitabeza rucha

    heda tashetalech , ye Dimet afincha !

    KKKKKKKKKKKKKKKKKKKK

  4. First i am ethiopian from the south.this month all the news is Gonder,Gonder,Gonder the brave.if you relly think ethiopia why is Gonder,Gonder 100 times.from this time i am understand 100℅.From this time fuck your ethiopia.the oromo peuple is right.But like this mind you do not think the amara gondere time.i hope ethiopia is free from woyane soon and after that tigre in tigrai,oromo in oromia,amara in his land amara and the rest in the home land.after that as you like say Gonder brave 100 times.You are better racist than woyane bls the other ethiopian looking you.100 times fuck your ethiopia.

  5. I seriously doubt u are from the south.you are ወያኔ ባንዳ። የፍርሃትን ድባብ የሰበረው የኦሮሞ ወጣት ነው።ከማንም ክብምንም በፊት። “የኦሮሞ ልጅ ነው ትግሉን የለኮሰው•••••።” እያለ የዘፈነው ሻምበል በላይንህን ጠይቀው።የኦሮሞ ወጣት የማንንም ምስጋና ለማግኘት ብሎ ሳይሆን መብቱን ከለማኝ ወያኔ ለማስከበር እንጂ።ነጫቴያም ለማኝ አጋሜ ! ! ! ! ኧግረ ደርቅ ችጋራም።

  6. ጉረኛ ኦሮሞ ድል የተቀዳጀህ ይመስል ምን ትፎክራለህ። አማራ ኦሮሞ ትላላችሁ የኛ መሳሪያና ጥይት ሁላችሁንም በየተራ ያጋድማል አትጨቃቁ
    ሆዳሞች የኛን ሩብ ያህል ወኔና ሀይል ቢኖራችሁ ሰው አታሰቀምጡም ነበር።

  7. you can not lead Ethiopia in this way,because The people of Ethiopia is alert to keep his country from extremist diaspora.please don’t make confusion by mixing up religion and politics.

  8. አመዳም ኧግረ ድርቅ አጋሜ by the name of ገዛኢ የኦሮሞ ድል አይቀሬ ነው።የአማራን ጤፍ እና የኦሮሞን ቡና ዘርፈኸ እንኳን አጋሜ አዲስ አበባ መንገድ ላይ ይለምናል።አሁንም ስማ አንት ደደብ from ደደቢት ኦሮሞ መስዋዕትነት እየከፈለ ያለው የማንንም ሙገሣ ለማግኘት ሳይሆን ነፃነቱን ለመቀዳጀት ብቻ ነው። No doubt the gondres fought heroically not to win any prais from any one,but to restore their land and freedome and oromos support this fight because its a just fight.Period.

  9. የሞሶሎኒ ቅርናቶች ዘለአለማዊ ክርፋታቸው በሁሉም ቦታዎችና አቅጣጫዎች በግልፅ እየታየ ነው!!

    ተመልከቷቸው በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም አቅጣጫ መፈናፈኛ እያጡ በሚመጡበት ጊዜ የቅዘናቸው ቅርናት መላውን የኢትዮጵያ ምድር ይበክላል!!

    በሰይጣን ደም ተለውሰው የተጠፈጠፉ ሰው መሰል አኩያን ናቸው!!

    ሞት ለወያኔና መጋጃዎቹ!!

    ኢትዮጵያ በክብር ለዘለአለም ትኖራለች!!

  10. Well,

    That is good. They will be wiped out from the rest of Ethiopia and go to their little Tigray. KEBEROACHEWEN YIZEW EMBUR EMBU YIBELU!

    A hurricane starts from a point and WOYANE’s dooms days started whirling already and yet they do not seem waking up. Some of the cadres (Hyenas)are barking here and there, may be the time will come when WOANES will be eaten by their own hyenas.

  11. You boolshit Weyane, go to hall. your grave end is not far from a day, will see.the worst ever government in Ethiopia history, I hate you all fucken Tigrians, we all Ethiopians together will let you destroy as soon as possible. “Kimalam”

  12. እውን የአቶ ላቀው ውደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ የተደረገ ከሆነ በጣም ያሳዝናል። እኔም እንደአብዛኛው ሰው ለጸሎተ ፍትሀቱ በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥና በኋላም በቀብሩና በስንብቱም ተገኝቻለው።

    ግን እንዲህ ያለ “ትልቅ” ወሬ ለሌላው አለም እሺ፤ ለዳላስ ግን ሰንብቶ አሁን ተገለጸ?

    ሌላው ፤ በሌላው አለም ያላችሁ እባካችሁ በተጻፈ ሁሉ እንመን! ቢያንስ ከዝህ በታች የተገለጸው፤

    ” በዳላስ ቲክሳስ የሚገኘው በቄስ ታደሰ የሚመራው የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስታያን በሟቹ በአቡነ ጳውሎስ እገዛ የተቋቋመ ከቅድስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን ተገንጥሎ በትግራይ ተወላጆች ብቻ የተቋቋመ ቤተክርስትያን ሲሆን የመለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን የሙት አመታት በየዓመቱ ይዘክራል። ከአቶ መለሰ ዜናዊ ሞት በኋላ ሀገሪቱ በአዲስ ጠቅላይ ሚኒስተር በአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እየተመራች እያለ በቅዳሴው ጊዜ ስሙ የሚጠራው የመለስ ዜናዌ ነው።” ”

    1- የቤተ/ክርስቲያኑ ስም “አቡነ ተ/ሃኡማኖት ወአቡነ አረጋዊ” /አድራሻ 1621 S Jupiter/
    2- ከሚካኤል ተገንጥሎ በትግራይ ተወላጆች ብቻና በሟች አቡነ ጳውሎስ እገዛ የተቋቋመ የሚለውም መስራቾቹ/ የሰበካ እባላቱን ብዙዎቹን ስለማውቅና እንዴትስ እንደተቋቋመ እውቀቱ ስላለኝ ጽሁፉ ፍጹም ስህተተ ነው። በእርግጥ ብሁዎቹ ምእመናን ከሰሜኑ ግዛት መሆናቸው ሀቅ ነው።
    3- “የመለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን የሙት አመታት በየዓመቱ ይዘክራል” ። በዚህ ቤተ ክርስቲያን ወደ ስድስት እመቴ ነው ። በመጀመሪያው ሙት አመታቸው ፡ አዎ ተዘክሯል። በሁለተኛው አመት ” እንደተለመደው” ተሞክሮ ግን በምእመኑ ቁጣ ከቆመ ወዲህ ሌላ ያለመደረጉ በእርግጠኝነት እናገራለው።
    4- ከሁሉም ግን ” በአዲስ ጠቅላይ ሚኒስተር በአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እየተመራች እያለ በቅዳሴው ጊዜ ስሙ የሚጠራው የመለስ ዜናዌ ነው።” … (አወይይይ ሀሰት!… እኔም ልጠርጠር)

    ፖለቲከኛው ይመንም እይመንም ደህና ባይሆንም!
    ግን ሕዝበ ክርስቲያን የሆንን ሁለቴ እናስብ። የዚህች ቤተ ክርስቲያንና የውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ “ጠላቶች” ጥቂት አይደሉምና!!

  13. አቶ ላቀው ቤተክርስትያን መግባት ከተከለከሉ ለምን ወደ መስጊድ አይገቡም?

  14. Ende Hailemariam pente aydel ende…be pente sem enditseley felke? Lemangnawm ewnet ensu kekelekelu ensunm endaygebu mabarer.

  15. ወያኔ የሐይማኖት የሐገርና የእምነት ጠላት ስለመሆኑ ምንም የተደበቀ ሚስጥር አይደለም። ገና ከፍጥረቱ ጀምሮ ይሕንኑ እውነት ሲያውጅና በተግባርም ሲያስመሰክር የኖረ ነው።

    በአንባገነንነት ደዌ የተለከፈ ሁሉ ፈሪሐ ፈጣሪ ቀርቶ ይሉኝታ የለውም።

    ለዚሕም ነው ወያኔዎች ባሉባልታ፣ በሐሰትና በተንኮል ሕዝብን ከሕዝብ በማራራቅ ሁሉን ለመቆጣጠር የሚተክሩት። ወያኔ ባለበት ሁሉ ሰላምና ፍቅር የለም።

    ወያኔ ተንኮሉ ረቂቅ ነው። በበግ ለምድ ራሱን ደብቆ በመቅረብ ብዙ ጥፋት አድርሷል። ዛሬ ግን ግመል ሰርቆ በገበያ መሐል መሸሸግ የሚቃጣ አረመኔ ሌባ ሆኗል። የግፍ ፅዋው ሞልቶ መፍሰስ ከጀመረም ብዙ አስርተ ዓመታት ተቆጥሯል።

    ወያኔንና ባንዳዎችን ከጫንቃችን አውርደን መቅበሪያው የመጨረሻ ሰዓት ላይ ደርሰናል። ሊነጋ ሲል ይጨልማልና በዘር በቋንቋ በሐይማኖት ሳንከፋፈል በአንድ ላይ ለነፃነት ብርሐን እንታገል።

    በወያኔ መቃብር ላይ የሕግ የበላይነት የሰፈነበት፣ የሰው ልጅ በሰውነቱ እኩል የሚከበርበት የሁላችን የጋራ የሆነ ስርአት ለመመስረት እንዘጋጅ።

    ሕዝብ የሕዝብ ጠላት እንዲሆን ሁኖ አልተፈጠረም። የችግራችን ሁሉ ምንጭ ለስልጣን፣ ለጥቅም፣ ለርካሽ ዝናና ክብር ሲሉ በሕዝብ ስም ግፍን የፈፀሙ፣ የሚፈፅሙና ለመፈፀም የሚያኮበኩቡ አውሬዎች የሚጠቀሙበት የከፋፍለሕ ግዛ ዘይቤ ነው።

    በወያኔ እጅግ የከፋ ደረጃ ደርሶ የምናየው የከፋፍለህ ግዛ ዘይቤ በእምነት ተቋሞችም ሰርስሮ ገብቷል። ይሕንኑ አስመልክቶ አንድ አባት “እኛም ከማሕበረሰቡ ነው የወጣነው…” ሲሉ በማሕበረሰቡ ውስጥ ያለው ችግር ወደቤተክርስቲያንም ጭምር መዝሉቁን ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። እያንዳንዳችንም ይሕንኑ ሀቅ ከዜናም አልፎም በግንባር እያስተዋልነው ነው።

    ቤተክርስቲያን የእግዛብሔር ቤት መሆኑን ለዘነጉ፣ በፈጣሪ አምላካችን ፈንታ እነሱ ሊመለኩ ለሚያምራቸው አምባገነን ወያኔዎች በአንድነት በቃ ልንላቸው የግድ ነው!!!

    አንድነት ኃይል ነው!!!
    ሐገር ሲፈርስ! ወገን ሲያልቅ! የእምነት ቦታችን በወያኔ አምባገነኖች ሲረክስ ዝምታ ይብቃ!!!
    የሕግ የበላይነትን ለማስፈን እንነሳ።

  16. TPLF is a disease, it has to be removed. Even though the West will support them till their last breath, finally Ethiopians will prevail. The West is just like a prostitute anyone who gives them benefits can screw them.

  17. እነዝህ ጭራቆች እኛ ላይ እንደሕዝብ ያልዘረፉን ነገር ምንድን ነው ? ? ? የተከበሩ ዶክተር ታደሰ ብሩ አንድ ጊዜ በትምህርት ብልጭታ ፕሮግራም የተናገሩት እጅግ አስደንጋጭ የሆነ ዕውነታ ዓዕምሮየ ውስጥ አይጠፋም። እነዚህ ጭራቆች፥ጭራቅ የሚለው ስያሜ የኔ አገላለጽ ነው፥”ሲመጡ ካፈረሱት ድልድይ፥ካፈረሱት ህንፃ፥ከዘረፉን ሃብትና ንብረት ሁሉ እጅግ የሚበልጠውና እንደገና ለመገንባት አስቸጋሪ የሚሆነው ያፈረሱብን ማህበራዊ ትስስራችን ነው” ነበር ያሉት። ዕውነትም እስካሁን አብረን ለመቆምና “ሆጵጵጵጵላአ” ብለን በአንድ ጊዜ ልንገፋቸው ያልቻልነው በአንድ ላይ እንዳንቆም ማህበረሰባዊ ትስስራችን በጥሰውታል።እግዚብሔር ይመስገን አሁን ግን የፈረሰው አንድነት እየመጣ ነው።የተከበሩ አቶ ላቀው ደስታ የወያኔ እርኩሣን ከሚሰበሰቡበት እርኩ ስፍራ ለመገኘት መሞከራቸው ተሳስተዋል።ቢጋበዙ እንኳን ዝር ማለት አይገባቸውም ነበር።

  18. በነግራችሁ ላይ አራርሳ ሞቱማ ጀግና የኦሮሞ አንበሳ የድሮው የኢትዮጵያ ነጎድጓድ አየር ወለድ አባል የነብረ ግን በኬኒያ በስደት ከሚኖርበት በወያኔ አፋኞች ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ ከመረሸኑ በፊት ሊረሽኑት በዝግጅት ላይ እያሉ እርሱ ግን ቀድሞ ሁለቱንም እርኩሳኖች(ወያኔወች) ከአረደ በኋላ በመጨረሻ በራሱ ላይ እርምጃ የወሰደ የኦሮሞ ጀግና ነው። የጀግና ስሙ ከመቃብር ይነግሣል ይነግሳል።አያሌ ለቁጥር የሚያታክቱ የኦሮሞና የአማራ ጀግኖች እየተፈጠሩ ስለሆነ እጅግ ደስ ይበለን።የዚህን ጀግና ስም ለመጠቀም አልመጥንም ግን ስሙን ከመቃብር በላይ ለማንገስ ስል ነው እንጅ።የተከብረው ኮሎኔል ደመቀ ዝውዱም እንዲሁ።የወላድ ማኅፀን ይለምልም።ለዕነዝህ ጭራቆች ጥይት ኢላማ መሆን የለብንም።በምንም ትእምር።እየገደልናቸው መሞት አለብን እንጅ።That is the only way. ምክንያቱም ፈሪዎች ናቸው ከፈሪ ምህረት አይጠበቅም። ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች ! ! ! !

  19. እነዚህ ሰዎች እኮ እንደ ሰው ማሰብ አይችሉም የኢትዮጵያ ልጆች እንደበሉ ከሞቱም በኋላም እንደገደሉ ይኖራሉ! የጭራቅ ስብስብ ወንድሙ ገድሎ፣እህቱን ገድሎ፣አጎቱን፣አያቱን፣አክስቱን ገድሎ፣ያልተወለዱት ሁሉ ይገድላሉ! ደም የተማቸው በደም የተወለዱ እርኩሶች የ666 ምልምሎች!

    ሞላ

  20. why don’t you go to school and learn English…….Insulting people with your English is a shameful act

  21. We kill every ekekkam woyanes any bury them in Tigray!!!! We will get every penny’s they are being sterling!!
    I am so proud of all Amhara brothers and sisters

  22. I am with you Ato Lakew!
    Keep your head up!!! We are about to bury woyanes!!! Wolkayt will never ever be part of Tigray!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  23. ኣዬ የመንደር ወሬ የለውም ፍሬ። ኤረባካችሁ በ21 ክፍለ ዘመን ነውና ያለነው እንሰልጥን። ጊዜው ወርቅ ነው ስሩበትን ለቁም ነገር ተጥቀሙበት።

  24. ምእመን (ከተ/ሃይማኖት ወአቡነ አረጋዊ – ዳላስ) …… በዚህ ስም የጻፍክ ደደብነትህን አስመስክረሃል።ምንም ከጸሃፊው የተለየ መልእክት ሳይኖርህ ትቀባጥራለህ። አልኩ ባይ። እዛው ከህወሃት ጋር ተጣብቀህ ኑር።

  25. “Tefee” did u grow up at
    ” kuchira sefer” …

    If u in the State , please search “free GED”

  26. Yeweqtu axqi yetgl slt:
    1. tgrie woyanien beyetm mawdem, habtun mewresna letglu mawal.
    2. Be zer mederajet ye tgrie woyanie ye 42 amet zereña sreat gd adrgotalna wastna yalew woyanien machenefiya menged new.
    3. Welqait-xegedie-xelemt le tgrie woyanie megenxel gb mexeqemiya ayhonm.
    Ye xere woyaniew tglachn wanaw mahkel mehon alebet.
    Snqna txq ke tgrie woyanie sefariwoch ale.
    Welqait-xegedie-xelemt yegonder akal newna dañnetu be gonder new.
    Yihn dl maregagex ye tgrie woyanien mawdem new.
    4. Be woyanie yegf seleba lehonut bemecoh masaweq, ena yetgrie woyanien nbret mekas aleben.
    5.”Yezereñnet selebawech ykasu, axfiwoch lefrd yqrebu”, silu zereña woyaniewoch tedmxewal.
    Yih ye 36 ametun ye tgrie woyanien zereña gf seleba yehonutn yakatete luhulu ekual mehon alebet.
    Gfun lemasweged metagel snjemr zereñochu tgrie woyaniewoch beyalebet ‘zereña’ eyalun mencacat jemrewal.
    Yih slamemachew yfafam. Nexa mewca new.
    Gbachn:
    ekulnet, demokrasi, andnet ena xere-zereñnet new.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*