በምእራብ አርሲ – ዶዶላ – ሃራሮ – አዳባ – ተቃውሞው በአዲስ መልክ ተቀጣጥሏል::

#Ethiopia #Oromoprotests : በምእራብ አርሲ – ዶዶላ – ሃራሮ – አዳባ – ተቃውሞው በአዲስ መልክ ተቀጣጥሏል:: #MinilikSalsawi
በምእራብ አርሲ በዶዶላ ወረዳ በኢዶ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ።ወደ ከተማዋ የሚያስገባ እና የሚያስወጣን መንገድ በመዝጋት እና የኦሮሞን ባንዲራ በመኪናቸው ላይ በማውለብለብ ትግሉን በቁርጠኝነት እያፋፋሙት ይገኛሉ።በአሁኑ ሳአት የተኩስ ድምፅ ከተማዋን እያናወጣት ነው 3 መኪና አድማ በተኝ ፖሊስ ወደ ከተማው ገብቶዋል ።
ወደ ፊንፊኔ የሚወስደው መንገድ ተዘግቶዋል ።ህዝቡ የተለያየ መፈክሮችን እያሰማ ይገኛል በወያኔ መተዳደር አንፈልግም ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ኦሮሞን እየገደሉ ያሉ ለፍርድ ይቀረቡ ኦሮሚያ ደሜን የማፈሰው ላንቺ ነው በማለት እየዘመሩ ከተማውን እየዞሩ ይገኛሉ።

Bertu zeregnawen anasa yeketer ebab yehonewn weyane tefalemut. Weyane heg mebt yemayak Nazi selehone menem metyek ayasfelegem mekabrun mafaten enji. Dil me ETHIOPIAN
Fits Yemant tebalu tebabnet kalhon.animalythm thinker
ayzo wegene weyane wedkewal
Enante ye mereja sewoch lejoch nachu lesltanachu engi le ethiopia hzeb yematasbu nachu
Yewushet mereja baylekek yishalal .
በርቱ በርቱ ኢትዮጵያውያን ወያኔን እንገለብጠዋለን፡፡ ይሄ ወራዳ ሌባ፡፡