አስደሳች ዜና! ለታላቁና አንጋፋው አባት ብፁዕ እቡነ መልከ ጼዴቅ በቤይ ኤሪያ አካባቢ ያሉ ከተሞች በስማቸው ቀን ሰየሙላቸው (ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ)

Abune Melketedek

በአስራ አንድ አመት እድሜያቸው ዲቁና በመቀበል ለስማንያ አንድ አመታት ራሳቸውን ለቤተ ክርስቲያን በመሰጠት በመማርና በማሰተማር፣ በመጻፍ እ ና በመምራት እንደዚሁም ስደት ሳይበግራቸው የፈረሰውን ቀኖና ለመጠገን የሕጋዊው ቅዱስ ሲ ኖዶስ ዋና ጸሐፊ በመሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በታማኝነት ላገለገሉት የቤተክርስቲያን የብረት ምሰሶ ለሆኑት ለብፁዕ እቡነ መልከ ጼዴቅ፤ የሳንፍራንሲስኮ የሳንሆዜ የኦክላንድ ከተሞች እና አካባቢው በፈረንጆቹ አቆጣጠር July 19 ቀን የሊቀ ጳጳስ መልከጼዴቅ ቀን ብለው ሰይመዋል።–[ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]——