ከተበተነ ገና ሦስተኛ ሳምንቱን ከያዘው ፓርላማ ሹምሽር ይጠበቃል
Minilik Salsawi – mereja.com የወያኔ ፓርላማ ሕወሓት የጠላቸውን ሚኒስቴሮቹን ያባርራል … ሕወሓት የቀባቸውን በምትክ ይሾማል ዳኞችን ያባርራል በምትክ ይሾማል ለዚህ ነው የተጠራው፤….ሽፋን ይሆን ዘንድ ግን የሃገር ኢኮኖሚ ዋልታ የሆኑ አዋጆችን የኣጀንዳው ግንባር ኣድርጓል፤….ሕወሓት ሊበላቸው ኣሊያም ከኣጠገቡ ኣርቆ ሊጥላቸው ያሰባቸውን ሰዎች እናያለን።እጅና እግር የሌለው ፓርላማ ኣስቸኳይ ስብሰባ ያስጠሩ ተባራሪ ሚኒስትሮቻቸው………
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ የማንነት ጥያቄ ነው ብለህ ተናግረሃል ተብሎ ቁም ስቅሉን በግምገማ ያየው ቴዎድሮስ ኣድሃኖም ደሙን ኣፍልተው ኮሪያዊ ዶክተር ያሰየሙ ሕወሓቶች ኣሁንም ይብስ የዶክተሩን ፊት ቢምቢ የበላው ጭራቅ ኣስመስለውታል። ቆይ ግን ወልቃይት የኣማራ ክልል እንዳይሆን ለምን ተፈለገ ??? የኣማራ ክልል ኣካል ከምትሆኑ ራስ ገዝ እናድርጋቹ ማለት ለምን ኣስፈለገ ???
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች በተጓደሉ ዳኞች ምትክ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀርቡ ዕጩ ዳኞች እንደሚሾሙ ምንጮቹ ገልጸዋል፡፡በሌላ በኩል ደግሞ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስቸኳይ ስብሰባው በተጠራበት ዕለት በምክር ቤቱ ተገኝተው፣ በተወሰኑ ሚኒስትሮች ላይ ያደረጉትን ሹምሽር እንዲፀድቅላቸው ያስደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህንን ዓይነቱ አስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማው በቅርብ ጊዜ የጠራው መለስ ዜናዊ ሕልፈት ወቅት መሆኑ ይታወሳል፡፡

view
I smell a rat.
So
The guess is meaningless, No intelligence at all. You racist why are focusing on Tigary people is The prime Minister From Tigray ? you stupid man fuck you ok
ለሆዲ ያደረ ስንት ነው በኢትዮጵያ ወገኑን፣ሃገሩን ከወያኔ ጋር ተባብሮ የሚያጠፋ ሰንቱ ነው?
ኑሩ
Nur, bemejemeriya be democracy mitamin kehone lehodu yadere ager yemiyatefa mebal yelebetim sew mengistin bidegif. eshi yetignaw sew new minilikin begehad bemitay menged keparlamaw sibseba buhala yetale shum shiru bilo teyakiw. beyekenu sost arat wishet silemitsif yehuwalawin wishet tikikilegnanet zor bilo yemiyay yelem. wedefit bicha lik endezefagnu wede huala yelem wede huala