ይድረስ ለጀግናው የጎንደር ህዝብ – የጀኔራል ኃይሌ መለሰ መልዕክት
![]()
ይድረስ ለጀግናው የጎንደር ህዝብ – የጀኔራል ኃይሌ መለሰ መልዕክት
#Ethiopia #Amharaprotests #Gonder #Gonderprotests #MinilikSalsawi
የጎንደር ህዝብ ወንድሙን አሳልፎ የመስጠት ባህል የለውም። እኔ ከወረታ እስከ ባህርዳር በተደረገው ጦርነት በ1983ዓ.ም ሰባት ጊዜ ሰባት ቦታ ላይ ቆስዬ አዲስ አበባ ሄጀ ልታከም የሚል አጋጣሚ ሊኖረኝ ይችል ነበር፤ነበረኝም። ሂዶ መታከም እችል ነበር ያኔ ደርግ ጨርሶ አልፈረሰም ነበርና። ግን የነገሩን ማለቅ ስለተረዳሁት በቀጥታ በታንኳ ተሻግሬ ዘጌ አርፌ እንደገና ሌላ ታንኳ ይዤ እብናት ነው የገባሁት። እብናት ገብቼም ህዝቡ ትጥቁን እንዳይፈታ መጥቸልሃለሁ ትጥቅህን አትፍታ ነው ያልኩት ህዝቤን እና ብዙ ሽምቅ ተዋጊዎችን አደራጅቼ እየተዋጋሁ ለ5 ዓመታት ያክል ስዋጋ ቆይቻለሁ።
በዚያን ሰዓት በኔ በግል በደረሰብኝ ችግር፤ ቤተሰቦቼ ላይ በደረሰ ሰቆቃ፤ ወያኔ እኔን አሳልፈው እንዲሰጡ እንዲሁም አብረው በሚታገሉ ወገኖቸም ዘንድ የደረሰው ግፍ ይሄ ነው ተብሎ ሊገለፅ የሚችል አይደለም።ይሄ ሁሉ ችግር እያለብኝ ግን እጄን ለጠላቴ ለወያኔ አንስቼ ልሰጥ ፈፅሞ አልዳዳኝም። ወጣሁ ቆርጨው በአዲስ አበባ አቋርጨ ቀጥታ በኬንያ ነው የወጣሁት! ከኬኒያ እንደገና ሱዳን ገብቼ ነው ውጊያ የጀመርኩት።
ያገሬ ህዝብ ጎንደር እኔን አሳልፈህ እንዳልሰጠህ እንዲያውም የኔን ሞት እንደሞትክ ሁሉ የጀግናው ወንድማችንና ልጃችን የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ህይወትም ማትረፍ መቻል አለብህ። እና አምኖ አድነኝ ብሎሃል፤ወንድምህ ነው አድነው፤ ተዋደቅለት። ሌላም ልጨምር! የምችለው ነገር ብኖር ሁሉም ሸዋ፣ወሎና ጎጃም እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ በአማራው ላይ የሚሆነው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ስለሆነ አማራው ብቻ ሳይሆን መነሳት ያለበት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ተነስተህ ይሄ ያገር ጠንቅ የሆነውን ወያኔ ንቀል፤ጊዜው አሁን ነው ተጀምሯል፤ከአሁን በኋላ ይሄ ነገር መክሸፍ የለበትም። ከዚህ በፊት ብዙ አጋጣሚዎች አምልጠውናል፤ይሄ ግን ሊያመልጠን አይገባም። በድጋሜ ይሄንን የመሰለው ወርቃማ ጊዜ ሊያመልጠን አይገባም እና ተነስ የኢትዮጵያ ህዝብ። ይህ የመጨረሻ ጥሪዬ ነው የማቀርብልህ።
በተለይ በተለይ የደቡብ ጎንደር ህዝብ ባለፈው ጊዜ ብዙ እንዳስቸገርኩህ አውቃለሁ። አሁን የማስቸግርህ ለመጨረሻ ጊዜ ነው፤ተነስ! ተነስ! ተነስ! ይህንንም ደግሞ ላንተው መዳን ሲባል ነው፤አንተ ህይወትህ እንዲቀጥል ነው የምለምንህ። እና እስከዛሬ እንዳላሳፈርከኝ ሁሉ ዛሬም እንደማታሳፍረኝ ፅኑ ዕምነቴ ነው።
በመጨረሻም የጎንደር ህዝብ ማድረግ የሚገባህን ተጋድሎ ሁሉ ማድረግ አለብህ። በምንም ታዓምር ወያኔን አሳፍረኸዋል፤ አሁንም ደግመህ ደጋግመህ አሳፍረው። ሌላውም ህዝብ ይሄንን የጎንደርን ህዝብ ማገዝ መቻል አለብህ። በምንም ተዓምር ወያኔ ሁልጊዜ አሸናፊ እየሆነ መውጣት የለበትም፤ይሄ የመጨረሻው መሆን አለበት። እያታለለ አንድ ጊዜ ኦሮሞውን፣ሌላ ጊዜ አማራውን፣ሌላ ሰሞን ደሞ አኙዋኩን እንዲሁም ሱማሌውን እየደበደበና እርስበርስ እያባላ የሚነግድበት ካርድ ለመጨረሻ ጊዜ ማቃጠልና ማስቆም አለብህ። ይሄንን መሰሪ ቡድን ማጥፋትና ነፃነትህን ማገኘት መቻል አለብህ።
ጀኔራል ሃይሌ መለስ።
ሐምሌ ፩፭ ቀን ፳፻፰
Minilik Salsawi’s photo.
What a patriotic man. Indeed this should be our last knock out punch.
GBU General Haile.
WEYANE MEKELEN KDERG NTSA AWTTO NEW WEDLELAW YEZEMETEW ANTES KEWEYAN ABABA RABENE TANSALEH? WENEHEN CHE BELEW .
Qimalam tigre!do yo have a gut to say anything except derg,shabiya ,neftegna telalaki ?”yeleba ayine derqi meliso melaliso lib yadriqi.last time oromo put you out of tou dump master plan and you called them shabiya.you went to omo and discard omo people like slave.tplf went debub and killed 400 people to grab sugar land.last time tplf went to waldiba gedam and evict monks for sugar land.now tplf try to grab amhara land in welqayete and said shabiya again.now tplf evict Poor people in addis and caale them higewet sefari..now 10 million people hugry need food and 5plf said it is under control.but people are running in to cities from every wehere.so i aske mongose and snake rattle tplf cadre ask tour self is is derg shbiya gnbot7.
One more thing for tplf cadre.i ask is tplf cadre brain IQ retracted, deteriorated. Why tplf keep saying shbiya and ginbot 7 for everything.is shabiya has that much power to infiltrate tplf?well, it is true that tplf convinced to itself shabiya has power to overthrow tplf.becouse every thing they talk was about shabiya.can’t they forgot their old master? I guess they can’t forget shabiya becouse shabiya is the master of distruction.
Tigray People Liberation Front/TPLF/Mosolonian Mercenaries\\//
Actually they do not have normal brain !!
Their Brain is not from human being, by nature these People have very little and very narrow evil brain !!
We all Ethiopians have completely different from these arrogant Evil Animals !!
I do not know WHY all Tigraywan People stand and say no for these TPLF evils when they hunt and killed millions of Ethiopians ??
It is very difficult to understand all Tigraywan People keep silence when TPLF still important properties from all other sources of Ethiopia and bring to Tigray !!
Why all Ethiopian Properties from all parts of Ethiopia transported to Tigray and ONLY for Tigray ??
Why millions of Tigraywan people moving and locating/facilitating them selves all over other (well cultivated areas, capital cities, etc…) Parts of Ethiopia by the help of TPLF, by displeasing (moving by force) Ethiopians from their original places ??
How about Addis Ababa now a day ?? Already facilitated by millions of Tigraywan people !! Go and Check the facts !!
How about Master Plan business in Oromia, we never and ever forget in two months more than 500 (fathers, mothers, brothers, sisters, pregnant women and babies) killed by Tigray People Libertarian Front !!
These Mosolonian murderers who organized them selves as a Government in Ethiopia are the CHILDREN of Tigray People !!
For Tigraywan People the time is over !!
We Ethiopians already know you very well how you connect with your Mosolonian Chickens/Children !!
Tigraywan People, STAND UP and say enough is enough to your EVIL CHILDREN !!!!
Everybody understand that how much they hate Ethiopia/Ethiopians!!
But these Evils love Ethiopians/Ethiopian Resources, Land,Money, Properties, etc…
They are number ONE Enemies for Ethiopians !!
TIME is running for TIGRAY PEOPLE to eliminate their EVIL CHILDREN !!!
Tigray People, you are not confusing Ethiopians anymore!!
God bless Ethiopia and United Ethiopians !!
AMEN !!!!
የሞሶሎኒ ሸቀጥ (የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ድርጅት) አሁን ላይ ወገኑን የትግራይን ህዝብ የጦር መሣሪያ እያስታጠቀ በአማራው ህዝብና ቀጥሎም በመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለማዝመትና ለማስጨፍጨፍ ተዘጋጅቷል!!
የትግራይ ህዝብ ለም የኢትዮጵያ መሬቶችንና በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ከተሞችን ለመቀራመት አሰፍስፎ፣ አድፍጦ እየተጠባበቀ ነው ያለው!!
ነፃ አውጪው ልጃቸው ትግራይ ወላጆቹን ከድንጋያማውና ምንም ከማይበቅልበት ድርቅ የትግራይ ክፍለ ሐገር አውጥቶ በሌሎቹ ለምለም የኢትዮጵያ ቦታዎችና ከተሞች የጦር መሣሪያ በማስታጠቅ አደራጅቶ እያኖራቸው ነው ያለው!!
የአማራ አካባቢ ህዝብ ለዘመናት የትግራይ ክፍለ ሐገርን ህዝብ በመሬቱ ላይ በማኖር ሥራ ሲከፍትለት፣ ሲያበላና ሲያጠጣ ከራሱ ህይወት ጋር አዋህዶ አብሮት እያኖረው ከዚህ አድርሶት፣ ይኸው አሁን ጨርሶ ከመሬቱና ከኑሮው ላይ አስወግዶ ቀን ያሳለፈለትን የዋሁን የአማራ ህዝብ በእፉኝት ልጆቹ እየታገዘ አያፈናቀለው፣ እያጠፋው እና ጨርሶ አማራ አይደለህም ትግራይ ነህ በማለት የአማራን ህልውና በማውደም ላይ ይገኛል!!
የዘመናችን የሞሶሎኒ ቆሻሻ የወለደውን እና ያሳደገውን የትግራይ ህዝብ ይኸው ዛሬ ምንም ከማይበቅልበት ድንጋይ የትግራይ ምድር አውጥቶ በለምለሙ የኢትዮጵያ መሬት ላይ ኗሪ የነበረውን የኢትዮጵያ ህዝብ ገድሎና አፈናቅሎ በመጨረስ መላውን የትግራይ ህዝብ አስታጥቆ እያሰፈረው እና እያደራጀው ይገኛል!!
የትግራይ ህዝብ ይህን እኩይ ተግባር የዲያብሎስን አላማ ከሚያከናውኑት ሠይጣን ልጆቹ ጋር በደስታ እያካሂያደው ይገኛል!!
ጆሮአችንን ሲያደነቁሩን ደግሞ የትግራይ ህዝብ ጨዋ ነው ይሉናል!!
ጨዋ ህዝብ ከሆነ የትግራይ ነፃ አውጪ ነኝ በማለት በሥሙ የሚነግደውን የፋሽስት ግልገል በግንባር ቀደምትነት ተነሥቶ ማስወገድ ነበረበት!!
ውድ እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ በክብር ለዘለአለም ትኑር!!! አሜን!!
በእውነት የትግራይ ህዝብ ጨዋ ህዝብ ከተባለ እስቲ ፋሽስታዊ ሥራን የሚተገብሩትን እኩይ ልጆቹን በእኔ ሥም አትነግዱብኝ፣ በቃችሁ በማለት ለምን አምርሮ አልታገላቸውም ??
ጎበዝ, የኦሮሞው፣ የአማራው፣ የደቡቡ፣ የመሀሉ፣ የምእራቡ፣ የሰሜኑ፣ የምሥራቁ፣ ወዘተ የኢትዮጵያ ህዝብ በቃህ ተነሥ ክብርህን አስመልስ!!!!
ትግራይ በቀል ነቀርሣህን ነቅለህ ጣል!!!!
ድል ለተባበሩት ኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ!!
Yes, I fully concur and support General Hail Melesse’ call. The is the last and best opportunity to do give the last and deadly blow to the TPLF terrorists. Hit them hard and destroy their power and dismantle their fake party and government. This should be the last and final blow to the thugs and will happen in Gojam, Wello, Tigray, Showa, Oromia, and the rest of Ethiopia. Rise up, kill, and destroy these bastards from the face of the earth.?
15 be Geez endezih new? Mehaymoch..yelek temaru…