አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከወያኔ ደህንነት እገታ እራሳቸውን ለመከላከል ቢሯቸውን ወደ ጎንደር ማዞር አለባቸው

ወያኔ (ህውሃት) አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ማገት ይችላልን?
የቀድሞውን የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ አያሌው ጎበዜን በጉምሩክ ሙስና ተከሰው አሁን በእስር ላይ የሚገኙትና ያኔው ደህንነት ሃላፊ ለ2 ሳምንት ጨርቆስ በሚገኝ ጨለማ ቤት እንደዘጔቸው አሁን በአሜሪካ የምትኖር የአያሌው ጎበዜ የቤተሰብ ዶክተር አጫውታኝ ነበር::
ለነገሩ መቼም ያብዛኞቻችን መልስ ወያኔ ምንገዶት እንደሚሆን አልጠራጠርም:የወያኔ አይን ያወጣ የበላይነትና በዛች ሀገር ውስጥ አይደለም ባለስልጣን ነይ ተብዬ ትግሬ አንድ ተራ ትግሬ የፈለገውንና ያሰኘውን ማድረግ እንደሚችል ብዙ ነገር አይተናል ብዙ ነገር ሰምተናል::ስለዚህ ወያኔ ትግሬ ካሁን በኋላ እንደፈለገ የፈለገውን ማፈን የማይችልባት ቦታ የአጼዎቹ መንደር ክንዳቸው ለጠላት የሚፋጄው ጎንደር ብቻ ናት::አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከወያኔ ደህንነቶች ስጋት ከገባዎ :አይስጉ እንደ እናት እቅፍ እራሱን ለአደጋ አስቀድሞ ከአውሬ የሚከላከል በምነቱ የጠና ለአመነበት ሟች ቆራጥ ህዝብ አለልዎት: ከህዝብዎ ከአማራ ህዝብ ጋ ወግነው ከህዝብጋ ይሁኑ::ያኔ በነፃነት ያለምንም ስጋቻ መኖር ይችላሉ::
ቀናበል አማራ 7 21 2016