በሰከነ መንገድ መንደድ እና በሰከነ መንገድ መነገድ ( ሄኖክ የሺጥላ )

ቴዎድሮስ አድሃኖም በፌስ ቡክ ገጹ ላይ የወልቃይትን ጉዳይ መንግስታቸው በሰከነ መልኩ መፍታቱን ፤ጎንደሬዎች ከፈለጉ ሄደው ወልቃይት መኖር እንደሚችሉና የወልቃይት መሬት ግን የትግሬ መሆኑን አውጇል ።

Adhanomእርግጥ ቴዎድሮስ ቆሻሻ ሰው ነው ፥ የሚከተለውም መርህ በለከት የለሽ ብልግናው የሚታወቀውን የህወሐት መርህን ነው። ተቀጣሪነቱም ለዚሁ ባለጌ ስርዓት ነው ። ስለዚህ ይህንን ባይል ነበር የሚገርመው ። እንደሱ አባባል የሞቱት ሰዎችም ሆነ በጉልበት የታገዱት፥ በሰከነ መንገድ የሞቱና በሰከነ መንገድ የታሰሩ ናቸው ። ስለዚህ እኛም በሰከነ መንገድ ታግለን ፥ በሰከነ መንገድ ተኩሰን ፥ በሰከነ መንገድ ገለን ፥ በሰከነ መንገድ ቤት ንብረታቸው አቃጥለን ፥ በሰከነ መንገድ ነፃነታችንን ማስመለስ አለብን ። እርግጥ ይህንን አካሄዳችንን ጥቂት በሃገራችን የሚኖሩ ብሄሮች ላይወዱት ይችላሉ ፥ ግን ደሞ ከቆምንለት አላማ አንፃር እነዛን ጥቂት ሰዎች የሚጎዳ ቢሆንም ፥ ማድረግ ግን አለብን !

 13770279_496935857182492_2114537450776547156_n (1)
ቴዎድሮስ ወዲ አድሃኖም እንዳለው ፣ እኛም በበኩላችን ወልቃይት የአማራ ክልል አካል ነው እንላለን ። ማንም ትግሬ ግን ሄዶ መኖር ግን ላይከለከል ይችላል ። አንድ መጥረጊያ አዟሪ ትግሬ ወልቃይት ሂጄ ልኑር ቢል ማንም አትኖርም ሊለው አይገባም ። አንድ እንቁላል ነጋዴ ትግሬም ሆነ አንድ ልዋልዋጭ ላይ ተሰማርቶ የሚኖር ትግሬ ወልቃይት ሄጄ ልኑር ቢል አማራው የወልቃይት ህዝብ የመወልወያ እና የሰሃን ፍላጎቱን ታሳቢ በማድረግ እንዲኖር ይፈቅድለታል ።እኛ በሰከነ መንገድ ስንነድ እነሱ በሰከነ መንገድ እየነገዱ የሚኖሩባት ኢትዮጵያ ከአሁን በኋላ ልትኖር አትችልም !